Translate

Wednesday, April 13, 2016

ዶ/ር መረራ ጉዲና ከአዲስ አበባ ኤርፖርት እንዳይወጡ ባይከለከሉ ኖሮ በአሜሪካ ሊያቀርቡት የነበረው ጽሑፍ

merara_gudina_vtim
ዶ/ር መረራ ጉዲና ከአዲስ አበባ ፓስፖርትህ ዘይት ነክቶት ማሽን አላነበው አለ በሚል ተልካሻ ምክንያት ከአዲስ አበባ አየር ማረፊያ እንዳይወጡ መታገዳቸውን ዘ-ሐበሻ በወቅቱ ዘግባው ነበር:: ዶ/ሩ የአዲስ አበባውን አየር ማረፊያ የደህንነቶች ወከባ አልፈው ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ቢመጡ ኖሮ የሚከተለውን ጽሁፍ ቭዥን ኢትዮጵያ ባዘጋጀው ዝግጅት ላይ ያቀርቡ ነበር:: ዘ-ሐበሻ ይህ የዶ/ር መረራ ጽሁፍ ደርሷታል በፒዲኤፍ ያንብቡት::

No comments:

Post a Comment