Translate

Friday, September 29, 2017

አዜብ መስፍን 54 ደቂቃ ሙሉ በደህንነቱ ሹም ተጋለጠች



“…የጉሊት ነጋዴዎች በላባቸው የሚያድሩ የዕለት ኑሯቸውን ለማሸነፍ የሚደክሙ እንጂ እንደነሱ የሕወሓት ባለስልጣናትና ቤተሰቦች አየር በአየር የሕዝብና የአገር ሀብት ዘርፈው በአንድ ቀን ጀምበር ሚሊየነርና ቢሊየነር አልሆኑም…አዜብም ሆነች ሌሎቹ የሕወሓት ባላስልጣናት ውሸት በመናገራቸው ልንገረም አይገባም ።
ውሸት ባህላቸው ነው። ከዚህ ይልቅ በ1984 የአዜብ መስፍን ሙስና ይጣራ ተብሎ ኮሚቴ ተቋቁሞ ነበር። ከእነዚያ ኮሚቴዎች አንዱ ሲታሰር የቀሩት ግን …”
አቶ አያሌው መንገሻ የቀድሞው የደህነት ሹም ስለ አዜብ መስፍን የሰሞኑ <<ሀፍት የለኝም>> ማለት ጉዳይ ከህብር ጋር ካደረጉት ሰፋ ያለ ቃለ ምልልስ

No comments:

Post a Comment