Translate

Wednesday, July 25, 2012

የጋናው ፕሬዘዳንት ሳይታሰብ ሞቱ!

ከሁለት ወራት በፊት ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜጋዊ ጋር በአሜሪካ በተደረገው እና ጠቅላይ ሚኒስትራችንን አበበ ገላው ባስደነገጠበት ስብሰባ ላይ ተካፍለው የነበሩት የጋናው ፕሬዘዳንት በዛሬው እለት ድንገት መሞታቸውን ሮይተርስ በድረ ገፁ አስነበብቦናል።
የጋናው ፕሬዝዳንት ጆሃን አታ ሚልስ ስድሳ ስምንት አመታቸው ሲሆን በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ወደ ስልጣን የመጡ ዲሞክራት መሪ ከመሆናቸውም በተጨማሪ፤ሀገራቸው ሁለት ዲጂት እድገት እንድታመጣም ያደረጉ መሆናቸው ተነግሮላቸዋል።
ፕሬዝዳንቱ ለሞት ያበቃቸው ድንገተኛ ህመም እንደሆነም ዜናው ያትታል።
የኛስ ጠቅላይ ሚኒስትር የት ናቸው!?

No comments:

Post a Comment