Translate

Thursday, November 24, 2016

የአርበኞች ገንቦት 7 ትላንት በጎንደር ዳንሻ ኣዲስ ኣለም ኣካባቢ ባድረገው ውጊያ ወደ 30 ሚድረሱ የወያኔ ወታደሮችን መግድሉን ምንጮቻችን ገልጸዋል።

Breaking News:-
የአርበኞች ግንቦት 7 ትላንት በጎንደር ዳንሻ ኣዲስ ኣለም ኣካባቢ ባድረገው ውጊያ ወደ 30 ሚድረሱ የወያኔ ወታደሮችን መግድሉን ምንጮቻችን ገልጸዋል።
የኣርበኞች ግንቦት 7 ሰሞኑን ተደጋጋ
ሚ ጠቃት በተለያዩ ኣቅጣጫዎች አያደረስ ሲሆን ይሄኛው የነጻነት ውጊያ ከባድ ነበር:: ወያኔ በታንክና መትረጊስ የታገዘ ውጊያ ቢያደርግም የደረሰበት በሰውና ንበረት ጉዳት ከፍተኛ ነው። በነጻነት ኣርበኛውም ላይ ጉዳት ደርሶል። አሁንም ወጊያው የቀጠለ ሲሆን ቁጥራቸው 15 ያህል የወያኔ ወታደሮችም ተማርከዋል።
በእለቱ ውጊያ የአርበኞች ግንቦት 7 የጋንታው የጦር ኣዝማች ከወያኔ ወታደሮች ከበባ ደርሶበት እጄን አልሰጥም ለህወሃት በማለት እንደ ቴዎድሮስ ራሱን መሰዋእት ኣድርጎል።
አባይ ሚዲያ በዚህ ለነጻነት በሚድረገው ፍልሚያ ሂዎታቸውን እየሰዉ ላሉ ኣርበኞች ከፍተኛ ኣክብሮት ኣለው!! ሞታችሁ ዘላለማዊ ነው!!!

No comments:

Post a Comment