Translate

Saturday, March 15, 2014

መርገምተ ወያኔ (ሳላ አባጅግሳ)

“በረከተ መርገም” የሚያስፈልግ ቃሉ፣
ዛሬ ነው ተራገም ባለቅኔው ኃይሉ።
ቅኔህን አፍሰው እንደድሮ እንደጥንት፣
ላሁን ዘመን ገዢ ያስፈልጋል መርገምት።

No comments:

Post a Comment