Translate

Thursday, February 4, 2016

በሐዋሳ ታቦር ትምህርት ቤት አሰቃቂ ግድያ በወያኔ ፖሊስ ተፈጸመ

በሐዋሳ ታቦር ትምህርት ቤት አሰቃቂ ግድያ በወያኔ ፖሊስ ተፈጸመ:: #Ethiopia #Hawassa
በደቡብ ኢትዮጵያ በሐዋሳ ከተማ በዛረው እለት ከጠዋቱ አራት ሰአት በታቦር ትምህርት ቤት አቅራቢያ አንድ ወጣት በፖሊስ ጥይት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድሏል:: የወያኔ ፖሊሶች ‹‹ስለት ይዘህ ሰው አስፈራርተሀል›› በሚል በጥይት ደብድበው ገድለውታል;;
ፖሊሶቹ በግፍ ከገደሉ በኋላ አስከሬኑን በድብቅ ለመቅበር ሲሞክሩ ከታቦር አከባቢ ሕዝብ ጋር ግጭት የተፈጠረ ሲሆን የክልሉ ልዩ ሀይል ፖሊስ ጣልቃ በመግባት በአስለቃሽ ጪስ በመወርወርና በመተኮስ ለተቃውሞ የወጣውን ሰው በመበተን አስክሬኑን ወስደዋል::

No comments:

Post a Comment