Translate

Wednesday, June 3, 2015

ግልፅ ደብዳቤ ለጀነራል አበበ ተከለሀይማኖትና ጀነራል ፃድቃን – ከሽሕ ጦረኛ አንድ ወረኛ ትጥቅ ያስፈታል

Tsadkan Gebretensae

ህወሓት ነበር ጀነራል አበበ ተክለሀይማኖት በአቶ ገብሩ ላይ ያቀረበው የአሉቧልታ ዘመቻ

በአንድ መንደር ከኔ በላይ ቆንጆና ጀግና የለም ብላ የምትመካ አንዲት ዝንጀሮ ነበረች:: አንድ ቀን በመንገድ ላይ እየተንጎራደደች ስታልፍ ወደ ገበያ መደብር ጎራ ብላ ድንገት በግድግዳ ላይ የተሰቀለ ትልቅ መስተዋት ስትመለከት ፊትዋን ወለል ብሎ ታያት:: የራሷን ተፈጥሮ መሆኑን አልገባትም ነበርና ቆም ብላ በመገረም ደጋግማ ስታየው “ወይኔ ጉዴ”!! ይህ አስቀያሚ መልክ የኔ ቢሆን ኖሮ አንገቴን በገመድ አንጠልጥዬ ታንቄ እሞት ነበር” አለች ይባላል:: ( ከታሪክና ምሳሌ የንባብ መፅሐፍ የተወሰደ ሀገሪኛ አባባል)

No comments:

Post a Comment