Translate

Friday, February 19, 2016

በሕውሃት ዉስጥ ዉጥረት ነግሷል ።




የትግራዩ አስተዳደር አባይ ወልዱ ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉን እና የወያኔ ባለስልጣናት ተብዬዎች በማንኛዉም ወቅት እና ሰአት አደጋ ላይ ሊወድቁ እንደሚችሉ የሚያመላክት ፍንጭ ከብሐራዊ መረጃ አፈትልኳል።

የትግራዩ ነጻ አዉጭ ቡድንን በቁንጮነት እየመሩ መላዉ ኢትዮጵያዊያንን በነጻነት ጥማት ወጥረዉ ሁለት አስርት አመመታትን የዘለቁት ወንጀለኞች በተለይም የብሔራዊ መረጃ ከፍተኛ አመራሮች እርምጃ እየተወሰደባቸዉ ሲሆን በተጨማሪ የትግራዩ አስተዳደር አባይ ወልዱ ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉን እና የወያኔ ባለስልጣናት ተብዬዎች በማንኛዉም ወቅት እና ሰአት አደጋ ላይ ሊወድቁ እንደሚችሉ የሚያመላክት ፍንጭ ከብሐራዊ መረጃ አፈትልኳል። የብሐራዊ መረጃ ክትትል ክፍል ኬብል 09አዲስ አበባ 13ቢ l Cable: 09ADDISABABA13 b (S) Ethiopia’s national intelligence program facilitator fastest meting with Ethiopia’s national intelligence chief, Getachew Assefa, for a four hour private meeting on…….. . በሚል ኮድ ያስተላለፈዉ መልእክት ከፍተኛ የመረጃ ሰራተኞችን በቀላሉ እያጡ መሆኑን በመግለጽ በስፋት ተወያይተዉ ያለ በቂ መፍትሄ መበተናቸዉ ተረጋግጧል።

ይህዉ ወንጀለኛ ቡድን በተለይም ለትግራይ ህዝቦች ብቻ ደህንነት የቆመ ይመስል በመላዉ ሐገሪቱ ላይ የተፈጠረዉን አለመረጋጋት ተንተርሶ የትግሬ ተወላጅ የሆኑ የመረጃ ሰራተኞቻችን በቀላሉ እየተጠቁ በመሆኑ በምትካቸዉ የገንዘብ ፈሰስ ተደርጎ በአማራና በኦሮሞዎች ላይ ማተኮር አለብን በሚል ሓሳብ ላይ ቢወያይም ስረአቱ ከደረሰበት ፖለቲካዊ ክስረት የተነሳ በሌላ ብሔሮች ላይ ያለዉ እምነት መመናመኑና ቀጣይ ስራዎችን ሚስጥራዊ አድርጎ እንኳን ለማስፈጸም ያለመቻሉን ገልጾ ደብረጺዮን ለተባለዉ የብሔራዊ መረጃዉ አካል አመልእክቱን አስተላልፏል።

በአጠቃልይ በመላዉ ሐገሪቱ የሚገኙ ወታደራዊ መረጃ ሰራተኞች፣ የሚስጠር መረጃ ሰራተኖች፣ የሲቪል መረጃ ሰራተኞች፣ መንግስታዊ መረጃ ሰራተኞች፣ ተራ መረጃ ሰራተኞች፣ ተደራቢ ወሬ አቀባዬች( undercover police ) ሰራተኞች እርምጃ እየተወሰደባቸዉ መሆኑን ተረጋግጧል ከያንዳንዱ የእርምጃ አወሳሰድ ሁኔታ ጀርባ ያለዉ ህዝብ መሆኑ ደግሞ ጉዳዩን አሳሳቢ ቢያደርገዉም ጉዳዩን ወደ አርበኖች ግንቦት 7 እና ወደ ኦሮሞ ነሳነት ግንባር (በተለይምች ወደ ሙስሊሙ) መሐበረሰብ መዉሰድ እንደሚገባ ወስኗል በመሆኑም መላዉ ኢትዮጵያዊያን የትግራዩ ነጻ አዉጭ ቡድን ግበአተ መሬት እየተፋጠነ መሆኑን በመገንዘብ ለበለጠ ድል እራሱን በማዘጋጀት ሐገሩን ነሳ እንዲያወጣ በእናት ኢትዮጵያ ስም አደራ እንላለን።
ድል ለመላዉ ኢትዮጵያ ህዝብ ! !

No comments:

Post a Comment