Translate

Thursday, December 28, 2017

ለማና ገዱ በአስቸኳይ ኢህአዲግን አፍርሱ(መሳይ መኮንን)

Image may contain: 3 people, people smiling, people standing
የዘንድሮው ህወሀት በሁለት መልኮች ይገለጻል። አንደኛው በፍርሃት የሚናጥ፡ በማያባራ ህዝባዊ ማዕበል ወንበሩ የተናጋ፡ ወድቀቱን በቅርበት እያየ በስጋት እየተርገፈገፈ የሚገኝ፡ ሳር ቅጠሉ የተጠየፈው፡ ድርጅት ነው። ሌላኛው መልኩ ደግሞ መቃብር አፋፍ ላይ ሆኖ የሚፎክር፡ በመጨረሻው ሰዓት ንሰሀ መግባት ሲገባው ሃጢያቱን የሚከምር፡ ሞት ደጃፍ ቆሞ የሚሸልል፡ ዕብሪትና ጥጋብ በስተርጅናም ያለቀቀው፡ ለአንድም ቀን ቢሆን በስልጣን ለመቆየት ሀገር ከማፍረስ ወደኋላ የማይል፡ ሃላፊነት የጎደለው፡ ሞራል የደረቀበት፡ ''እኔ ከሞትኩ....'' መስመር ላይ ወጥቶ ወደግዙፍና መጠነ ሰፊ ጥፋት የሚጋልብ ድርጅት ነው።
ለጊዜው ወደተቋረጠው የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ላምራ። የደህነንቱ ሹሙ ቦግ ብሏል። ተቆጥቷል። ፊቱ ቲማቲም መስሏል። ዓይኑን ያጉረጠርጣል። እንደልማዱ ማስፈራራት ላይ ነው። ባሳደግን ተናቅን፡ ባጎረስን ተነከስን ዓይነት ስሜት ውስጥ ሆኖ በንዴት ይወራጫል። ወዲያውኑ ደግሞ ይቀዘቅዛል። ስሜቱ ይበርዳል። “ከሀይ ስኩል ጀምሮ ያሳደግናችሁ እኛ ነን። በጣም ጠንካሮችና ጎበዞች በመሆናችሁ እኔ በግሌ እኮራባችኋለሁ። ብዙዎች አገር ትተው ሲሰሹ እናንተ ግን በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ከሕዝብ ጎን በመቆማችሁ ምስጋና ይገባችኋል፤ ሆኖም ግን አገር ሲመራ መቸኮል አያስፈልግም፤ ሰከን ማለት ይገባል” ዓይነት ምክር ለመስጠት ይሞክራል። ጭንቀት። ስጋት። ፍርሃት። ደግሞም ትዕቢት፡ ድንቁርና፡ እየተፈራረቁ ያንገላቱታል።

Wednesday, December 27, 2017

ለማ መገርሳ “አውሬውን አቁስለነዋል፤ ይህ ግን በቂ አይደለም” እያሉ ነው

ክንፉ አሰፋ
Lemma Megersa
“አውሬው ቆስሏል*። ቆስሎ ስላልተኛ፣ ማቁሰሉ ብቻ በቂ አይደለም። ተመልሶ እንዳይመጣ እርግጠኞች መሆን አለብን።” የሚለው ቃል የወጣው ከ”ጽንፈኛው ዲያስፖራ” ወይንም ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አይደለም። ከአውሬው ጋር አጋር ሆኖ ከሚሰራ ድርጅት መሪ ነው። ያውም በገዥው ፓርቲ ልሳን። የ26 ዓመቱ ፖለቲካ እየተንከባለለ እዚህ ላይ ደርሷል። አንድ ሰው እውነትን በመናገሩ ጀርባው ተጠንቶ፣ ደሙ ተለክቶ፣ ግንባሩ ተገላልጦ፣  በሽብር በሚፈረጅባት ሃገር ውስጥ፣ ጥቂቶች የእድሜ-ልክ ፈራጅ ሆነው በተሰየሙበት ሃገር ይህ ተከሰት። እነ እስክንድር ነጋ፣ ተመስገን ደሳለኝ፣ አንዷለም አራጌ ከዚህ የባስ ነገር አልተናገሩም። በፍትህ ስም የሚቀለድባቸው እነ ፕ/ር መረራ ጉዲና እና በቀለ ገርባ ይህችን ያህል እንኳን አልተነፈሱም።

Saturday, December 23, 2017

የኢህአዴግ ስብሰባ

መሳይ መኮንን
EPRDF Addis Ababa meeting
ህወሀት አድብቷል። አንገቱን የሰበረ መስሏል። ሆደ ቡቡ ሆኗል። መሪዎቹ በየምክንያቱ ያለቅሳሉ። ”እንዲህ መሆናችንን አናውቅም ነበር—ለካንስ በድለናችኋል” ይላሉ በየዕረፍት ሰዓቱ። በኢሳት እጅ የገባው ግርድፍ መረጃ ላይ እንደተመለከተው፡ ህወሀት በመከላከያ ሰራዊቱ የአዛዥነት ቁልፍ ቦታዎችን ሊያካፍል ተሰማምቷል። በደህንነት መስሪያ ቤቱ ውስጥ የሚገኙ የተወሰኑ የሃላፊነት ወንበሮችን ለመልቀቅ ቃል ገብቷል። በርስትነት ይዞአቸው የቆያቸውንና በሌሎች በፌደራል ደረጃ የሚገኙ ወሳኝ የሚኒስትር መስሪያ ቤቶችን ለአባል ፓርቲዎች በኮታ ሊያከፋፍል ፍቃደኝነቱን አሳይቷል።

Thursday, December 21, 2017

ወያኔን ማፍረስ አገራችንን ከመፍረስ መታደግ ነው! – የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ

No automatic alt text available.
December 21, 2017
የወያኔው ጦር በጨለንቆ በኦሮሞ ወገኖቻችን ላይ ባደረሰው የጅምላ ጭፍጨፋና እንዲሁም በምዕራብ ሃረርጌ ሃዊ ጉዲና እና ዳሮ ወረዳዎች ውስጥ በኢትዮጵያ ሶማሊ ወገኖች ላይ በደረሰው እልቂት ንቅናቄያችን አርበኞች ግንቦት7 የተሰማውን ከፍተኛ ሃዘን ለመግለጽ ይወዳል። ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ህይወት ከፍተኛ ዋጋ የሚሰጠውና ለዜጎች የህይወት ዋስትናና ነጻነት እውን መሆን ሌት ተቀን የሚታገለው ድርጅታችን፣ እንዲህ አይነት የጅምላ ጭፍጨፋ መርዶዎችን ሰምቶ በዝምታ ለማለፍ የሚያስችለው ትዕግስት የለውም።

የአለም ህዝብ አገራችንን በድህነቷ ይወቃት እንጅ፣ ድህነት ያልበታተነው የህዝብ አንድነትና ፍቅር ያላት አገር መሆኗንም ጠንቅቆ ያውቃል። ይህ በዘመናት የተገነባው ፍቅርና አንድነት የውዷ አገራችን ልዩ መለያ እሴቷ ነው።

መረጃዎች የሚጠቁሙት የህወሀት ፍጻሜ ከሚጠበቀው በላይ ፈጣንና ቅርብ መሆኑን ነው።(መሳይ መኮንን)

Image may contain: 1 person, hat
መረጃዎች ጅረት ሆነዋል። ይፈሳሉ። በጥንቃቄ የተመረጡትን ለቅመን ስንመረምራቸው የሚሰጡን ምስል የህወሀት ፍጻሜ ከሚጠበቀው በላይ ፈጣንና ቅርብ መሆኑን ነው። በቀናት የሚጠብቅ ሳይሆን በሰዓታት የሚለዋወጥ የፖለቲካ ንፋስ ከወዲህ ወዲያ እያጎነን ነው። ህወሀት ጥርሱ ወላልቆ ማየት የሚናፍቀው ኢትዮጵያዊ መሽቶ በነጋ ቁጥር አዲስ ነገር እየሰማ ነው።

በፓርላማው የኦህዴድና ብአዴን አባላት አቶ ሃይለማርያም ለጥያቄዎቻችን መልስ ካልሰጡን መደበኛ ስብሰባ አንሳተፍም ማለታቸው ዛሬ ተሰምቷል። ይህ ቀላል ለውጥ አይደለም። ቤቱ ታሪክ ሊሰራበት ከሆነ እሰየው ነው። ባለፈው የህወሀት ጄነራሎች መጦሪያ የሆነውን ሜቴክን የተመለከተ የፓርላማ ስብሰባ ላይ አባላቱ በድፍረት የተናገሩት ያልተጠበቀ ነበር። ''አሁንስ የፓርላማ አባል መሆን አሳፈረን'' ነበር ያሉት። ይሄው አሁን ደግሞ በሰፊው ደገሙት። ያለፈው ሳምንት ሁለት የፓርላማ ስብሰባዎች ያልተካሄዱት በአባላቱ አድማ መሆኑን ሰማን። ጥሩ ነው። ህወሀት በቁሙ ተስካሩን ሊበላ መድረሱን የሚያሳይ ነው።

Tuesday, December 19, 2017

እነለማ መገርሳ በፍፁም የማይሸነፉበት ምክንያት

መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር)
Lemma Megersa
ከጥቂት ዓመታት በፊት ቅንጅት መንፈስ ነዉ ሲባል ይሰማ ነበር። እዉነት ነበር ፣ እዉነትም ነዉ። አብሮነት ከፈጣሪዉ ለሰዉ ልጅ የተ ሰዉ የመሆን መንፈስ ነዉ። ሴይጣ ጥለቀቱ ዉስጥ እስኪገባ ድረስ ያን የፍቅር መንፈስ አሳንሶና አኮስሶ ደቀ መዛሙርቱንም ሲቻለዉ በየ እስር ቤቱ አጉሮ ሳይቻለዉ ከተፈጠሩባት ምድር አሳዶና አስወጥቶ ቤተ መቅደሱንም ቤተመርገም ሊያደርገዉ ቢፍጨረጨርም፣ መቼም ሊሸነፍ የማይችለዉ የአብሮነት መንፈስ በቁጣ መቅደሱን ሊረከብ ተዘጋጅቷል። እነ ለማ፡፣ አዲሱና፣ገዱ ወደ ደማስቆስም ይሁን ባሕር ዳርሲጓዙ ያ ሊሸነፍ የማይችል የአብሮነት መንፈስ የተገናኛቸዉ ይመስላል። ፈጣሪ ያኔ አሳደህኛልና ሲል ጳዉሎስን ከማዉገዝ ይልቅ ደቀ መዝሙሩ አድርጎ መሾሙን እዚህ ጋ አንድ ይሉሃል።

Monday, December 18, 2017

ሰበር መረጃ – ሕወሃት በጠረጴዛ ዙሪያ እየተሸነፈ ነው | ኃይለማርያም ደሳለኝን ‘ስልጣንህን’ ልቀቅ አሉት

ገረሱ ቱፋ እንደዘገበው
zehabesha አሁን እየተካሄደ ባለዉ የኢህአዲግ ሥራ አስፈጻሚ ውይይት ላይ ሕወሃት በጠረጴዛ ዙሪያ እየተሸነፈ እንደሆነ ከውስጥ የወጣ መረጃ ደርሶኛል። ኦህዴድ እና ብአዴን በጋራ በመቆማቸው በሕወሃት ላይ ድል እየተቀዳጁ እንደሆነ መረጃዎቼ ያስረዳሉ። በመሆኑም ሁለቱ እስከመረሻው በዚሁ ህብረት ከቀጠሉ ለተሻለ ድል እንደሚበቁ ምንጮቼ ያላቸዉን ጠንካራ እምነት ጨምረው ገልፀውልኛል።ስብሰባው ዛሬ ማምሻውንም ይቀጥላል።
በሌላ በኩል ኃይለማርያም ደሳለኝ የሕወሃት ሰዎች ሁለቱ ድርጅቶች ቀሪዉን ሁለት አመት ሳትጨርስ ስልጣንህን ሊቀሙህ ነው ሲላሉት የኦሮሞንና የአማራን ጉዳይ እንደሁለተኛ ዜጋ ጉዳይ እየተመለከተው ነዉ። በትላንትናው ዕለት በቴሌቪዥን ቀርቦ ያነበበው መግለጫ የዚሁ ነጸብራቅ እንደሆነና መግለጫዉ አስቀድሞ በሕወሃት ተፅፎ እንደተሰጠው ምንጮቼ ጠቁመዋል። ኃይለማርያም የተፈጠሩ ችግሮችን ያቀረበበት ቅደመ ተከተልና በንባቡ ውስጥ በኦሮሞ ላይ የደረሰውን እልቂት አኮስሶ በሶማሌ ላይ ደረሰ ያለውን ግዲያ አፅንኦት ሰጥቶ ያቀረበበት ሂደት አቋሙን ግልጽ እንደሚያደርገዉ ምንጮቼ አልሸሸጉም።

“ዶክተሩ” ደብረጽዮን ምላሽ አለው

“… የአመራሩ ድክመት ድርጅቱን ጎድቷል፤ … የበላይ አመራሩ ሥራውን ሲገመግም ብዙ ጉድለት ተገኝቶበታል” በማለት ለፋና ቃለምልልስ የሰጠው አዲሱ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር የወንበዴዎች ቡድን መሪ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ነው። በበፊቱ አመራር ውስጥ ምክትል ሊቀመንበር የነበረው ደብረጽዮን፤ 35 ቀናት በፈጀውና ዋናው ችግር አመራሩ መሆኑን በገመገመው ስብሰባ መሠረት መባረር ሲገባው ይልቁንም ሊቀመንበር ሆኗል።

ኦህዴድ በህወሓት ላይ ላወጣው መግለጫ ሃይለማርያም ምላሽ ሠጠ


በጨለንቆ በተፈፅመው የጅምላ ግድያ በስተጀርባ ማን ነው ያለው ? 
የኢፌዲሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 87 (3) ስር የአገር መከላከያ ሰራዊት የአገርን ሉዓላዊነት ለማሰከበር ነው የተቋቋመው። በዚሁ ንዑስ አንቀፅ 4 እና 5 ስር የአገር መከላከያ ሰራዊት በማንኛውም ጊዜ ለህገመንግስቱ ታዛዥ በመሆን ለፖለቲካ ፓርቲዎች ውግንና ሳያሳይ ነፃ ሆኖ የአገር ደህንነት የመጠበቅ ስራውን እንደሚሰራ ይደነግጋል። ይሄው የመከላከያ ሰራዊቱ ከውጭ የሚመጣውን የአገሪቱን ጠላት ለመከላከል በአገሪቱ ብሄር ብሄረሰቦች የተገነባ ከተቋቋመለት አላማ ውጭ ታሪካዊ ስህተቶችን በህዝቦች ላይ ሲፈፅም ታይቷል።

Saturday, December 16, 2017

የኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ የሽግግር መንግስት ሰነድ ማዘጋጀቱን ገለጸ

አባይ ሚዲያ ዜና

ናትናኤል ኃይለማርያም
የኢትዮጵያን ጉዳይ አስመልክቶ በአውሮፓ ፓርላማ የተጠራ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ አመራሮች በቦታው በመገኘት ኢትዮጵያ አሁን ስለገጠማት ፈታኝ እና አስፈሪ ጉዳዮች በማንሳት ሰፊ ማብራሪያ መስጠታቸውን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለኢሳት በሰጡት ቃለ መጠይቅ ለማወቅ ተችሏል።

Wednesday, December 13, 2017

ከ424 ዜጎች ጭፍጨፋ፤ ከ14 ዓመት መሬት ነጠቃ በኋላ የጋምቤላ “ኢንቨስትመንት” 9ቢሊዮን ብር ያህል ከስሯል

ጋምቤላን በረሃ አድርጎ፤ ሕዝቧን ገድሎ፤ በተለይ የአንድ ክልል “ዜጎችን” ብቻ ጠቅሞ በጋምቤላ የተተገበረው “ኢንቨስትመንት” ዘጠኝ ቢሊዮን ብር ያህል የማይከፈል ዕዳ ውስጥ መዘፈቁን ህወሓት/ኢህአዴግ አመነ።

“እንጨርሳቸው፤ አንድም አኙዋክ መትረፍ የለበትም”


  • እነዚህም የህወሓት ነፍሰበላዎች ይፈለጋሉ!
የሰላም ሰዎች የሆኑት አኙዋኮች ከህወሓት ጋር መቃቃር ውስጥ የገቡት ገና ከጅምሩ ነበር። የቀድሞው የአኙዋክ ምክርቤት ኃላፊ የነበሩት አቶ ኦባንግ ሜቶ እንደሚሉት ችግሩ የተያያዘው ህወሓት የጋምቤላን ለም ምድር የራሱ ለማድረግ ከመፈለጉ ጋር ነው። ህወሓት ሥልጣን ላይ እንደተቆናጠጠ የጋምቤላን ብቸኛ ጄኔሬተር በመንቀል ከመውሰድ አልፎ በአሎሮ ግድብ ላይ የነበሩትን ወደ 400 የሚሆኑ ማሽነሪዎች እና የእርሻ መሣሪዎች በምሽት ወደ ትግራይ ነቅሎ ወስዷል ይላሉ አቶ ኦባንግ። በመቀጠልም ተዝቆ የማያልቀውን የጋምቤላን ድንቅ ሃብት በረኸኞቹ ህወሃቶች ለመዝረፍ ውሳኔያቸው አደረጉ

የተማሪዎች ዓመጽና የየአካባቢው አጫጭር መረጃዎች

አክሱም ዩኒቨርሲቲ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ በየግማሽ ቀኑ ሲነሳና ሲበርድ ነው የሰነበተው። በካፌ ሰዓት ብዙ ጊዜ ድንጋይ ይወረወራል። ማምሻውን በራት ሰዓት በተፈጠረው ብጥብጥ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባትና መውጣት አይቻልም ነበር። በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቋርጠው ወደ ቤተሰቦቻቸው ቢሔዱም እስካሁን መውጣት የሚፈልጉ ከሁለት ሺህ በላይ የዐማራ ተማሪዎች አሉ።

Friday, December 8, 2017

በኢትዮጵያ ስም ህወሓት ከሻዕቢያ ጋር የመጨረሻውን የጠቅላይ ጨዋታ ጀመረ



  • አውቀውትም ይሁን ሳያውቁት “የእምነት አባቶች” የክህደቱ ተዋንያን ናቸው
“… ይህ ዜና በተገለበ መልኩ መሰማት ከጀመረ ሰነባብቷል። ዜናው በደባና በተቀነባበረ ሤራ የሚካሄድ ቢሆንም ዜናውን በገደምዳሜ የሚያሰራጩት ክፍሎች ስለ ጉዳዩ የተጨነቁ አይመስሉም። ቅርብ ሆኜ እንደምከታተለው ይህ ዜና አደገኛና ኢትዮጵያን ዳግም ክህደት የሚያከናንባት፤ እንደ አገር የመኖር ኅልውናዋን አደጋ ላይ የሚጥል ነው። ይህንን የሚያውቁ የሃይማኖት አባት መስቀል ተሸክመው የዚህ ሸፍጥ ተዋንያንና አስፈጻሚ መሆናቸው ያሳፍራል። ጉዳዩ በአጭሩ ህወሓት ከሻዕቢያ ጋር በኢትዮጵያ ስም ሊታረቅ ዓለምአቀፍ ዕውቅና የተሰጠው ድርድር መጀመሩ ነው…”

Wednesday, December 6, 2017

የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ፈጸምን ያሉትን ጥቃት በተመለከተ ህወሃት ጥቃቱ መፈጸሙን አምኗል

Patriotic Ginbot 7 attack TPLF convoy
የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ህዳር 26 – ለህዳር 27/2010 ንጋት ላይ ለወያኔ (አጋዚ) ጦር ሊውል የነበረ ነዳጅ እና ሌሎች ቁሳቁሶችን ጭነው ከሱዳን ወደ ጎንደር ሲጓዙ በነበሩ ተሽከርካሪዎች ላይ በጭልጋ ነጋዴ ባህር በሰነዘሩት ጥቃት ተሽከርካሪዎቹን ሙሉ ለሙሉ ማውደማቸውንና ተሽከርካሪዎቹን አጅበው የነበሩ ወታደሮችን መግደላቸውን ገልጸዋል።

Friday, December 1, 2017

ህዝባችን ለፍትህ እያካሄደ ያለውን ትግል አቅጣጫ ለማስለወጥ ህወሃት የሚሸርበውን ሴራ ማምከን ጊዜ ሊሰጠው የማይገባው ተግባር ነው።


No automatic alt text available.
December 1, 2017
በመንደርና በዘር የተሰባሰቡ የትግራይ ልጆች ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ወይም የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር በሚል ሥም ተደራጅተው በነፍጥ የአገራችንን በትረ ሥልጣን ከተቆጣጠሩ ወዲህ ላለፉት 27 አመታት ከኛ ወዲያ ላሳር በሚል እብሪትና ትዕቢት እያንዳንዱን ማህበረሰብ አዋርደው ገዝተዋል ፤ አሁንም እየገዙ ነው።

Thursday, November 30, 2017

መሀል ኢትዮጵያ – አዲስ አበባ፣ ፍርድ ቤት ውስጥ ህዝቡ በእንባ ይራጫል(መሳይ መኮንን)

Political prisoners in Ethiopia
ፍርድ ቤት ውስጥ ህዝቡ በእንባ ይራጫል። አንድ ሰውነቱ በግርፋት የተዘለዘለ እስረኛ ልብሱን አውልቆ ''እዩት ሰውነቴን። አኮላሽተውኛል። ዘር እንዳይኖረኝ አድርገውኛል።'' እያለ ሲቃና ለቅሶ ባሸነፈው ድምጽ ይማጸናል። ''የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ''ም አለ። ፍርድ ቤቱ በሀዘን ክው ብሎ ቀረ። ሁሉም ተላቀሰ። አሁንም እዚያው አዲስ አበባ ወጣቷ ንግስት 10ሩም የእጆቿ ጥፍሮች ተነቅለው በኪሶቿ ይዛለች። የደረሰባት ቶርቸር መልኳን አገርጥቶታል።

Wednesday, November 29, 2017

የአዜብ መስፍን ከህውሓት መታገድ፣ – ኤርሚያስ ለገሰ

አንደኛ: የመለስ ራዕይ ወደ ሥላሴ መቃብር ይወርዳል። HD ከዚህ በኋላ ” ታላቁ መሪያችን” ብሎ እንዳይናገር ከአርከበ ትእዛዝ ይደርሰዋል።

Tuesday, November 28, 2017

ዳኛ ዘርዐይ ወልደሰንበት ዛሬ ማሕሌት ፋንታሁንን በችሎት መሐል በወቀሳ አስጠነቀቋት

በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ
ዳኛ ዘርዐይ ወትሮም ትዝብት የማያጣው የፌ/ከፍ/ፍ/ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ዳኛ ሆነው ከመጡ ጀምሮ ሌላ የውዝግብ መንስዔ ሆነዋል። Mahlet Fantahun, human rights activist and bloggerታዳሚውን በጥርጣሬ ይሁን በጥላቻ በማያስታውቅ ሁኔታ የሚገረምሙት እኚህ ዳኛ ከመጡ ወዲህ ችሎቱ ቁጡ እና ለተከሳሽ ቀርቶ ለታዳሚ አስፈሪ ሆኗል። በሚገርም ሁኔታ እሳቸው ገጽታ ላይ የሚነበበው ቁጣ ሌሎቹ ዳኞች ላይ አይነበብም። የችሎቱ ዳኞች ባለፈው ግዜ (ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራውን ጨምሮ የአውሮጳ ኅብረትን ወክለው ችሎቱን የሚታዘቡ) ታዳሚዎችን በማስነሳት “እነማን ናችሁ? ለምንድን ነው የመጣችሁት?” ብለው ጠይቀዋል። ይህ በሕግ አግባብ ተገቢ ይሁን አይሁን የሕግ ባለሙያዎች አስተያየት የሚሰጡበት ነው። ችሎቱን ለሚታደሙት እና በራሳቸው ከደረሰባቸው ኢፍትሐዊነት በመነሳት የሰብኣዊ መብት ጥሰት አቤቱታዎችን አድምጦ ለሕዝብ ለማጋለጥ እና የፍርድ ቤት ውሎዎችን በመዘገብ፣ ችሎቱን አክብረው፣ የሕግ የበላይነት እና የችሎቱ ነጻነት ላይ ያላቸውን ሁሉ ጥርጣሬ ቀብረው፣ ለፍትሕ ስርዓቱ የግልጽነት ድባብ ለማላበስ የለት እንጀራ ሳያምራቸው በብዙ መስዋዕትነት ለሚከፍሉት ወዳጆቼ ምን ያህል አስደንጋጭ እና የማስፈራራት ስሜት እንዳለው አውቃለሁ። በመሆኑም በጣም አዝኛለሁ!
ችሎቱ በፖለቲካ አቋማቸው ምክንያት የተለያየ ሰበብ ተለጥፎባቸው የተከሰሱ ሰዎች የሚበዙበት እንደመሆኑ ብዙ ቅሬታዎች ይቀቡበታል። ለዚህ ደግሞ ችሎቱ ማድረግ የሚችለው ዝቅተኛው ነገር ቅሬታዎቹን ማድመጥ ነው። ከዚህ በፊት የነበሩት ዳኞች ቢያንስ ይህንን ሞክረው ነበር። ነገር ግን እኚህን ዳኛ ጨምሮ አዲሶቹ ከመጡ ጀምሮ ችሎቱ የተከሳሾችን ቅሬታ ማቅረብ እንደጠብ ማጫር ነው የሚመለከተው።

ሕወሓት የቀድሞዋን የአባይ ጸሐዬ ሚስት (ሞንጆሪኖ) ሊቀመንበሩ ሊያደርግ ነው እየተባለ ነው

(ዘ-ሐበሻ) ትናንት የድርጅቱን ሊቀመንበር አቶ አባይ ወልዱን ከስልጣኑ ማስወገዱን የገለጸው ሕወሓት በ እርሳቸው ቦታ የቀድሞዋን የአባይ ጸሐዬ ሚስት ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር (ሞንጆሪኖ)ን ሊቀመንበር ሊያደርግ መሆኑን የዘ-ሐበሻ ምንጮች እየገለጹ ነው::
ለመሆኑ ሞንጆሪኖ ማናት? ለምትሉ:
ኤርሚያስ ለገሰ የመለስ ትርፉቶች በሚለው መጽሐፉ ላይ እንዲህ ጽፏት ነበር:: ተጨማሪ መረጃዎች እስኪመጡ መልካም ንባብ::
የሞንጆሪኖ ለቅሶ…
በሰፈሩት ቁና ሆነና ነገሩ የሕወሓት መሰንጠቅ የሞንጆሪኖን ፍጹማዊ አገዛዝ እንዲያከትም አደረገው:: በ እርግጥ የተስፈማሪያምን ያህል ውግዝ ከማርዮስ አልደረሰባትም:: ከአቶ መለስ ተግሳጽ ውጭ::

Sunday, November 26, 2017

“ዘጭ እንቦጭ የኢትዮጵያ ጉዞ” በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም

No automatic alt text available.
ታደለ መኲሪያ
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ፣ ክኢሳቱ ጋዜጠኛ ማንአላቸው ስማቸው ጋር ስለ መጽሐፉ “ዘጭ እንቦጭ የኢትዮጵያ ጉዞ” ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ ተከታትያለሁ፥ ይህን መነሻ በማድረግ አቶ አቻምየለህ ታምሩም “ንግግሩ ታሪክ መዝግቦ ከያዘው እውነት ጋር ይቃረናል“ በሚል ሐሣብ ይዘው ቀርበዋል፥ እኔም መላ መጽሐፉን አላነበብኩትም፥ ሆኖም የፕሮፌስሩን ያለፉ ሥራዎችን በከፊል አንብቤለሁ ፤ ለ52 ዓመታት በኢትዮጵያ ጉዳይ አንኳር አንኳር የሆኑ ሐሣቦችን ሲያቀርቡ ከማስታውሰው ሁለት ለኣብነት ልጥቀስ፣ በእኛ አቆጣጠር፣ 1964 ዓ.ም ነበር፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የወረዳና የአውራጃ ኣስተዳዳሪዎቹን እንዲመርጥ ያቀረቡት ሐሣብ እስከዛሬም እውን አልሆነም፥ በ 1970 ዓ ምህረትም፣ ስድስት ኪሎ ግቢ ነበር፤ አንድ ካድሬ እየተደረደረ መጥቶ ”ፕሮፌስር ብሎ ተጣርቶ ንቃት አለ፣ ውይይት ኣለ፥” ሲላቸው፣“ ለራስህ ንቃ “ብለውት ሄዱ፥ በወቁቱ አካባቢው በፍረሃት ድባብ ተውጧል፣ ፥ በላይ የሚባል የዩኒቨርሲቲ መምህር፣ ከአራት ኪሎ አስተምሮ ሲወጣ ቀበሌዎች ተከታትለው ከሰድስት ኪሎ መግቢያ ደጃፍ ላይ በኢህአፓ ስም ነፃ እርምጃ ወስደውበታል፣ ግቢው ተሸብሯል፣ ካድሬው ከነበሩት ሰዎች ሁሉ መርጦ ወደ ፕሮፌስር መሰፍን ወልደማሪያም መሮጡ አድኑኝ ይመስላል። ግርግሩ ለፕሮፌሰሩ ቁብ አልሰጣቸውም፥ እነዚህ ሁለት ክስተቶች በተለያዩ ሥራዓቶች ሰለነበሩ ስለ ፕሮፌሰሩ የሚሉት ቁምነገሮች አላቸው ። ወደ ተነሣሁበት ሐሣብ ልመልሳችሁ፥

Friday, November 17, 2017

የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ከሱዳን ነዳጅ ጭኖ፣ በወታደሮች ታጅቦ ይጓዝ በነበረ መኪና ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ገለጹ


ዛሬ ህዳር 7 ቀን 2010 ዓ/ም ከምሽቱ 12 :48 ሲሆን በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ ጓንግ ወንዝ ድልድይ ከመድረሱ በፊት 100 ሚትር ሲቀረው መታጠፊያ ቦታ ላይ በህወሓት ወታደሮች ከፊትና ከኃላ ታጅቦ ሲጓዝ በነበረ ነዳጅ በጫነ ቦቴ መኪና ላይ በተፈፀመ ጥቃት ተሽከርካሪው ሙሉ በሙሉ አስከ ጫነው ነዳጅ ሲወድም በአሽከርካሪው እና በሚያጅቡት ወታደሮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል፡፡

Thursday, November 16, 2017

”እኛ ደህና ነን፣ ምንም የተፈጠረ ነገር የለም፣ የሚፈጠር ነገርም አይኖርም” ወ/ሮ ውባንቺ ቢሻው የመንግስቱ ኃይለማርያም ባለቤት

Mengistu Haile Mariam
Mengistu Haile Mariam, Ethiopian army officer and head of state (1974–91)
መሳይ መኮንን
የቢሮ ስልኬን አነሳሁ። ወደ ሀራሬ ደወልኩ። ከወዲያ ማዶ ትህትና የተሞላበት የእመቤት፣ የወይዘሮ፣ የእናትነት ግርማ ሞገስ የተላበሰ ረጋ ያለ ድምጽ ተሰማኝ። ይሄን ድምጽ አውቀዋለሁ።

የመቀሌው ሽኩቻና የህወሃት የውድቀት አፋፍ

ክንፉ አሰፋ
TPLF Mekelle meeting
መቀሌ ወሩን ሙሉ ውጥረት ውስጥ ከርማለች። ከተማዋ ላይ እየወረደ ያለው ዶፍ የሚያባራ አይመስልም። የህወሃቶቹ የዘንድሮ መሰባሰብ ለጤና እንዳልነበረ ግልጽ ነው። ሰዎቹ እንደወትሮው “በሃገር ጉዳይ ላይ” ለመዶለት ወደ መቀሌ አልተጓዙም። ቀደም ሲል ጠላታችን ድህነት ነው ሲሉን ነበር። አሁን ግን በለሁለት ተቧድነው አንዱ ሌላውን ጠላት ሲል ይሰማል።

Wednesday, November 15, 2017

የብሄራዊ ደህንነት ዕቅድ ወይስ የህወሀት የስንብት ደብዳቤ?

Azeb Mesfin and TPLF
በመሳይ መኮንን
መቀሌ
ይህን ጽሁፍ በማዘጋጅበት ሰዓት መቀሌና ሀራሬ ሁነኛ የፖለቲካ ክስተት ተፈጥሯል። የመቀሌው ይፋ የወጣ አይደለም። በህወሀት አፍቃሪያን ድረገጾች የተተነፈሰ ወሬ ነው። ወ/ሮ አዜብ መስፍን የመቀሌውን ህንፍሽፍሽ ረግጠው ወጡ የሚለው ከውስጥ አዋቂ ያፈተለከው ዜና በቀላሉ የሚታይ አይደለም። በትክክል ከሆነ የሀራሬው ዓይነት መፈንቅለ መንግስት ልናይ የምንችልበት እድል ሰፊ ነው። የጄነራል/ፕሮፌሰር ሳሞራ የኑስ ቡድን በመቀሌው ስብሰባ ከተሸነፈ እጁን አጣጥፎ የሚቀመጥ አይሆንም። በአቶ ስብሃት ነጋ የሚመራው የአዲስ አበባው ህወሀት በአንዳች ተአምር መከላከያውን ከሳሞራ የኑስ እጅ ፈልቅቆ ካልወሰደ በቀር የወ/ሮ አዜብ መስፍን ኩርፊያና ረግጦ መውጣት የሚያስከትለው መዘዝ ለህወሀት ፍጻሜው ሊሆን ይችላል።

Sunday, November 12, 2017

የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚያስከትል አዲስ የጸጥታ እና የደህንነት ዕቅድ ይፋ ተደረገ

በሰብዓዊ መብት ላይ ከፍተኛ ወንጀል የሚፈጽም አዲስ ዕቅድ ይፋ ተደረገ፡፡ ዕቅዱ የብሔራዊ እና የክልል ደህንነት ጸጥታ ምክር ቤቶች የጋራ ዕቅድ የሚባል ሲሆን፣ ይህን ለማስፈጸምም ራሱን የቻለ አንድ ግብር ኃይል አለው፡፡ በውጭ ዲፕሎማቶች እና በእርዳታ ሰጪ ሀገራት ጫና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማንሳት ተገዶ የነበረው ገዥው ፓርቲ፣ አሁን ደግሞ ቆዳውን ገልብጦ ሌላ ጸረ ህዝብ አዋጅ ይዞ ብቅ ማለቱም ተነግሯል፡፡
ትላንት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በተደረገው ስበሰባ ላይ የፌደራል እና የከልል የደህንነት አባላት፣ የመከላከያ አዛዦች እና በጸትታ ጉዳይ ላይ የሚሰሩ የገዥው ቡድን ሰዎች ተገኝተው ነበር፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሩ እና የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ሲራጅ ፈጌሳ፣ በውይይቱ ላይ እንደገለጹት፣ አዲስ የወጣው ዕቅድ ለቀጣይ አንድ ዓመት ይቆያል፡፡ ዕቅዱ በፌደራል እና በክልሎች የተቀናጀ ተሳትፎ እንደሚተገበር የገለጹት አቶ ሲራጅ፣ ዕቅዱም ከፌደራል እስከ ቀበሌ ድረስ እንደሚተገበር ተናግረዋል፡፡

Saturday, November 11, 2017

የመጨረሻው መጀመሪያ( መሳይ መኮንን)


የኢኮኖሚ ቀውስ ህወሀትን በአፍጢሙ ሊደፋው ተቃርቧል። የፖለቲካ ግለቱ ከቤተመንግስቱ አፋፍ ተጠግቷል። የኢኮኖሚና የፖለቲካ ቀውሶች አንድ ላይ ሲከሰቱ ደግሞ አይጣል ነው። አንዳቸው በተናጠል ቢመጡ እንኳን የመንግስት ለውጥ የማምጣት አቅማቸው ከፍተኛ ነው። እያየን ያለነው ደግሞ ሁለቱም ተያይዘውና ተደጋግፈው በፍጥነት እየገሰገሱ መሆናቸው ነው። ሌላም ቀውስ ከአጠገባቸው አለ። ማህበራዊ መናጋት። ይህም ቀውስ ስር ይዞ አድፍጧል። ለብዙዎች ይህ ወቅት የደርግን የፍጻሜ ዘመን ያስታውሳቸዋል። ወደ ኋላ ራቅ ላለው ትውልድ ደግሞ የ66ቱ አብዮት ኮፒ ሆኖባቸዋል።

Friday, November 10, 2017

ተጋለጠች!!! የነ ሚሚ ስብሃቱ ጉዳይ፦ ሙሰኝነት ወይስ ጋዜጠኝነት (የሳዲቅ አህመድ ልዩ ዜና ትንታኔ) | የሰበታው ሰፊ መሬት ተወሰደባት | ሌሎችም ምስጢሮች

ሚሚ ስብሃቱ ሰበታ ዉስጥ በህገወጥ መንገድ የያዘችዉ 35ሺ ካሬ ሜትር ተወሰደባት
የዛሚ ሚዲያና ተባባሪዎቻቸው አሰሪና ሰራተኛን በማገናኘት የሚያደርጉት ዘረፋ
ሰራተኞችን በማስቀጠር ለደህንነት መስሪያ ቤቱ የመሰለላቸው ሁናቴ
ዛሚ ሚዲያዉ ህዝብን ከህዝብ ለማጫረስ ከENN ቲቪ ጋር የመተባበሩ ምስጢር
የህወሃት የፕሮፓጋንዳና የስለላ መረብ ተባባሪዎች ሴራ ሲጋለጥ!
በሳዲቅ አህመድ | ቢቢኤን ሬድዮ
ይከታተሉት

Wednesday, November 8, 2017

እነ አላሙዲ በሳዑዲ “ቂሊንጦ”


ቅዳሜ ማታ በቁጥጥር ሥር የዋሉት የሳዑዲ ልዑላንና ሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት እንዲሁም አላሙዲ መሬት ላይ ተኝተው የሚያሳይ ፎቶ ዴይሊ ሜይል በድረገጹ ላይ ለቋል። “ቂሊንጦ” በሚሰኝ ሁኔታ “አገልግሎት” እየተሰጣቸው እንደሆነ ከዴይሊ ሜይል ዘገባ ለመረዳት ይቻላል።

Saturday, November 4, 2017

ህወሀቶች በማያቋርጥ ስብሰባ ውስጥ ናቸው / መሳይ መኮንን/

ህወሀቶች በማያቋርጥ ስብሰባ ውስጥ ናቸው። ልዩነታቸው ከመጥበብ ይልቅ እየሰፋ መጥቷል። የበላይነት ይዟል የተባለው በስብሃት ነጋ የሚመራው ቡድን ከሳሞራ የኑስ ላይ ወታደሩን የመንጠቅ ሙከራው የተሳካ ባለመሆኑ አንዳቸውም አንጃ ገዝፎ መውጣት ተስኖት በር ዘግተው መጠዛጠዛቸውን ቀጥለዋል። መጨረሻቸው አጓጊ ይመስላል። ቦታ እየቀያየሩ የቀጠሉት ህንፍሽፍሽ ለኢትዮጵያ መፍትሄ ለማምጣት እንዳልሆነ ይታመናል። ከችግር ፈጣሪ መቼም የመፍትሄ ሀሳብ አይፈልቅም። የመለስ ዜናዊ አይነት ብልጣብልጥና ሴረኛ መሀላቸው ባለመኖሩ አንደኛው አንጃ ነጥሮ የመውጣትና ሌላኛው ደፍልቆ ለማንበርከክ ያለው እድል እጅግ ጠባብ ነው። ዝሆኖች ሲጣሉ ጥሩ ነው።

Friday, November 3, 2017

ብሱን እየገሰጠርን ከላችንን እናውልቅ (በነጋ አባተ)

በነጋ አባተ
Professor Berhanu Nega
1) ከዓመት በፊት ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በዋሽንግተን ዲሲ ንግግር ባደረጉበት ወቅት ንግግሩን በቀጥታ ስርጭት ከተከታተልኩ በኋላ “ብርሃኑ እንደቸርችል እኛ እንደ እንግሊዞች” በሚል ርዕስ ስር አንድ መጣጥፍ ማቅረቤን አስታውሳለሁ። ዘንድሮ በሲያትል ዋሽንግተን በተደረገው ስብሰባ የፕ/ሩን ንግግር ፊት ለፊት ቃል-ተአካል ተገጣጥመን ስለሆነ ብዙ ነገሮችን ለማስተዋል እድል አግኝቻለሁ። እንደ ዜጋ ከዚህ በፊት ደጋግሜ  ባቀረብኳቸው መጣጥፎቼ አንኳር አንኳር ናቸው የምላቸውን ፍሬ ሃሳቦች እየሸረከትኩ ወደ አንባቢዎቼ አምጥቻለሁ። በመክሊቴ ቆሜአለሁ ብዬም አስባለሁ። የቀረቡትን ሃሳቦች ወደ አትሮኑ አስጠግቶ ማድቀቅና ማላም ደግሞ  የፖለቲካውን መዘውር ለመያዝ የሚያታትሩት ወገኖች ድርሻ ይመስለኛል።

Wednesday, November 1, 2017

እነለማ መገርሳ /መሳይ መኮንን/


ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኦህዴድ መንደር የሚታየው ነገር የተለየ ነው። ስለዚህ ጉዳይ ለመግለጽ ትንሽ ወደኋላ መንደርደር ግድ ይላል። በ1982ዓም የኦሮሞን ህዝብ ለመቆጣጠር እነ መለስ ዜናዊ ሰሜን ሸዋ ደራ ላይ ጠፍጥፈው የሰሩት፡ ሳምባና ልቡ በህወሀት ቁመና ልክ የሚተነፍስና የሚመታ ድርጅት መሆኑ የአገላለጽ ልዩነት ካልሆነ በቀር በድርጅቱ የታሪክ ድርሳን ላይ የተጻፈ እውነት ነው።
ሻዕቢያ በምርኮ በያዛቸውና በኋላም ለህወሀት በጉዲፈቻነት በተሰጡት የደርግ ወታደሮች የተመሰረተው ኦህዴድ ባለፉት 26 ዓመታት የህወሀት ቅርንጫፍ ሆኖ ትዕዛዝ ከመቀሌ እየተቀበለ በኦሮሞ ህዝብ ላይ ተፈናጦ መክረሙም የአደባባይ ሀቅ ነው። ለሩብ ክ/ዘመን የኦሮሞ ህዝብ በኦነግ ስም በጅምላ እስር ቤት ሲጋዝ፡ በየመንደርና ጫካው ሲገደል፡ በየማጎሪያ እስር ቤቱ ፍዳ መከራውን ሲበላ ኦህዴድ በስሙ እየማለ ፡ በግብር እየገደለ ከህወሀት ጎን ተሰልፎ ቆይቷል። ስለዚህ ጉዳይ በርካታ ጸሀፊያን ብዙ ነገሮችን ስለጠቀሱ ከዚህ በላይ መግፋት አያስፈልግም። በአጭሩ ግን ኦህዴድ ፈጣሪውና ጌታው ህወሀት መሆኑን፡ ሲያገለግል የከረመውም ህወሀትን እንደሆነ ማስታወስ ይገባል።

Tuesday, October 31, 2017

ህወሓት የኦህዴድን የበላይነት በመቀበል ኦሮሞ ጠ/ሚኒስትር ሊሾም ነው

  • ጉዳዩ በህወሓት ዘንድ መጠነኛ መከፋፈል ፈጥሯል
“ኃይለማርያም ደሳለኝ የመስዋዕት በግ?” ሲሉ የመረጃው ሰዎች አዲሱን ዜና ይጀምራሉ። የጎልጉል ታማኝ መረጃ አቅራቢዎች በኦሮሚያ ከአሁን በኋላ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ኃይል – ህወሓት ዕድል ፈንታ እንደሌለው ማመኑን ይጠቁማሉ። የኦሮሞ ጥያቄ የወንበር መሆኑን ህወሃት እንዳመነና ይህንኑ እምነቱን ተግባራዊ ለማድረግ መነሳቱን ለ“ወዳጆቹ”፣ ጌቶቹና አሳዳሪዎቹ ማሳወቁንም ይጠቁማሉ። በሌላ ወገን ደግሞ ይኸው ሁኔታ በህወሓት ውስጥ መጠነኛ መከፋፈልን እንደፈጠረ ይነገራል።

የመጀመሪያ መጨረሻው

Image may contain: 1 person, sitting and indoor
[በኤርሚያስ ለገሰ]
የሕውሓት አገዛዝ የመጨረሻውን መጀመሪያ ጐዳና ጀምሮታል። ይህ ምዕራፍ እውነተኛው የስርአቱ ባህሪ በማያወላዳ መንገድ የሚገለጥበት ሆኗል ። በተለይም የትግራይ ተወላጆችን በፍራቻ በመሸበብ ከሌሎች ኢትዬጲያውያን ጋር ደም እንዲቃቡ የማይቆፍረው ጉድጓድ እንደማይኖር በግልፅ የታየበት ነው። የሰሞኑ አስደንጋጭ ክስተቶች ዝም ብለው የመጡ ሳይሆን ከአገዛዙ ውስጣዊ ባህሪ የሚመነጩ ናቸው።
ሰለሆነም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያደርገው የስርአት ለውጥ ትግል ህውሓት ትግሉን ወደ ሌላ አቅጣጫ በመውሰድ እንዳይቀለብሰው የሚያደርጉ ስትራቴጂ እና ስልቶችን መከተል እንደሚያስፈልግ ግላጭ የወጣበት ሆኗል። ለዛሬው በኦሮሚያ እየተካሄዱ ያሉ ሕዝባዊ ትግሎችን ለማገዝ ይረዳሉ የምላቸውን ጥቂት ቁምነገሮች ለመጠቆም እፈልጋለሁ።
# የቅድሚያ ቅድሚያው ህዝባዊ እምቢተኝነቱንና ተቃውሞውን አጠናክሮ መቀጠል ይሆናል። ሰልፎችን አለማቋረጥ፣ መንገድ መዝጋት፣ የቀበሌና ወረዳ እንዲሁም የመንግስት ቢሮዎችን ማጨናነቅ፣ የፓርቲ ጽሕፈት ቤቶችንና ኩባንያዎችን ማገት ያስፈልጋል። ከህውሓት/ ኢህአዴግ ጋር ባላቸው የጥቅም ትስስር የሚንቀሳቀሱ ባለሃብቶችን ንብረት ቆጠራ ማካሄድና ከአገዛዙ ጋር ያላቸውን ትስስር ፍቺ እንዲፈጽሙ ማስጠንቀቅ ያስፈልጋል። የኤፈርት ምርቶችን የሚቀበሉ ነጋዴዎች ውላቸውን እንዲያቋርጡ ማስጠንቀቂያ መላክ ያስፈልጋል። የጉና ኢንተርፕራይዝ የጅምላ እና ችርቻሮ ሱቆች ተለይተው መዘጋት ይኖርባቸዋል። የአንበሳ፣ ወጋገን ባንክና የአፍሪካ ኢንሹራንስን ህዝቡ እንዳይጠቀም ማድረግ ያስፈልጋል። እንደዚህ አይነት እርምጃዎች ተጠናክረው መቀጠል ያለባቸው ነው።

Sunday, October 29, 2017

“ሁሉንም ፈንቅል HR 128ን አምክን” – በሶማሊያ ዕልቂት የህወሓት ሥውር እጅ?

ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ የተነሳበትን ዓላማ ለማሳካት የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም የሚለው አስተያየት አሁን አሁን አከራካሪ ሊሆን አይችልም። በብዥታ ውስጥ የነበሩት እንኳን አሁን “ምን እየሆነ ነው” በሚል ራሳቸውን እየጠየቁ ያለአስረጂ ምላሹን እያገኙ ህወሓትን በጥርጣሬ የሚያዩበትን መነጽር አውልቀዋል። ይህ እንግዲህ በውጪውም ዓለም ጭምር እየሆነ ነው።

Tuesday, October 24, 2017

በሁለቱ ድርጅቶች ጥምር መንግስቱ ሊመሰረት ይችላል። ( በኤርሚያስ ለገሰ)

የቀጣይ ግማሽ አመት እቅድ
በብዙዎች ዘንድ ኦህዴድ አሁን የያዘውን አቋም አስመልክቶ የተለያዩ አስተያየቶች ይሰጣሉ።በአንድ በኩል አባዱላ የወሰደውን እርምጃ እና የለማ መገርሳ ካቢኔ ከአንደበታቸው የሚወጣውን ኢትዬጲያዊነት በመመልከት እድል ሊሰጣቸው ይገባል የሚሉ አሉ። በሌላ በኩል አሁንም ከጀርባ ያለው ህውሓት ስለሆነ የተቀነባበረ ድራማ ነው የሚሉ ይገኙበታል። ከዚህ በተጨማሪም ” ፌንጣ ብትቆጣ ክንፏን ለመጣል ነው” በሚል የሚተርቱ አልጠፉም።
የራሴን ቦታ ስመለከተው ኦህዴድ ዋነኛ የለውጥ ሐይል ባይሆንም በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ አመኔታ የሚፈጥሩ እርምጃዎችን መውሰድ ከቻለ ሊበረታታ እንደሚገባይሰማኛል።
ኦሕዴድን ምንም ሳናስጨንቀው ህውሓት ከቀየሰው ህጋዊ ማእቀፍ ሳይወጣ የሚፈፅመው ቁልፍ ተግባራት የመበረታታቱ መነሻ ሊሆን እንደሚገባ እምነት አለኝ።
በመሆኑም የሚከተሉትን ቀላልና ሕጋዊ ተግባራት በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ( ህዳር – ሚያዝያ) ይፈፅምና ማበረታታቱን ወደ ድጋፍ እንቀይርለት።
አንደኛ:-የኢህአዴግ ሕገ ደንብ በግልፅ እንዳሰፈረው አባል ድርጅቶቹ በማንኛውም ወቅት ከግንባሩ ለቀው መውጣት ይችላሉ።በመሆኑም ኦሕዴድ በግንባሩ ሕገ ደንብ መሰረት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ፍቺውን በሚቀጥለው ጉባኤ ላይ አቅርቦ መፈፀም ይኖርበታል። ይሄን ማድረግ ሕጋዊ ነው። ቀላልም ነው።

የህወሃት ጣእረሞት ባጭሩ ሲዳሰስ (መስቀሉ አየለ)

መስቀሉ አየለ
Meles Zenawi on fire
ለዘር ፖለቲካ የበላይነት በመስጠት ኢትዮጵያዊነትን ለማዳከም የቋንቋ ባቢሎን ገንብቶ ክልላዊ አድረጃጀትን ሲገነባ የኖረው ወያኔ የዘራው ዘር ፍሬ አፍርቶ ዛሬ የሱን ልሳን የሚናገሩ ሚሊዮኖች በየአቅጣጫው እንደ እንጉዳይ መፍላት ጀምረዋል። በዚህም የተነሳ ማእከላዊ መንግስቱ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ግባተ መሬቱ ተፈጽሟል ማለት ይቻላል።

Saturday, October 21, 2017

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ - ስለ ማረሚያ ቤት ቆይታው

  ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ - ስለ ማረሚያ ቤት ቆይታው 
• “እንደ ፍርደኛ ሳይሆን እንደ ጦር ምርኮኛ ነበር የምታየው”
         • “በሃገሪቷ ላይ ምን እየተካሄደ እንዳለ አላውቅም ነበር”
         • “እናቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያላት ነች”

   ባለፈው አርብ ጥቅምት 3 ቀን 2010 ዓ.ም ከእስር እንደሚለቀቅ ሲጠበቅ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ፤በግልጽ ባልታወቀ ምክንያት በዕለቱ ሳይፈታ በመቅረቱ ቤተሰቦቹ ማዘናቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ጋዜጠኛው ከሁለት ቀን በኋላ ግን የ3 ዓመት እስሩን ያለ አመክሮ አጠናቅቆ፣መፈታቱ ይታወቃል፡፡ ለመሆኑ የማረሚያ ቤት ቆይታው ምን ይመስል ነበር? ወደፊትስ ምን አቅዷል? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፤ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን አነጋግሮታል፡፡

Thursday, October 19, 2017

የሕወሃት የበላይነት በውዴታ አሊያም በግዴታ ያበቃል! | ስዩም ተሾመ

በሕገ መንግስታዊ የፌደራል ስርዓት በምትመራ ሀገር፣ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት በአራቱ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች፤ ህወሓት፥ ብአዴን፥ ኦህዴድ እና ደኢህዴን ጥምረት የሚመራ ሆኖ ሳለ፣ በሀገሪቱ ለሚስተዋሉ ፖለቲካዊ ችግሮች ህወሓትን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ አድሏዊነት ሊመስል ይችላል። ነገር ግን፣ ይሄ እውነታ እንጆ አድሏዊነት አይደለም። ሌሎች የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች፣ የፌደራል ስርዓቱና ተቋማት፣ እንዲሁም የክልል መንግስታትና ተቋማት የሚተዳደሩበት ሕግ፥ ስርዓትና መዋቅር በህወሓት የፖለቲካ መርህና አመለካከት ላይ የተመሰረተ ነው።

Monday, October 16, 2017

በረከት ስሞዖን መልቀቂያ ማስገባታቸው ተነገረ

ትናንት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቦርድ ሊቀመንበርነታቸው መባረራቸውን ሪፖርተር ጋዜጣ በዘገበ ማግስት የብአዴን/ኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ በረከት ስምዖን ከድርጅታቸውና ከሥራቸው የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸው እየተነገረ ነው::
የጠቅላይ ሚኒስተሩ አማካሪ ሆነው እየሰሩ የሰነበቱት አቶ በረከት ስምዖን መልቀቂያ ያስገቡበት ምክንያት እስካሁን አልተገለጸም:: ሆኖም ግን በዚህ መረጃ ዙሪያ የተለያዩ አክቲቭስቶች አስተያየቶችን እየሰነዘሩ ይገኛሉ::

Friday, October 13, 2017

ተመስገን ደሳለኝ የተፈረደበትን የእስር ጊዜ ያለ አመክሮ የጨረሰ ቢሆንም እስርቤቱ ሊፈታው ፍቃደኛ አልሆነም

Temesgen Desalegn "Fact" Ethiopian Amharic newspaper editor
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የወያኔ አገዛዝ የፈረደበትን የሦስት አመት የእስር ጊዜ (ያለ አመክሮ) ሙሉ ለሙሉ ጨርሶ የሚፈታበት ቀን ዛሬ ቢሆንም የዝዋይ እስርቤት ተመስገንን ሊፈታ ፍቃደኛ አለመሆኑን በእስርቤቱ ተገኝቶ የተመስገንን መፈታት ሲጠባበቅ የነበረው ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ ገልጿል።

የሴናተር ኢንሆፍ ህወሓትን የመታደግ ዘመቻ ቀጥሏል!


  • ጉብኝቱ “ከHR 128 … ውጪ ሊሆን አይችልም” ኦባንግ
የአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ሴናተር ጀምስ ኢንሆፍ ህወሓት/ኢህአዴግን ለመታደግ በአዲስ አበባ ላይ ከኢህአዴግ ሹሞች ጋር መከሩ። አቶ ኦባንግ ሜቶ ጉብኝቱ “ከHR 128 የተያያዘ ነው፤ ከዚህ ውጪ ሊሆን አይችልም” ይላሉ።

Thursday, October 12, 2017

ወሊሶ: በአንድ ቀን “ከሱናሚ ወደ ሰላም!”

በትላንትናው ዕለት በአንዳንድ የኦሮሚያ አከባቢዎች ሕዝባዊ ተቃውሞ ሲካሄድ እንደነበር ይታወሳል። ሰላማዊ ሰልፉ በተለይ በአምቦ ከተማ በሰላም ሲጠናቀቅ፣ በሻሸመኔ ደግሞ የስምንት ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል። በተቃውሞ ሰልፉ ላይ “Down Down Woyane” የሚል መፈክር ሲሰማ እንደነበር በማህበራዊ ሚዲያዎች ተገልጿል። 

ለኢትዮጵያ የመከላከያና ፖሊስ ሠራዊት አባላት የተደረገ ጥሪ !! ከፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

የአርበኞች ግንቦት7 ሊቀመንበር በድጋሚ የቀረበ ።
የተከበራችሁ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት አባላት፤ የፌደራልና የክልል ፓሊስ አባላት፤ የአጋዚ ልዩ ኮማንዶ ጦር አባላትና ሌሎች የሥርዓቱ ታጣቂዎች። አገራችን በለውጥ ሂደት ውስጥ ባለችበት በዚህ ወሳኝ ወቅት ለእናንተ ቀጥታ መልዕክት ማስተላለፍ የሚገባ ሆኖ ስላገኘሁት ይህንን አጭር መልዕክቴን በጥሞና እንድታዳምጡኝ፤ የሰማችሁ ላልሰሙት እንድታደርሱልኝ እጠይቃለሁ።

Wednesday, October 11, 2017

አባዱላ ወደ ጨፌ ወይስ ወደ ሸቤ?

የሰበር ዜና ልክፍት የተጠናወተው የዘመኑ “ሚዲያ” የአባዱላን ከአፈጉባኤነት መልቀቅ በሰበር ዜናነት ማናፈሱ ቆም ብሎ ላየው ራስን ትዝብት ላይ የሚጥል ነው። የአባዱላ መልቀቂያ ማስገባት “ምስጢር” በቅርቡ የሚለይለት ቢሆንም በህወሓት ተለክቶና ተጠፍጥፎ የተሠራ ድርጅትና ስብዕና ያለው ለዚህ ዓይነት የሞራል ልዕልና ይደርሳል ብሎ መገመት ህወሓትን ካለማወቅ ወይም ራስን ከመሳት የሚመነጭ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም።

የሕወሓት ደህንነት የኦህዴድ ባለስልጣናትን አስጠነቀቀ | መልቀቂያ ያስገቡ ባለስልጣናትን በሽምግልናም በማስፈራሪያም እያጣደፋቸው ነው

(ዘ-ሐበሻ) የኢህአዴግ አባል የሆነው ኦህዴድ አመራር ለሕወሃት አልታዘዝም ማለቱን ተከትሎ ድርጅቱ በደህንነቱ በኩል የኦህዴድ ባለስልጣናትን እያስፈራራ ሲሆን በሌላ በኩልም በሽምግልና ወጥሮ እንደያዛቸው የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ::

Monday, October 9, 2017

አልተገናኝቶም (መስቀሉ አየለ)

መስቀሉ አየለ
UNREST
ኦህዴድ ብአዴንን ይበልጠዋል የሚለው “ዩኒቨርሳል ትሩዝ” አይነት በመሆኑ ማዎዳደሩ ተገቢ አይመስለኝም። አንድ ቢሉ ምንም እንኩዋን ሁለቱም አሽከርነታቸው ለትግራዩ ገዥ ጉጅሌ ቢሆንም ኦህዴድ ተቦክቶ የተሰራው ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ከኦሮሞ ልጆች ሲሆን ብአዴን ግን አፈጣጠሩ ከጨነገፈው የኢህአፓ ሽል ሲሆን ቀስ ብሎ ኢህአዴን ተብሎ በኢትዮጵያዊ ማንነት ለመምጣት ሞከረና ድህረ ደርግ የዘር ፖለቲካ የበላይነት ሲያገኝ የሚገባበት ቢያጣ አማራ ነኝ ብሎ ባህር ዳር ውስጥ ሄዶ ተወሸቀ። ለዚህም ነው በብአዴን ዋናዎቹ የቀድሞ አመራር ውስጥ አማራ የሆነ ሰው ፈልጎ ማግኘት ችግር የሚሆነው። አዲሱ ለገሰ የሚዛን ተፈሪ ኦሮሞ ነው። ተፈራ ዋልዋ ከጊሚራ ብሄረሰብ ነው። ህላዌ ዮሴፍ ትግሬ ነው። በረከት ኤርትራዊ ነው። አያሌ ጎበዜ ትግሬ ነው። መለስ ጥላሁን ትግሬ እያለ ሲቀጥል የዛሬዎቹ ተተኪዎች እነ ካሳ ተክለ ብርሃን እነ አለምነው መኮንን እንዲሁ ነፍሳቸው ከየት እንደተጋገረ እና እንወክለዋለን የሚሉትን ህዝብ ምን ያህል እንደሚጠሉት ግልጽ ሲሆን ደመቀ መኮንንም ህወሃት አድርግ ያለውን ለማድረግ የቆረበ የከሚሴ ኦሮሞ መሆኑን ወዘተ ማየት ነው። ስለዚህ የብሄር ፖለቲካን በመርህ ደረጃ ተቀብለው ሳለ በማይወለዱበት ይልቁንም በጣም በሚጠሉት ህዝብ ላይ የተሾሙ ጋንግሪኖች በየትኛው ሰብእናቸው እንደ አንድ ኦህዴድ ለኦሮሞ የሚቆረቆረውን ያህል እነሱ ለአማራውሊቆረቆሩ ይችላሉ?

ሽሽት እና የአባዱላ ገመዳ ነገር (ክንፉ አሰፋ)

ክንፉ አሰፋ
Abadula Gemeda Resigns
ከሰሜን እና ከበስተ-ምስራቅ አቅጣጫ እየነፈሰ ያለው አውሎንፋስ መርከብዋን እያናጋት ይገኛል።  ጫፍ ላይ ጉብ  ያሉትን አስተናጋጆች እያንጠባጠበ የሚገፋው ሃይል እየበረታ መጥቶ፣ አሁን ከካፒቴኑ ቁጥጥር ውጭ የሆነ ይመስላል። ይህ ሁላችንንም የሚያስማማን መራራ ሃቅ ነው። ችግሩ እዚህ ላይ አይደለም። ግን… እየሰመጠ ካለው ከዚህ መርከብ ለማምለጥ የተገኘችውን ቀዳዳ እየተጠቀሙ የሚሾልኩትን ሁሉ “ጀግና” ብለን ለመጥራት እንደምን ይዳዳን?
ራስን ማዳን እና ሃገርን ማዳን፤ በሰማይና በምድር መሃከል ያለ ርቀትን ያህል የተለያዩ ነገሮች ናቸው።
ዘንግተነው ከሆነ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ይህ ስራዓት “በስብሷል” ብሎ ከተናገረ 10 አመታት አልፈውታል። ከ 26 ዓመታት በኋላ ደግሞ እነሆ ህወሃት ከርፍቶ መርገፍ ጀመረ። ችግሮቹ ግን እጅግ እየተባባሱ እንጂ እየተሻሻሉ አልመጡም። ይህ ስርዓት ዛሬ እንደ ውሃ እና መብራት ያሉ መሰረታዊ የሆኑ የሰው ልጅ ፍላጎቶችን እንኳን ማሟላት ተስኖታል።  “በመለስ ግዜ በፈረቃ፣ ደብረጽዮን ግዜ በደቂቃ” እያለ ከተሜው የስርዓቱን ቁልቁል እድገት የሚነግረን ያለ ምክንያት አይደለም።
ታዲያ በዚህ ሁሉ ረጅም ጉዞ አብረው ዘልቀው፣ አብረው በልተው፣ አብረው ጠጥተው፣ አብረው ዶልተው፣ አብረው ፈስተው፣ አብረው ሰርቀው፣ አብረው ዋኝተው፣ አብረው ቀልተው፣ አብረው አርደው፣ አብረው ቀብረው … አሁን ከድተናል ሲሉ በእርግጥ “ሃገርና ሕዝብን አስበው ነው? ወይንስ ራስን ለማዳን?” ብለን መጠየቅ ግድ ይለናል። ሃገርና ሕዝብ ለ26 ዓመታት እንደ አህያ ሲረገጡ እነዚህ ሰዎች መርከብዋ ውስጥ አብረው ነበሩ። እጃቸውን ሳይጠመዘዙ ከተዳሩበት የህወሃት የጋብቻ ትስስር በኋላ “ሰዎቹ አሜሪካ አገር ሲገቡ ውሉን ለምን አፈረሱት?” ብሎ የሚጠይቅ ብዙ አይታይም።

Sunday, October 8, 2017

የፊንፊኔ ደላላ- ኧረ የገዥ ያለህ፣ ሞጃዎች ሊኮበልሉ ይመስላል (ለዋዜማ ራዲዮ)

ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ!

Bilderesultat for ኦቦ አባዱላ
ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ አብዮታዊ ሃሃ፣ ላየን ባር ቤቴ፣ ቴሌ ባር ግዛቴ፡፡
እውነት ነው! ጥሎብኝ አልረጋም፡፡ ካዛንቺስ ነው ሲሉኝ ሳሪስ፣ ቀበና ነው ሲሉኝ ባምቢስ ደላላ ምን ቀልብ አለው ብለው ነው፤ጌታው!

HR 128/SR 168 ጸሐይ እየጠለቀችበት ነው!

ለኢትዮጵውያን ታላቅ ተስፋ ይዞ የተነሳው HR 128/SR 168 በሞት አፋፍ ላይ እንደሚገኘ ተነገረ። የህወሃት/ኢህአዴግን ህልውና በማያፈናፍን አጣብቂኝ ውስጥ እንደሚከት ብዙ የተባለለት ይህ ረቂቅ ሕግ ወደ ሕግ መወሰኛ ምክርቤት ቀርቦ ድምጽ ከማግኘቱ በፊት ጊዜውን ጠብቆ እንዲሞት የማቀዛቀዝ ተግባር እየተፈጸመበት ነው። ኢትዮጵያውያን ተባብረው በመታገል ይህ ዕድል እንዳያመልጣቸው ማድረግ እንዳለባቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ።

Saturday, October 7, 2017

​አፈ-ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ራሳቸውን ከኃላፊነት አነሱ!

ከስዩም ተሾመ
ሰኞ መስከረም 28/2010 ዓ.ም 5ኛው ዙር የ3ኛ አመት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ይጀመራል። ይህን አስመልክቶ የሪፖርተር ጋዜጣ ሁለት ጥያቄዎች አቅርቦልኝ ነበር። የመጀመሪያው ባለፉት ሁለት አመታት በሀገራችን ከነበረው አጠቃላይ ፖለቲካዊ ሁኔታ አንፃር ሲታይ “የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሚወክሉትን ሕዝብ በሚገባ እያገለገሉት ነው ወይ?” የሚል ነበር። ይህ ጥያቄ ምክር ቤቱ በሕገ መንግስቱ ከተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት አንፃር መታየት አለበት። በዚህ መሰረት የሚከተለውን ምላሽ ሰጥቼ ነበር፡-
“ባለፉት ሁለት አመታት በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች ተቃውሞና አድማ ተካሂዷል። ዜጎች ለተቃውሞ አደባባይ የሚወጡት እና የሥራ አድማ የሚጠሩት፤ አንደኛ፡- በሕገ-መንግስቱ አንቀፅ 30ና 42 ላይ በግልፅ የተደነገገ ዴሞክራሲያዊ መብት ስለሆነ ነው፣ ሁለተኛ፡- ዜጎች የነፃነት፥ እኩልነትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ጥያቄ ስላላቸው ነው። ነገር ግን፣ ዜጎች ለተቃውሞ አደባባይ ሲወጡ የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት ከመጠን ያለፈ የኃይል እርምጃ የብዙዎች ሕይወትና ንብረት ጠፍቷል። ይህ ሁሉ የሆነው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሕገ-መንግስቱ አንቀፅ 55 መሰረት የተሰጣቸውን ስልጣንና ኃላፊነት በአግባቡ ባለመወጣታቸው ነው።”

Friday, October 6, 2017

አይቀሬው የለውጥ ማዕበል በኢትዮጵያ እና የህወሀት/ኢህአዴግ የቁልቁለት መንገድ! (በኢንጂነር Yilkal Getnet)

Image may contain: 1 person, smiling, standing and suit
ኢትዮጵያ ሐገራችን አሁን ላለችበት ማሕበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ መፍትፌው ምን መሆን አለበት በሚለው አስተሳሰብ ላይ በገዥው ቡድንና በለውጥ ኃይሉ ያለው ልዩነት እንደተጠበቀ ሆኖ ችግሮቹ በተጨባጭ መኖራቸውን በመረዳት በኩል ግን በገዥውም ሆነ በለውጥ ፈላጊዎች መካከል ብዙም ልዩነት ስለሌለ ስለሚደርሰው ግፍ፣ ግድያ፣ አፈናና ሌሎች ቀውሶችን መተንተን አሁን ላይ ብዙም አስፈላጊ ሆኖ ስላልታዬኝ በለውጥ አይቀሬነት፣ የለውጥ ስልቶችና ውጤቱ ላይ አተኩራለሁ፡፡
ለውጥ ተፈጥሯዊ ነው፣ማንኛውም ነገር ይለወጣል፡፡ የሰው ልጅም ይወለዳል ያድጋል ይሞታል፡፡ስልጣኔም ይፈጠራል፣ያብባል ከዚያም ያረጅና በሌላ ስልጣኔ ይተካል፡፡ አገዛዝም የተለያዩ ማደናገሪያዎችንና አስተሳሰቦችን ይዞ በስልጣን ላይ ይቆያል፡፡ ያለውን አመለካከትና አገዛዝ የማይሸከም ህሊናዊና ነባራዊ ሁኔታ ሲፈጠር በስብሶ ይወድቃል፣ በሌላ ሰርዓት ይተካል፡፡
ስለዚህም ህወሀት/ኢህአዴግ ወደደም ጠላም እኛ ተንቀረፈፍንም ፈጠንም በራሱ በተፈጥሮ ህግም ቢሆን ለውጥ አይቀሬ ነው፡፡ የእኛ ሚና ሊሆን የሚችለው ለውጡን በራሱ በተፈጥሮ ከሚሆነው ይልቅ እግዚዓብሄር በሰጠን አዕምሮ ተጠቅመን በታቀደና በተጠና መልኩ በአነስተኛ ወጭና ጊዜ ወደ ተሻለና አስቀድሞ ውጤቱ ወደታወቀ መንገድ መምራት ነው፡፡ ይህንን ካለደረግን ተፈጥሮ በራሱ ለውጥ የሚያደርግብን እንጅ በራሳችን ነገሮችን የምንለውጥ ወይም የመጡ ለውጦችን የምንቆጣጠር ሰብዓዊ ፍጡሮች መሆናችን ይቀርና ደመነፍሳዊ እንስሳ ወደ መሆን እንጠጋለን፡፡ ይህንን ካልኩ በኋል አሁን በሃገራች ያለውን የለውጥ ማዕበል በተመለከተ በሶስት ክፍሎች በአጭሩ ለመዳሰስ እሞክራለሁ፡፡

Wednesday, October 4, 2017

“ታፍኜ እቤት ውስጥ እንድቀመጥ ከተደረኩ በኋላ ተረስቻለሁ” – የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ፓርቲ ዋና ጸሐፊ አቶ በቀለ ነጋ

በጽዮን ግርማ (VOA Amharic)
በፓርቲያቸው ስም ምንም ዓይነት መግለጫ እንዳይሰጡ፣ ከቤት እንዳይወጡና ሥራ እንዳይሠሩ ከተደረጉ አንድ ዓመት ከዘጠኝ ወር እንደተቆጠረ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ፓርቲ ዋና ጸሐፊ አቶ በቀለ ነጋ ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ።
Bekele Nega of Oromo Federalist Congress
አቶ በቀለ ነጋ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ዋና ጸሀፊ
“ከዚህ በላይ መብቴ ሊነካ አይገባም፣ ታፍኜ እቤት ውስጥ እንድቀመጥ ከተደረኩ በኋላ ተረስቻለሁ” ብለዋል።
ፓርቲያቸው አባል የሆነበት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የሚገኙበትን ሁኔታ ጠቅሶ ደብዳቤ ጽፎ ቢጠይቅም አጥጋቢ ምላሽ የሚሰጥ አካል መታጣቱን ጨምረው ተናግረዋል።
የፓርቲው ጠበቃ አቶ ወንድሙ ኢብሳ በበኩላቸው “ይህን ትዕዛዝ አስተላልፌያለሁ” የሚል አካል መታጣቱን ተናግረዋል። ሁኔታውን ከፖሊሰ ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም።

Tuesday, October 3, 2017

ክህደትና ድጋፍ መንሳት – የፖለቲከኞች መሰሪ ስልት (ይገረም አለሙ)

Birtukan Mideksa
Birtukan Mideksa is an Ethiopian politician and former judge who was the founder and leader of the opposition party, the Unity for Democracy and Justice (UDJ).
ይገረም አለሙ
ተዋከበና
ወዲህ ዘወር ቢል ሰው የለምና
ገብርዬ ሲሞት ቀኙ ዛለና
አረሩን ስቦ ጠጣው ያ ጀግና

Sunday, October 1, 2017

ታዋቂው አሜሪካዊ አርቲስት ጄይ-ዚ የሞ አንበሳ አርማ ያለበትን የቀድሞ የኢትዮጵያ ባንዲራ ሲያስውለበልብ አመሸ


(ECADF) — ታዋቂው አሜሪካዊ አርቲስት ጄ-ዚ (Jay-Z)… (የታዋቂዋ አሜሪካዊት አርቲስት ቢያንሴ ባለቤት) እና የቦብ ማርሌ የመጨረሻ ልጅ ደሚያን ማርሌ ትላንት ቅዳሜ ምሽት ሳተርደይ ናይት ላይቭ (Saturday Night Live) በመባል በሚታወቀውና እጅግ በርካታ ተመልካች ባለው የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ እንግዳ ሆነው በመገኘት የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ባቀረቡበት ወቅት መድረኩ ላይ የሞ አንበሳ አርማ ያለበት በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመን የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ሆኖ ያገለግል የነበረው ባንዲራ ሲውለበለብ አምሽቷል።

Saturday, September 30, 2017

ፓትርያርኩ፡- ለኢትዮጵያ የደኅንነት፣ ለምእመናን የድኅነት ሥጋት !( ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

Image may contain: 2 people, people sitting, beard and text
‹የክርስቶስ አንዲት በግ መከራን ስትቀበል ከማይ እኔ የበጉ እረኛ መከራ መቀበልን እመርጣለሁ›
ይህንን የተናገረው ዮሐንስ አፈወርቅ ነበር፡፡ የቁስጥንጥንያዋ ንግሥት አውዶቅስያ የአንዲት ክርስቲያን ምእመንን መሬት ወስዳ ባሰቃየቻት ጊዜ ለተግሣጽ የተናገረው ነው፡፡ እንዳለው አልቀረም አውዶቅስያ ባደረሰችበት መከራ ተግዞ በዚያው ሞትን ተቀብሏል፡፡

Friday, September 29, 2017

በሚስጢር የተያዘው ኩዴታ!!!


(አባጨብሳ ከአዳማ)
—–
የአማራ ተጋድሎ እና የኦሮሞ አብዮት በፈጠረው ምቹ ሁኔታ ኦሮሚያ አዲስ አመራር አግኝታለች። በባለፈው ክረምት በህውሃት ላይ የደረሰውን ድንጋጤ እና መዳከም ተጠቅሞ አመራሩን የጨበጠው የአባዱላ ቡድን አንድ አመት ሊሞላው ነው። የነአባዱላ ቡድን መለስ ዜናዊ ከሞተ ጀምሮ የኦፒዲኦን ሊቆጣጠር ሲሞክር የአደባባይ ሚስጢር ነው። በመጨረሻ ተሳክቶለት እጁ ሲያስገባ የቄሮ ተቃውሞ ኦሮሚያን እያናወጠ ስለነበረ ህዝብ የሰለቻቸው ከህውሃት ጋር ሲሰሩ የኖሩ ግለሰቦችን ከፊት ማስቀመጥ ፈራ። እና ብዙም የማይታወቀውን ከክልሉ ውጭ ሰርቶ የማያውቀውን ለማ መገርሳ ከፊት አስቀምጠው ኦሮሚያን ከጀርባ ሊያሽከረክሩ ታቀደ።

አዜብ መስፍን 54 ደቂቃ ሙሉ በደህንነቱ ሹም ተጋለጠች



“…የጉሊት ነጋዴዎች በላባቸው የሚያድሩ የዕለት ኑሯቸውን ለማሸነፍ የሚደክሙ እንጂ እንደነሱ የሕወሓት ባለስልጣናትና ቤተሰቦች አየር በአየር የሕዝብና የአገር ሀብት ዘርፈው በአንድ ቀን ጀምበር ሚሊየነርና ቢሊየነር አልሆኑም…አዜብም ሆነች ሌሎቹ የሕወሓት ባላስልጣናት ውሸት በመናገራቸው ልንገረም አይገባም ።

Thursday, September 28, 2017

እምቢተኝነት በተግባር!

“ሕዝቡን ካፈንከው እና ከመቃወም ሌላ አማራጭ ካሳጣኸው ይፈነዳል፤ ወጣቱ በሙሉ ዓመጽ ላይ ነው፤ ትውልድ አምጿል”። የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጠኛ JEFFREY GETTLEMAN በኢትዮጵያ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ በተነተነበት ጽሁፍ ላይ ከተናገረው። ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአለም ባንክ እውነትና ኩሸት | ከኤርሚያስ ለገሰ

ሰሞኑን ይፋ የተደረገው የአለም ባንክ ሪፓርት ብዙ የሚነግረን ቁምነገሮች አሉ። በአንድ በኩል የሕውሐት አገዛዝ የገባበትን ማጥ ያሳየናል ። ይህም አገዛዙ ጊዜውን ጠብቆ ተፈጥሮአዊ ሞቱን ሊሞት መቃረቡን ሐገራዊ ተጨባጭ ሁኔታዎች የሚያሳዩበት ነው። በሌላ በኩል አለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና ምእራባውያን በሚያካሂዱት ስውር ደባ ስርአቱን ለማስቀጠል የሚያደርጉትን አገም ጠቀም እንመለከታለን ። እነዚህ የውጭ ሐይሎች እውነትና ውሸት እየመጋገቡ የሚያቀርቡት በዚህ ምክንያት ነው። የሰሞኑ የአለም ባንክ ሪፖርት ለዚህ አባባል ጥሩ ምሳሌ አድርጌ ወስጀዋለሁ። ለዚህ ብዙ ማስረጃዎች ከሪፖርቱ ውስጥ መጥቀስ ይቻላል። ለዛሬው አንድ ኩሸት እና እውነት እንውሰድ።
ኩሸት አንድ: ” ዳታ ማጣጣም!”

Wednesday, September 27, 2017

የቀድሞ የአማራ ክልል የደህንነት ኃላፊ በርካታ ምስጢሮችን ዘረገፉ | ልደቱ አያሌውን ጨምሮ ማታ ማታ ስለሚታሰረውና ቀን ሰዎችን ስለሚያሳፍነው የግንቦት 7 ‘አባል’ የሚናገሩት አላቸው

“የአገር ውስጥ ደህንነት ሀላፊ የነበረው ወልደስላሴ በደህነት ውስጥ ቅጥል ስሙ ኦሮሞ ገዳይ እንደውም የሕወሃት አባላት የሆኑት …ገዳይ ነው የሚሉት”

“ዒላማ የተደረጉ እስረኞች መርዝ እንዲሰጣቸው ይደረጋል የውሻ መግደያን ጨምሮ ሚሰጡት መርዞች ሶስት አይነት ናቸው” 

“የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ባለሃብቶች የንግድ ተቋመኖቻቸውን፣ህንጻዎቻቸውን ለደህነቱ ድብቅ ማሰቃያነት ይፈቅዳሉ ለምሳሌ በጎንደርና በባህርዳር ካሉት ጥቂቶቹን በምሳሌ ብጠቅስ…”

“አቶ ልደቱ ከመጀመሪያም የደህነቱ አባል ነበር።  ልደቱ ብቻ ሳይሆን ለደህነት መስሪያ ቤቱ እንዲሰሩ የሚመለመሉ የተቃዋሚ መሪዎችና አባላት አሉ። አንዳንዶቹ ብዙ ካሳሰሩ በሁዋላ እኔኔም እንዳይነቃብን እሰሩኝ ይሉ ነበር”

“የአዲስ አበባ የግንቦት ሰባት አባል የነበረ ከግንቦት ሰባት የተሰጠውን ተልዕኮ ቀን ቀን ከደህነቱ ጋር ተገናኝ የተባለውን እየተገናኘ ሲያሳፍን ይቆይና  ማታ ማታ እስር ቤት ያድር ነበር በሁዋላ ተጠቅመው ሲጨርሱ ግን… በአገር ውስጥም በውጭም አሉ ተቃዋሚዎች ራሳቸውን መፈተሽ አለባቸው…”

Tuesday, September 26, 2017

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ የቀረበ ክስ

Image may contain: 1 person, standing
(ይህ ክስ በሚገባ ለህዝብ ደርሷል የሚል ግምት የለኝም። ምን አልባት ኮሎኔሉ በፀረ ሽብር አዋጁ ያውም ከ15 አመት እስከ ሞት የሚያስቀጣ አንቀፅ እንደተጠቀሰበትና ስለ ዝርዝሩንም ብዙ ሰው መረጃ ላይኖረው ይችላል። አማራ ክልል (ከጎንደር አልፎ እስከ እንጅባራ) ለነበረው ህዝባዊ ንቅናቄ ኮሌኔሉን ተጠያቂ አድርገውታል። የክሱ ዝርዝር ኮሎኔሉን ከግለሰብም በላይ አድርጎ አቅርቦታል። በሌሎች ክስ መዝገቦች የተጠቀሱ ጉዳዮችም በኮሎኔሉ ላይ ክስ ሆነው መጥተዋል። ለአብነት ያህል ወደመ የተባለው ንብረት በብዙ መዝገቦች በክስነት ቀርቧል። በሌላ ክስ መዝገብ ተከሳሽ የሆኑት የኮሚቴው ባላት እንደ አባሪ በስፋት ክሱ ላይ ስማቸው ተጠቅሷል። አላስፈላጊ የመሰለኝን የክስ ዝርዝር አላካተትኩትም።)
ለአማራ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ ቤት
ባህርዳር
ቀን 25/02/ 2009 ዓም (ክስ የተመሰረተበት)
የፌ/ጠ/ዐ/ወ/መ/ቁ 157/09
የፌ/ፖ/ ወ/ መ/ቁ 04/09
ከሳሽ_ የፌ/ ጠቅላይ ዐ/ህግ
ተከሳሽ_ ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ አየለ፣ እድሜ 45 አመት
አድራሻ _አማራ ክልል ጎንደር ከተማ ቀበሌ 18፣ የመ•ቀ _አዲስ
1ኛ ክስ
በ1996 ዓም የወጣውን የወንጀለኛ ህግ አንቀፅ 32/1/ሀ ፣ ለ ፣ 38 እና በ2001 የወጣውን የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/ 2001 አንቀፅ 3(1)፣(2)፣(4) እና (6) ስር የተመለከተውን በመተላለፍ፣