Translate

Monday, October 7, 2013

ታማኝ እና ቴዲ ትላንት ምሽት (ክንፉ አሰፋ)

home2ትላንት ምሽት። እለተ እሁድ፤ ኦክቶበር 6፣ 2013። ታማኝ በየነ እና ቴዲ አፍሮ በስልክ ያወራሉ። ንግግራቸው ከወትሮው Engagment Ceremony of Teddy Afro Ethiopian Artist with Girl friend Amsalatየተለየ አልነበረም። እንደቀድሞው እየተቀላለዱ ይሳሳቃሉ። ታማኝ ከዴንቨር-ኮሎራዶ፣ ቴዲ ደግሞ ከሲድኒ-አውስትራሊያ በስራ ላይ ነበሩ። በዚህ የሶስትዮሽ የስልክ ጨዋታ ላይ እኔና ጴጥሮስ አሸናፊም ገብተናል። ሙሉውን ለማንበብ 

No comments:

Post a Comment