Translate

Tuesday, December 18, 2012

“በኢትዮጵያ አስደንጋጩ የግብረሰዶማዊያን መደራጀት ና መስፋፋት!



ታዋቂው ጋዜጠኛ ኢየሩሳሌም አርአያ በኢትዮጵያን ሰማይ ብሎግ ድረገጽ ላይ “በኢትዮጵያ አስደንጋጩ የባሕል ወረርሽኝ” በሚል ርዕስ ለሕዝብ ያስነበበውን የግብረ ሰዶም መከሰት በኢትዮጵያ መለስ ዜናዊ እና ስርዓቱ ምን ያህል አስተዋጽኦ እንዳደረገ በሰፊው እንዳስነበበን ታስታውሳላችሁ። ከ10 እና 12 ዕደሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሃያ (20) ታዳጊ ሕፃናት በውጭ አገር ሰዎች እንደተደፈሩና ደፋሪውም ወደ አገሩ እስኪመለስ ደረስ ሆን ተብሎ መንግስት ቸል እንዳለው ዘገባዎች አመልክተዋል። ችግሩ ጠለቅ ብልን እንድንረዳው ጋዜጠኛ እየሩሳሌም ግበረሰዶማዉያን በደብቅ ሳይሆን በቡድን ወደ መደራጀት ደረጃ እንደደረሱ ሁኔታውን እንዲህ ይገልጸዋል፤-
“ግብረሰዶማዊያን ማሕበር (ቡድን) እስከ መደራጀት ደርሰዋል።ከላይ እንደጠቀስኩት የመለስ አስተዳደር ምን አቋም እንዳለዉናእንደሚከተል ጠንቅቀዉ የተረዱ ግብረሰዶማዊያን የ2000ዓ.ም.ሚሊኒየም በማስታከክ “ሕጋዊ ዕውቅና ይሰጠን” እስከማለትናየመለስ ዜናዊን በቀጥታ እስከመጠየቅ ደርሰዋል።ስለዚሁ ጉዳይ ወይም  ጥያቄ “ሪፖርተር” ጋዜጣ የዜና ሽፋን በወቅቱ ሰጥቶታል።” ይላል ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም (እየሩሳሌም አርአያ)።

ቀጥሎም፤
“በአገር ዉስጥ ከሚታተሙ የኪነጥበብና ማሕበራዊ ነክ የግልመጽሔቶች ሳይቀር ሕብረተሰቡን የሚንቁ ጽሑፎችን
ማዉጣትይዘወል። አንድ “ቢኒያም” ነኝ ያለ ግበረሰዶማዊ ባወጣዉመጣጥፍ- በአዲስ አበባ ብቻ 7 ሺሕ
(ልብ በሉ ሰባት ሺሕ ነዉ!)ግብረሰዶማዉያን በአንድነት እንደተሰባሰቡና ማሕበርእንደመሰረቱ፤ለሚመለከተዉ
የመንግሥት አካል ሕጋዊ ዕዉቅናእንዲሰጣቸዉ ጥረት እያደረጉ መሆኑን (ግብረሰዶማዉያንን (Gay)ገይ
በሚገልጽ ሁኔታ በአዲስ አበባ ዕምብርት (በስማቸዉ መሆኑነዉ) ትልቅ ናይት ክለብ ለመክፈት አስፈላጊዉ ዝግጅት
መጠናቀቁናለዚህም የሚያስፈልገዉ ገንዘብ በበቂ ሁኔታ መመደቡን፤ አባላቱያቋቋሙት ማሕበር የፋይናንስ ችግር
የሌለበት መሆኑን፤የበለጠለመደራጀት ሲሉ የአባላት ቁጥር በየፊናዉ እየመለመሉና እያበራከቱመሆኑን እዉቅና
ካገኙ በሗላ በስማቸዉ ጋብቻ የሚፈፅሙበትየሃይማኖት ተቋማት (ቸርች) እንደሚመሰርቱ፤ በ2000 ዓ.ም.
ጀርመን ከሚገኝ ወንድ ጓደኛዉ ጋር የጋብቻ ስነስርኣት አከናዉኖመምጣቱን…በሰፊዉ ከዘረዘረ በሗላ አያይዞም
“ሕብረተሰቡንእያግለን፤ግብረሰዶማዉያንን ማግለል ይቁም” እያለ በጽሑፍዘላብዷል። ይኸዉ ግለሰብ በተደጋጋሚ
ተመሳሳይ ይዘት ያለዉመግብረሰዶማዊያን ማሕበር (ቡድን) እስከ መደራጀት ደርሰዋል።ከላይ እንደጠቀስኩት
የመለስ አስተዳደር ምን አቋም እንዳለዉናእንደሚከተል ጠንቅቀዉ የተረዱ ግብረሰዶማዊያን የ2000ዓ.ም.
ሚሊኒየም በማስታከክ “ሕጋዊ ዕዉቅና ይሰጠን” እስከማለትናየመለስ ዜናዊን በቀጥታ እስከመጠየቅ ደርሰዋል።
ስለዚሁ ጉዳይወይም ጥያቄ “ሪፖርተር” ጋዜጣ የዜና ሽፋን በወቅቱሰጥቶታል።መጣጥፍ በመጽሔት ያቀረበ ሲሆን
በዛው ጽሑፍያካተተዉ ተጨማሪ ጉዳይ በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎችየመዝናኛ ክለቦች ተከፍተው በስራ ላይ
እንዳሉና ግብረሰዶማውያንበአንድነት ተሰባስበው እንዲዝናኑ ሲባል ታስቦበት የተከፈቱመሆናቸውን አክሎ ገልጿል።”
ጋዜጠኛ አርአያ በግብረሰዶማውያኑ ዳንስ ቤት ድረስ በመሄድ ያተዘበው ዘገባ ሲያጠቃልል እንዲህ ይላል።
“ነበር።እንደተገለጸዉ አስኳሉ ሸራተን የሆነዉ ወረርሺኝ በይፋከከፈታቸዉ የምሽት መዝናኛ መካከል የሚከተሉት
ይገኛሉ። በአካልጭምር ተገኝቼ ያረጋገጥኳቸዉ ቦሌ ቴሌ መድሃኒያለም ተብሎበሚጠራዉ አካባቢ የሚገኘዉ
“ሸገር“ ሕንፃ ሦስተኛ ፎቅ በሰፊአዳራሽ (ሁለት ቦታ ተከፍሎ) ተከፈተዉ “ሻምፒዮን” ወይምበሌላኛዉ መጠሪያዉ
“ዲቫይን” የተባለዉ የግብረ ሰዶማዉያንመዝናኛ በዋናነት ይገኛል። የባሩ ባለቤት በአሜሪካ ለረጂም ዓመትየኖረና
በ1999ዓ.ም. እንግሊዝ-ለንደን ከተማ ከወንድ ጓደኛዉ ጋር“ጋብቻ” መስርቶ እንደተመለሰ ተረጋግጧል፡፤ ለጋዜጠኛነት
ስራየእንዲሁም ባሕላዊ ወረርሽኝ ለመከላከል ባለብኝ ግዴታ በመነሳትወደተጠቀሰዉ ባር በእኩለ ሌሊት አመራሁ።
የገጠመኝ ሁኔታከሰማሁት የበለጠ ነበር! በምሽት ደብዛዛ የብርሃን ጨረር የተሞላዉይህ ባር እንደነገሩ ሁለት
ቦታ ተከፍሏል። እንደ ዊስኪና ሌሎችየአልኮሆል መጠጦች በዉድ ዋጋ የሚቸበቸቡበትና በዲጄ በሚለቀቁየዉጭ
ዘፈኖች ታጅበዉ የሚደነስበት ሲሆን፤ በሌላኛዉ ክፍልደግሞ እጅግ ከደበዘዙና ብዙም የብርሃን ጨረር ከማይፈነጥቁ
አምፑሎች በመታገዝ ግብረሰዶማዉያን የሚፈጽሙት የሚያቅለሸልሽአፀያፊ ተግባር የሚፈፅሙበት ነዉ።
ከሰኞ በቀር በሁሉም የሳምንትቀናቶች ይህ ወራዳ ተግባር ይፈጸማል።በጣም የሚገርመዉፈረንጆች ወንድ
ለወንድ ፤ሴት ለሴት ሆነዉ (ካፕል- ካፕል መሆኑነዉ) እየተላላሱ በሚያጠይፍ አኳሗን መመልከቴ ነበር።
“ይሕችያልታደለች፤ተቆርቋሪ መንግሥት ያጣች አገር… ድሕነት አሳሯንየሚያሳያት አልበቃ ብሎ፤ የነርሱ
ቆሻሻ ባሕል ማራገፊያ መሆኗስታይ ያቃጥላል” አልኩ በወቅቱ ለራሴ ። የእኔን ሃሳብና ቁጭትየሚጋራ ድፍን
ሙሉ አገር እንደሆነ አልጠራጠርም። በሌላ ቀንጥቆማ ወደ ደረሰኝ መዝናኛ ስፍራ አመራሁ። ቦታዉ
ከቦሌትምህርት ቤት ሽቅብ እንደተጓዘ “ቦሌ ኬክ ቤት”ን ያገኛሉ፡ ከኬክቤቱ በግምት 200 ሜትር ርቀት ላይ
ከመንገዱ ግራና ቀኝ በመደዳከሚገኙ በርካታ ባር ቤቶች ከቀን በኩል ቅድሚያ የሚያገኙት“ላጌቶ” የተባለዉን
የግብረሰዶማዉያን መናኻርያ ባር ነዉ።በሚታይ ጉልሕ ጽሑፍ የመዝናኛዉ ታፔላ ተሰቅሏል። በግራዉንዱአልፈዉ
ባሩ ወደ ሚገኝበት አንደኛ ፎቅ ይደርሳሉ። ከእነሱ በቀርሌላ ተጨማሪ ሌላ ሕንጻ የለም። የባሩ ባለቤት አስመራ
የቆየና“ላጌቶ” የሚል ተመሳሳይ መጠሪያ የሰጠዉ መዝናኛ ከፍቶ እስከዘጠናዎቹ አመታት አጋማሽ ሲሰራ እንደቆየ
ከራሱና ከኤርትራዉያንጭምር ማረጋገጥ ተችሏል። አስመራ ያለዉ መንግስት በግብረሰዶምዙርያ ጠንካራ አቋም
ያለዉ ሲሆን በዚህ ርካሽ ተግባር ተሰማርቶየተገኘ ማንኛዉም ግለሰብ ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ በሞትእንዲቀጣ
ይደረጋል። ይህ ግለሰብ ሻዕቢያ ሲደርስበት አምልጦበየመን በኩል አዲስ አበባ ይገባል። አስመራም አዲስ አበባም
የሚታወቅበት መጠሪያ ስሙ “ላጌቶ” በባሩ ስያሜ ነዉ። ይህ ማለት(Gay-ጌይ) የሚለዉን ለማመላከት ነዉ የሚሉ አሉ።
በየዕለቱ በዚህባር አካባቢ ፖሊሶች አይጠፉም። ግለሰቡ ኤርትራዊነቱን ሸሽጎ“ሻዕቢያ ሊገድለኝ ሲል ያመለጥኩ የትግራይ
ተወላጅ ነኝ” እያለከማደናገሩ በተጨማሪ ሴት “ጥንዶች” ወይም ‘ሌዝቢያን’ በብዛትአይጠፉም። ለመግለጽ የሚቀፉ
እንቅስቃሴ ሲያደርግ የሚታየዉኤርትራዊዉ እና ግብረሰዶማዉያኑ አባላቶቹ በሚለቀቀዉ ዘፈን
(ዘፈኖቹም የነጭ እና የሻዕቢያ ናቸዉ)ጣልቃም ከአየአቅጣጫዉ”አሞሬ”…አሞሬ” የሚሉት ቃላት ይወረዉራሉ።
ትርጉሙን ስጠይቅ “ፍቅረኛየ” ማለት እንደሆነና የ“Gay”ዮቹ ቋንቋእንደሆነ ተረዳሁ። ሽንት ቤት ሳመራ ባየሁት ነገር
አስታወኩ!ወዴት ያመራን ይሆን?” በማለት ደምድሞታል።
በዚህ የባህል ወረራ መበስበስ ጥቃት የደረሰባት ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ቁጣ ወርዶ መለስ ዜናዊን እንደ “ሎጥ” ዘመን ሕብረተሰብ ዋና አበስባሽ መሪው መለስ ዜናዊን በሞት ቀጥቶታል።

No comments:

Post a Comment