Translate

Friday, November 9, 2012

በላፍቶ ክፍለ ከተማ ከ17 ሺ በላይ አባወራዎች ሜዳ ላይ ተበተኑ ሁለት ህጻናትም በፖሊስ ዱላ ተገደሉ


ኢሳት ዜና:-በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ ላፍቶ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ቤታቸው የፈረሰባቸው ከ17 ሺ በላይ በላይ አባዎራዎች የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው። የአትዮጵያን ሰንደቃላማና የአቶ መለስ ዜናዊ ፎ
ከ400 በላይ ነዋሪዎች ዛሬ በአንድ ላይ በመሆን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ሲያመሩ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር
ጽህፈት ቤት ወደ አዲስ አበባ መስተዳደር እንዲሄዱ አዞዋቸዋል። አዲስ አበባ መስተዳድርም ሶስት ሰዎች ተወክለው እንዲገ
ቡ ፈቅዷል። ይሁን እንጅ ከንቲባው አልገቡም በሚል ስቱዲዮ እስከገባንበት ጊዜ ድረስ መልስ አልተሰጣቸውም።
ምተዋል።  የወላጆቻቸውን ቤት መፍረስ የተቃ ለኢሳት የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው ከንቲባው ሰሞኑን ወደ ስራ ሲገቡና ሲወጡ አልታዩም።ቶግራፎችን በመያዝ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢ
ወሙ ሁለት ህጻናት በፖሊስ ዱላ ተደብድበው መገደላቸውን፣ በዛሬው እለት ደግሞ ቤቶች በሚፈርሱበት ቦታ ላይ አንዲት እናት የኤሌክትሪክ ምሰሶ ወድቆባቸው መገደላቸውን የአይን እማኞች ገልጸዋል።ሮ ቢያመሩም፣ ሰንደቃላማውንም ፎቶግራፉንም ተቀ
በመስተዳድሩ ዙሪያ የነበረውን ተቃውሞ እንደሚከተለው አጠናክረነዋል ፤፡ የመስተዳድሩን ባለስልጣናትን ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም።

No comments:

Post a Comment