- “ኤርትራ ከየት ወዴት” –
- “በእናንተ ወገብ ላይ ያለው ቁስል በእኔም ወገብ ላይ አለ፡፡”
followed by her childish type presentation of Ethiopiawient titled “I am Ethiopian, as truly and wonderfully as that is, and no one has the right to define, reduce, or otherwise dismiss my identity.”
አስነዋሪ ቦታ እንዳሉ አንደምታ አለው ታዲያ ይህንን ሳስብ ምናልባት ሃኪም ቤት የገቡ ሳይሆን ጠንቁዋይ ቤት አቤት አቤት እያሉ የከዳሚነት ስራ ተሰጥቶዋቸው ይሆን ብየ አስባለሁEvery violation of truth is not only a sort of suicide in the liar, but is a stab at the health of human society.
camp. There is no explanation why the usually talkative tyrant and the star of TPLF decided to play hide-and-seek with his comrades-in-crime and the Ethiopian public at large. The underline problem isn’t his disappearance or his comrades’ confusion but the price we have to pay because of their deception.

all-invites only wedding ceremony. The wedding shall later be followed by a reception party at a private club in the Loresho residential area.
9 ብሎግ “ባልቻን ፍለጋ”በሚል አንድ ወግ አስነብባናለች።
incongruent postings: Meles is hospitalized in critical condition; he’s fine and returning to work; he died two weeks ago; he’s on holiday.
constitution that unequivocally guarantees these clearly stated citizens’ rights on the constitution. Freedom of Religion, Freedom of speech, freedom of expression and freedom of assembly are basic human rights and are enshrined in the Universal Declaration of Human Rights. It is not for a government whose function is to serve the people to decide for whom freedoms should be allowed and to deprive those who don’t support them their rights of choosing their social and political system of their own free will.
tyrant does not get any respect. You would think after dominating the Ethiopian scene for over twenty years the individual is entitled to some love. I am afraid all he has harvested in this short life is a lot of hate and loathing. He lived a violent life and his current condition whatever it is has turned up to be more violent than most of us dream of. Tumor in the brain is not a simple matter. Blood cancer is terminal. Chemotherapy treatment is a painful process. He came suddenly into our life and he is leaving us before sundown afraid of what the night might bring. It would have been better if he was made to answer for his crimes. That would have brought closure. As usual the coward is trying to slip away without accountability. Good riddance!
(pictured) has dominated the blissful nightlife of Addis – wood for the past 10 years. Every Fridays and Saturdays, she has been a common site in bars and restaurants of Addis with her eight bodyguards in the pitch-black Jeep Cherokee.
ተቆጠሩ። ከዚህ በፊት ህዝቡ ተስፋ ጥሎባቸው ከፍተኛ መስዋእትነት ከፍሎባቸው የነበሩ የለውጥ ወቅቶች በኛ እንዝላልነትና በገዢዎቻችን ብልጣብልጥነት ከእጃችን ላይ በቀላሉ ሲነጠቁ አስተውለናል። ገዢዎቻችን በጣም ጥንቁቅና የነቁ ስለሆነ እነሱ እጅ የሚደርስ የመረጃ እና የእንቅስቃሴ ትንሽ የለውም፤ ለደረሳቸው መረጃ አፋጣኝ ምላሽ ሲሰጡ ለሚጀመሩ ማናቸውም አይነት የለውጥ እንቅስቃሴዎች በጭካኔ በትር ያኮላሹታል ድጋሚ እንዳያንሰራራ ለሌሎች ትምህርት ይሰጡበታል።
charity, endurance, patience and perseverance. He is the personification of good will, tolerance, generosity, forgiveness and reconciliation.
The protesters, some wearing masks, blocked the entrance of the Anwar Mosque in the west of the capital Addis Ababa and hurled stones at riot police who had surrounded the compound after noon prayers.
የፖለቲካ ጭንቀቱና ጥበቱ ስለውክልና ጉዳይ ነው፡፡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ባላቸው አስተሳሰብና አመለካከት መሰረት በፖለቲካው ሸንጎ/መድረክ መወከል አለባቸው፡፡ ብዙኃንም ሆኑ ጥቂቶች ውክልና ሊኖራቸው የተገባ፡፡ አለበለዚያ፣ “አልተወከልኩም” የሚል የህብረተሰብ ክፍል ወደ አመጽና ነውጠኝነት ያዘነብላል፡፡ ያ ደግሞ ለማንም፣ በምንም መልኩ ፋይዳ-ቢስ ነው፡፡ በተለይም ያልሰለጠነና በድህነት አረንረቋና ውስጥ የሚኖር ህዝብ ከሆነ የሚከተለው መዘዝ ቤተ-መንግስትን ብቻ ሳይሆን ሃገርንም ያወድማል፡፡ ሶማሊያ ጥሩ ምሳሌ ናት፡፡ አልተወከልንም የሚሉ ጎሳዎ የጫሩት እሳት መላ ሃገሪቱንና አካባቢውን መለብለብ ከጀመረ እነሆ ሃያ አራት አመት ደፈነ፡፡
Ethiopian Review has received information that Ethiopian dictator Meles Zenawi’s wife, Azeb Mesfin, went to Rome, Italy, last night. Two days ago, we had reported that she received an Italian visa.
ህመመም በይፋ አምነዋል።
ቀዶ ጥገና ህክምና ማድረጉ በአንድ ወገን ሲገለፅ፣ በሌላ በኩል ደግሞ ቤልጅየም 10 ቀናት አልጋ ይዞ መሰንበቱ ተሰምቶአል። “አዲሳባ ገባ” የሚለው ተሰምቶ ሳያበቃ፣ “ብራስልስ ላይ መሆኑ ተረጋገጠ” ተባለ። ወሬዎቹ መልከ ብዙና ውል አልባ ነበሩ። ዞረም ቀረ መለስ ታሞአል። ከመለስ መታመም ጋር በተያያዘ እንዲሞትም ሆነ እንዲፈወስ የሚፀልዩ ተደምጠዋል። ከህይወት ልምድ እንደተረዳሁት ከሆነ፣ አምላክ የፖለቲካ ጉዳዮች ውስጥ እጁን ስለማያስገባ የሁለቱንም ወገን ፀሎት የሚሰማ አይመስለኝም። መፍትሄው አበበ ገላው እንዳደረገው፣ እያንዳንዱ ለአላማው መሳካት አንድ ነገር ማድረግ ብቻ ነው።
ምልልስ አድርገው ነበር። “መለስ አውሮፓ የሆነው ሀገር በአንድ ሆስፒታል ውስጥ ተኝተዋል የት ሀገር የት ሆስፒታል እንደሆነ ግን ለግዜው አይታወቅም” አሉን። ው….ይ እኛ ደግሞ ድነው ወይም ተስፋ ቆርጠው የተመለሱ መስሎን እንጂ አውሮፓ እንደሄዱማ እናውቃለን። አቦይ ካልሰሙ እንንገርዎ ቤልጄም ናቸው! ምስኪን መለስ ወዳጆችዎ እንኳ የት እንዳሉ አያውቁም…! ምን ቢበድሏቸው ነው!!!? ብለን ቃል አጋኖን አብዝተን እናዝናለን።
well but beyond that no one has come up with any credible explanation for his absence. Rumors, counter rumors, news updates, breaking news have become so ubiquitous Meles Ashebari Zenawi has taken over all the news. His illness has managed to show our psychological make up and our current level of interpreting the news and how we act on it.
ሁሉ ያለ ልክ የተማከለበትን ስርዓት የፈጠሩ ናቸው። ባለፉት ሃያ ኣመታት ከህወሃትና ኢህኣዴግ ትንሽ ሻል ይላሉ ኣገር ይወዳሉ የሚባሉትን በሙሉ ኣጭደው በልተው ጨርሰዋል። ሃይል ቀስ እያለ በጃቸው የገባ ሲሆን ድርጅቶቹ ያለሳቸው ባዶ ናቸው። በመሆኑም ኣቶ መለስ ቢሞቱ ድርጅቶቹ ኣንድ ታጋይ ነው የሞተብን ማለት ኣይችሉም። ኣዋቂ ናቸው እንዲባሉ የተሻለ እውቀት ያላቸውን ኣባረው መተማመን የሌላቸውን በእውቀት የደከሙትን ወደ ላይ ሰብስበው የኖሩ ሰው ናቸው።ብዙዎቹ ባለስልጣናት የሚሰራውን እንኳን የማያውቁ ኣሻንጉሊቶች ናቸው። በሳቸውና በቅርብ ርቀት ባሉ ባለስልጣናት መካከል ሰፊ የስልጣን ልዩነት የነበረ ስለሆነ ይህ ክፍተት ኣቶ መለስ ድንገት ቢያርፉ ተናቦ የሚመጣውን ህዝባዊ ኣመጽ ተቋቁሞ የሚቀጥል መንግስት መመስረት ኣያስችላቸውም።

አገዛዙን አጠናክሮ ለመቀጠል እየተፍጨረጨረ ነው።