የኮሚሽኑ ሪፖርት በኢህአዴግ ጽ/ቤት መሰራቱ ተጠቆመ


አባባ . . . አባባ . . . . ስማ አባባ ረሳህ እንዴ አለኝ ያ ባለፈዉ ነኃሴ ወር ስንለያይ ያስለቀሰኝ ልጄ። ምኑን አልኩት። ቅድም ምሳ ላይ የነገርኩህን . . . እንዴ! እሱንማ እንዴት እረሳለሁ። Please don’t አባባ! …… I will not! ሲረጋጋና ደስ ሲለዉ ታየኝና ልቤን ደስ አለው። ልጄ ኮሌጅ የሚገባበት ቀን እኔ ደግሞ ከትግል ጓደኞቼ ጋር የምንገናኝበት ቀን ናፍቆናል። አባባ Good luck አለኝ። እኔም ይቅናህ አልኩት። Good luck እና ይቅናህ የተባባልነው እኔ እሱ የሚመኘዉ ኮሌጅ እንዲገባ እሱ ደግሞ እኔ በድል ኢትዮጵያ እንድገባ ነበር። ሁለታችንም ይቅናን . . . አሜን!!!

ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ብሎ ራሱን የሚጠራው እና ታላቋን ትግራይ በመስፋፋት ካልመሰረትኩ ነጻ አውጪ የሚለውን ስሜን አልቀይርም በማለት በአማራ እና በአፋር ክልሎች የመስፋፋት እቅዱን ለመተግበር ሲሮጥ ከፍተኛ የሆነ እንቅፋት ከአማራው ሕዝብ ስለተጋረደበት ራሱ የፈጠረውን ዲቃላውን ኢሕዴን/ብኣዴንን መወንጀል መጀመሩ ከሕወሓት የገደል ማሚቱዎች የተገኙ መረጃዎች እየጠቆሙ ነው::ሕወሓት ፊቱን ወደ ተላላኪዎቹ አዙሩ በምትካቸው ከሕወሓት ጉያ የተመለመሉ አማርኛ ተናጋሪ ሕወሓቶችን ለመተካት እየሮጠ ይገኛል::በሰሜን ጎንደር ተፈጥሮ የሚገኘው ከፍተኛ የሆነ የሕዝብ አመጽ ወደ ግጭት የተቀየር ሲሆን ከጎንደር ከተማ ጀምሮ እስከ ዳንሻ ድረስ ሕዝቡ አስፈላጊውን የሕይወት መስዋትነት ለመክፈል ጥርሱን ነክሶ መሰሳቱ ታይቷል::
ባለፈው ሣምንት በደቡብ ኦሞ ዞን የህወኃት አባላትና ደጋፊዎች በኢንቨስትመንት ሥም የሚፈጸመውን የመሬት ቅርምት በሚመለከት በዞኑ የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ባለሙያዎች በተደረገው ጥናት ላይ የተመለከተውን መረጃ ትክክለኛነት ያረጋገጡ ወገኖች ከ2006 በኋላ የተፈጸመውና የተገኘው መረጃ ደግሞ በእጅጉ የሚያስገርም ዓይን ያወጣ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በዚህ ተጨማሪ መረጃ መሰረት 5 490 ሄክታር መሬት ‹ባለቤት› የኦሞ ሸለቆ አግሮ ኢንዱስትሪ የበላይ ጠባቂ ወ/ሮ አዜብ መሥፍን መሆናቸው፣ እንዲሁም ሳትኮን 16 500 ሄክታር መሬት ከተረከበና በመሬቱ ሥም ብድር ከወሰደ በኋላ መሬቱ ላይ አንዳችም ሥራ ሳይሰራ በመተው መሬቱ ለሌሎች ሰዎች መከፋፈሉን ፣…. የተገኙት ተጨማሪ መረጃዎች ያስረዳሉ፡፡ እነዚህ ወገኖች የወ/ሮ አዜብ መስፍን እጅ እስከ ደቡብ ኦሞ መድረሱና የ፣ሳትኮን› ድርጊት በእጅጉ እንዳስገረማቸውና ህወኃት በአባላቱና ደጋፊዎቹ በአገሪቱ ሃብት ላይ የሚፈጽመውን ዘረፋ በግልጽ የሚያሳይ ተጨባጭ ማስረጃ በመሆኑ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ትኩረት ሰጥተው እንዲከታተሉ ያስፈልጋል ሲሉ አሳስበዋል፡፡

በዚያን ሰሞን በውቀቱ ሥዩም ከ“አሜን ባሻገር” የምትል አንዲት ግሩም መጽሐፍ ጽፎ ለንባብ አብቅቷል – ሳቢን መግረፍ የለመድነው ጥቂት እኛዎች እንደአህያዋ ማር አልጥመን ብሎ በስድብና በዘለፋ ተቀበልነው እንጂ፡፡ ይህችን መጽሐፍ ተከትሎ በውጪም በሀገር ውስጥም የሂስ መዓት ሲዥጎደጎድ ይስተዋላልኝ፡፡ እኔም ሲያቀብጠኝ ከመጽሐፊቱ በፊት ትችቶቹን እያነበብኩ ቅንጭላቴን ሳዞር ከረምኩኝ፡፡ እንዲያውም በሂሶቹ ሰበብ መጽሐፊቱን የማንበብ ፍላጎቴ ሣይቀር ደብዝዞብኝ ነበር፡፡ እርሷም በማከያው ከገበያ ጠፋች፡፡ ሁሉም ወደዳትና ልኩራ አለች፡፡ እናም ተሰወረች፡፡ በኋላ ግን ደግማ መጣችና ገዝቼ – ኧረ ንሺ እቴ የምን መዋሸት ነው – አንብቦ ካጨረሳት ጓደኛየ የቅሚያ ያህል ወስጄ ማንበብ ያዝኩ፡፡ በሣቅ እየነፈርኩ – ከንባብ ጋር የተጣላችውን ባለቤቴን ሌሊት ሌሊት እየረበሽኩ በሁለት ግማሽ ውድቅቶች ጨረስኳት፡፡ መጽሐፊት መጽሐፍ አይደለችም፤ ቅመም ናት፡፡ ሂሶችን ቀድሜ ማንበብ አልነበረብኝም፡፡ አጠፋሁ፡፡
አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከሥልጣን ውጭ ያሉ ሰዎችን ሰብስቦ ለማነጋገር የመወሰኑን ሀሳብ መንፈስ ቅዱስ ሹክ ያለው ይመስላል፤ ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስና በኃይለ ማርያም ደሳለኝ መሀከል ጣልቃ የገባና መልእክቱን የለወጠው ኃይል አለ፤ ‹‹በብሔራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት — ስለኢትዮጵያ ሕዳሴ›› መነጋገር የሚለው ሀሳብ በመሠረቱ ጠቃሚና ተገቢ ነው ብዬ አምናለሁ፤ ሆኖም ይህ ጉዳይ የሚመለከታቸውና የሚያገባቸው ‹‹ምሁራን›› ብቻ ናቸው የሚል ቅዠት የለኝም፤ በተለይ ምሁራን ማለት ‹‹እኛው … ነን›› እንዳለው ከሆነ!
በህወሓት(ደኢህዴን) እና የእነሱ ቅጥረኛ በሆኑት የአካባቢው ሆድ አደር ተሿሚዎች ምክንያት የማንነት እና ዘር የማጥፋት አደጋዎች ከፊታችን ተደቅኖብናል፤ ከዚህ በፊትም በስውር ሲፈፀምብን ነበር ይላል አንድ የኮንሶ ወጣት በውስጥ መስመር በላከልኝ መልዕክት።
ዛሬ መጋቢት 8 ቀን 2008 ዓ.ም የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ አድርጎ በምክር ቤቱ የመጀመሪያ ጉባኤ የተላለፉትን ውሳኔዎች አፈፃፀም ገምግሞ፤ በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ተግባራዊ ሊደረጉ የሚገባቸው ተግባራት ላይ ተነጋግሮ ውሳኔ አስተላልፏል።







We write to ask you to help secure the release of Mr. Okello Akway Ochalla from captivity in Ethiopia. Mr. Okello is an indigenous Anuak leader and the former Governor of the Gambella region in Ethiopia. His children and sister-in-law reside lawfully in the U.S. He has been a political prisoner in Ethiopia for nearly two years.

ለስኳር ማምረቻ ፋብሪካዎች ማስፋፊያ በሚል ሰበብ መጠነ ሰፊ መሬት ከዜጎች እየተዘረፈ መሆኑን ስንሰማ ቆይተናል። የታሪክ እና እምነት መናኸሪያ ዋልድባ ገዳም በይዞታው ስር የሚገኘውን ርስት በዚህ ምክንያት መቀማቱንም እንደ ዋዛ ሰምተን ነበር። ሰሞኑን በምናገኘው ወሬ ደግሞ የኦሞ ሸለቆ ልዩ ልዩ ብሔረሰብ ኢትዮጵያውያን ከክልላቸው ጭካኔ በተመላበት የወያኔ አስገድዶ ማፈናቀል ዘመቻ ከቄያቸው ሲጋዙ መክረማቸውን ተረድተናል። መሬታቸው ለሸንኮራ እርሻ ማምረቻ እና ስኳር ፋብሪካ ስለተመረጠ እነሱ ወዳልመረጡት አካባቢ በጠመንጃ አፈሙዝ ተገደው ተወስደዋል።
በአሜሪካ “ባለሶስት-ጥፋት ሕግ“ እያሉ ይጠሩታል፡፡ ወንጀለኞች ሶስት ከባድ ወይም ደግሞ አስከፊ ወንጀሎችን የሰሩ ከሆነ ከ25 ዓመት እስከ እድሜ ልክ እስራት የሚያደርስ ቅጣት ይበየንባቸዋል፡፡





