Translate

Saturday, March 15, 2014

በሴቶች ታላቁ ሩጫ ወቅት

በሴቶች ታላቁ ሩጫ ወቅት ኑሮ ከበደን ያሉ ወጣት ሴቶች እህቶቻችን ለምን እውነቱን ተናገራችሁ በማለት የስርዓቱ ገዢ ድምጻቸውን ያሰሙትን ሴት እህቶቻችንና ለምንታስሯቸዋላችሁ ምን አደረጉ ብለው የጠየቁ ወንድሞቻችን ጨምሮ የሕብን ብሶት በማሰርና በመግደል ጥማቱን የሚወጣው የስርዓቱ ገዥ መንግስት ተብየው እነዚህን ወገኖቻችን ባሁኑ ወቅት ያላግባብ አስሯቸው ይገኝል። የሕዝብን ጥያቄ በመፍታት ፋንታ ሕዝብን በማሰርና በማንገላታት የብዙሃኑን ትግል ማስቆም አይቻልም! እያንዳንዱ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ፍትህን መጠየቅ ወንጀል ከሆነ የነዚን ወንድሞቻቺን እና እቶቻቺን ፈለግ ተከትሎ እስርቤቱን እስርቤት እስኪጠፋ ድረስ መሙላትና ከቁም እስርቤት መላቀቅ አለበት።

No comments:

Post a Comment