Translate

Thursday, August 17, 2017

የክፍለሀገር ነፃነት ጥያቄ በኢትዮጵያ | በዶክተር ዳንኤል ተፈራ፤ የኤኮኖሚክስ ፕ/ር ኤመረተስ | በሚኒሶታ የተደረገ ንግግር

(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው ቅዳሜ ኦገስት 12,2017 በሰሜን አሜሪካ የሚኒሶታ ግዛት ውስጥ በጎጃም, በጎንደር, በኦሮሚያና በኮንሶ የተጨፈጨፉትን ኢትዮጵያውያን ለማሰብ ደማቅ የማስታወሻ ምሽት ተዘጋጅቶ ነበር:: በዚህ ሕዝባዊ ዝግጅት ላይ ተገኝተው ሕዝባዊ ንግግር ካደረጉት መካከል ደግሞ ዶ/ር ዳንኤል ተፈራ ይገኙበታል:: ዶ/ር ዳ ኤል በስፍራው ያደረጉትን ንግግር ዘ-ሐበሻ በምስል አስቀርታዋለች – ይታደሙት::

No comments:

Post a Comment