Translate

Thursday, April 4, 2013

Tigrai Online justifying the Amhara displacement


ትግራይ ኦንላይንና ተስፋዬ ሀቢሶ

ይመር ይማም
ባለፉት 3 ሳምንታት በቤንሻንጉል ከሚኖሩ አማሮች መባረር ጋር ተያይዞ በዙ አስገራሚ ነገሮች እየሰማን ነው Tigrai online ሚባለው የዘር ድህረ-ገጽ ያማሮቹን መባረር justify ለማድረግ ይመሰላል የደርግ መንግስት ከወደቀ በሓላ የሽግግር መንግስቱ ዋና ጸሀፊ ሆኖ ያገለገለው ዶ.ር ተሰፋዬ ሀቢሶ ጽሁፍ አውጥቶታል።
የጽሁፉ ዋና ጭብጥ አማራው በደቡብ ግፍ ሰርትዋል የሚል ሲሆን ይህጽሁፍ የወጣበት ድህ ረገጽና የወጣበት ጊዜ ጋር ስናየው አማሮቹ በአሁኑ ሰአት መፈናቀላቸውና መባረራቸው ተገቢ መሆኑን ለማሳየት ነው። ይቀጥላል…
ECADF Ethiopian News

No comments:

Post a Comment