Translate

Sunday, February 2, 2014

በጎንደር መስቀል አደባባይ በከፍተኛ ድምቀት ሲካሄድ ያረፈደው ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠናቋል።

Semayawi party Gonder demonstrationየሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ባደረጉት የመዝጊያ ንግግር የተፈጸመው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ፣ በአይነቱ በጎንደር ያልተለመደ ነው።

ሰማያዊ ፓርቲ የጎንደር ህዝብን አስተባብሮ ባደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ወያኔ በሚስጥር ከሱዳን መንግስት ጋር ተደራድሮ መሬት ለሱዳን አሳልፎ መስጠቱንና ወደፊትም ተጨማሪ መሬት ለመስጠት በመዘጋጀት ላይ መሆኑን የጎንደር ህዝብ ግንዛቤ እንዲኖረው አድርጓል።
የወያኔ ባለስልጣኖች የሰማያዊ ፓርቲ በፈጠረው ጫና ምክንያት ሰሞኑን በሚስጥር ሲያካሂዱት ስለ ነበረው የመሬት ማካለል ጉዳይ በሚቆጣጠርዋችው ሚድያዎች መናገር ጀምረዋል።
Semayawi party Gonder Demo picture
****
00:00
00:00

No comments:

Post a Comment