Translate

Monday, August 6, 2012

"we are in the process of power succession”

"we are in the process of power succession”
Sibhat Nega
“በሥልጣን ዝውውር አካባቢ ነው ያለነው” ሲሉ አቶ ስብሀት ነጋ ተናገሩ።
የህወሀቱ መስራች አቶ ስብሀት ይህን ያሉት ከጀርመን ድምጽ ራዲዮ የ አማርኛው ፕሮግራም ጋር ዛሬ ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ነው።
ራዲዮው አቦይ ስብሀትን ጨምሮ ከዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ እና ከፕሮፌሰር አድነው አዲስ ጋር ያደረገውን ውይይት ያዳምጡት። እነሆ፦

http://www.dw.de/popups/popup_single_mediaplayer/0,,4261775_type_audio_struct_611_contentId_4261753,00.htm

No comments:

Post a Comment