Translate

Thursday, February 4, 2016

ቡሌሆራ‬ ለተቃውሞ በወጡ ነዋሪዎቿ ተጥለቅልቃለች።

ቡሌሆራ‬ ለተቃውሞ በወጡ ነዋሪዎቿ ተጥለቅልቃለች።
የቡሌሆራ ነዋሪዎች የሜድሮክ ወርቅ ማዕድን ብዝበዛን በመቃወም ግልብጥ ብለው የከተማዋን አውራ ጎዳና ያጥለቀለቁዋት ሲሆን የግሙሩክ መስራቤቱን አጋይተውታል።
ከህወሀት ወታደሮች ጋር በፈጠረው ግብግብ 1 ሰው ሲሞት 3 ሰዎች ላይ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል።
ህዝቡ መንገዶችን ዘግቶ ማለፍ እንዳይቻል እሳት በማንደድ ሌሊትም ወደ ቤቱ ሳይገባ ተቃውሞውን ለመቀጠል ቃል ገብቶዋል።


No comments:

Post a Comment