Translate

Tuesday, November 22, 2016

ሰበር ዜና:-በጄኔራል ሲራጅ ፈርጌሳ የሽፋን ስእል በጄኔራል ሳሞራ የኑስ የበላይነት ቁጥጥር ስር የወደቀዉ የወታደራዊ ደህንነት የመከላከያ ሰራዊቱ ላይ አደገኛ እርምጃ በመዉሰድ አተኩሯል።

ልሁል አለም
world news
በመሆኑም ያለ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ዉሳኔ ኮማንድ ፖስቱ በስዉር እንዲያጠቃ ትእዛዝ ተላልፎለት
የኮማንድ ፖስቱ ደህንነትን ተገን ያደረገዉ ዉሳኔ በ8 የመከላከያ አባላቱ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ በማዘዙ
ትናንት በ11/03/2009 በመላዉ ሐገሪቱ የተነሳዉን ህዝባዊ እንቢተኝነት ይደግፋል ያደራጃል የተባለዉ የመካከለኛዉ እዝ ባልደረባ የም/መቶ አለቃ አለበል ትእዛዙ የዉሳኔዉ ሰለባ ሲሆን በተጨማሪ ከሰሜን እዝ ወታደራዊ መምሪያ ክፍል ወታደር ቅጣው ቢያድግልኝ ላይ እርምጃ ተወስዶባቸዋል።
ወታደር ቅጣዉ ቢያድግልኝ ሐሙስ ከሰሜኑ እዝ ክፍለ ጦር መምሪያ ትፈለጋለህ ተብሎ ከተወሰደ ወዲህ በጥይት ተደብድቦ መረሸኑን የአይን እማኝ የነበሩ አባላቶች በከፍተኛ ቁጭት ለምንጫችን የትናገሩ ሲሆን።


በመረጃ አጠባበቅና ፍልሰት ላይ ከ አርበኞች ግንቦት 7 ጋር ግንኙነት እንደነበረዉ ተረጋግጧል የተባለዉ የም/መቶ አለቃ አለበል ትእዛዙ በኮማንድ ፖስቱ ስዉር ደህንነቶች ሆን ተብሎ በተቀናበረ የመኪና አደጋ በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወቱ አልፏል።
የመከላከያ ምንጮች እነደገለጹት ሌሎች 6 የሰራዊቱ አባልት ላይ ተመሳሳይ እርምጃ እንዲወሰድ ትእዛዙ በአንድነት ሰነድ የወጣቢሆንም መረጃዎች ቀድመዉ በማፈትለካቸዉ 6ቱም እነደተሰወሩ ለመረዳት ተችሏል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !

No comments:

Post a Comment