Translate

Sunday, September 14, 2014

የግንቦት 7 ላንቺ ነው ኢትዮጵያ የተሰኘው ህዝባዊ ስብሰባ በሲውዘርላንድ እየተካሄደ ነው።

zemene

ታጋይ ዘመነ ካሴ እና ታጋይ ግርማቸው ንግግር በማድረግ ላይ ናቸው

በ አሁን ሰአት ታጋይ ዘመነ ካሴ በስካይፒ ከ ኤርትራ በቀጥታ ሰለ ህዝባዊ ሃይሉ ማብራሪያ በመስጠት ላይ ነው ይህው አለው እንደምታዩኝ ምንም አልሆንኩም ብልዋል በመቀጠል በሲውዘርላድ ሉዘርን ከተማ ነዋሪ የነበረው አርበኛ ግርማቸው የ አውሮፓ ኑሮውን በመተው ህዝባዊ ሃይሉን መቀላቀሉ የሚታወስ ነው ይህ አርበኛ ታጋይ ግርማቸው ከዘመነ ካሴ በሃላ ይናገራል
በሴወዝርላንድ በራካታ የሆነ ኢትዮጵያዊ በአሁኑ ሳት የግንቦት 7 ላንች ነው በተሰኘው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ ተገኝቶል። ግንቦት 7 አሁንም የሚያደርገውን እልህ አስጨራሽ ትግል በድል ሳያጠናቅቅ ለአንዳፍታም አይተኛም። የተጀመረው ትግል ይቀጥላል። ኢትዮጵያም አሸናፊ ሁና ትቀጥላለች።  ታዳሚው በከፍተኛ ስሜት ስብሰባውን እየተከታተለ ነው። የክብር እንግዳው ተናጋሪ ታጋይ ዘመነ እና ታጋይ ግርማቸው በስካይፒ ከትግል ሜዳ አካባቢ ሆነው ንግግር በማድረግ ላይ ናቸው። ዝርዝሩን ይዘን እንመለስበታለን።
ታጋይ ዘመነ ለታዳሚው ንግግር በማድረግ ላይ እያለ።
# አባይ ሚዲያ live

No comments:

Post a Comment