Translate

Monday, December 17, 2012

በቴዲ አፍሮ ስም የተለቀቀው መዝሙር የዘማሪ ጥላሁን ጎአ መሆኑ ተረጋገጠ


በቴዲ አፍሮ ስም የተለቀቀው መዝሙር የዘማሪ ጥላሁን ጎአ መሆኑ ተረጋገጠ

”ዘ-ሐበሻ) በቴዲ አፍሮ
ስም ተለቆ የነበረውና     
ብዙዎችን ሲያነጋገር
የሰነበተው “በይቅርታ
ተቀበለኝ መዝሙር”
የዘማሪ ጥላሁን ጎአ እንደሆነ ታወቀ።
የሙዚቃው አቀናባሪ ዝናው ሃሳም ይህን አረጋግጧል። በቴዲ አፍሮ ስም ማን እንደለቀቀው ባይታወቅም ብዙዎች ግን
ለዝና ማግኛ ነው ሲሉ አስተያየት ይሰጣሉ።
ዘማሪው ነዋሪነቱ በወላይታ መሆኑም ታውቋል። የበለጠ መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን።
ለጊዜው በዩቲዩብ የተለቀቀው የዘማሪ ጥላሁን ጎአ መዝሙርን ይመልከቲ።

No comments:

Post a Comment