Translate

Friday, November 30, 2012

የጁነዲን መጨረሻ አልታወቀም



junedin sado1

የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልትን አንስቶ በሙዚየም ለማቆየት ኮሚቴ መቋቋሙ ተነገረ


ኢሳት ዜና:-የህወሀት ኢህአዴግ ልሳን የሆነው  ሬዲዮ ፋና እንደዘገበው የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት በግንባታው ስለሚነካ በጊዜያዊነት ይነሳና በጥንቃቄ በሙዚየም ይቀመጣል፣ ግንባታው ሲጠናቀቅም ወደ ስፍራው ይመለሳል።የዳግማዊ ምኒልክ ሃውልት ግን ከፕሮጀክቱ ጉድጓድ 15 ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ በመሆኑ አይነሳም ብሎአል።

ይፈርሳል በሚል የሚናፈሰው ወሬም ከእውነት የራቀ  ነው በማለት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ፣ የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን፣ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣንና ሌሎችም ባለድርሻ አካላትን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።
ሀውልቱ ሲነሳም ሆነ መልሶ በሚተከልበት ወቅት ምንም አይነት ጉዳይ እንዳይደርስበትም ከፍተኛ ጥንቃቄ እንደሚደረግና ምንም አይነት የቦታ ለውጥ እንደማይደረግበትም ራዲዮው ዘግቧል።
ራዲዮው ይህን መግለጫ የሰጡትን ሰዎች ማንነት ይፋ አላደረገም። ሀውልቱን የሚያነሳውና መልሶ የሚተክለው ድርጅት ማን እንደሆነም አልተጠቀሰም። በየትኛው ሙዚየም ለምን ያክል ጊዜ እንደሚቆይ፣ ሀውልቱ ቢፈርስ ወይም ጉዳት ቢደርስበት አፍራሽ ግብረሀይሉ የመልሶ ማሰሪያ ገንዘብ ማስያዝ እና አለማስያዙ ወይም ኢንሹራንስ መግባቱና አለመግባቱ በዜናው ላይ አልተገለጸም። ሀውልቱ ተመልሶ እንደሚተከል ምን አይነት ዋስትና እንደተሰጠም አልታወቀም።
የአቡነ ጴጥሮስ ሀውልት መነሳት ጉዳይ ከፍተኛ የህዝብ መነጋገሪያ መሆኑ ይታወቃል። እስካሁን ድረስ በአገር ውስጥ የሚገኙ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ምሁራን ወይም ባለሙያዎች አስተያየቶቻቸውን በመግለጫ መልክ ወይም በማንኛውም መንገድ አልሰጡም በማለት የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዘገባውን አጠቃሎአል።

የድምጻችን ይሰማ የኮሚቴ አባላት ፍርድ ቤት ቀረቡ


የድምጻችን ይሰማ የኮሚቴ አባላት ፍርድ ቤት ቀረቡ

ኢሳት ዜና:-የሙስሊም ኢትዮጵያውያንን ሰላማዊ ተቃውሞ በመምራታቸው በሽብርተኝነት ተከሰው በእስር ላይ የሚገኙት የድምጻችን ይሰማ የአመራር አባላት ዛሬ ልደታ በሚገኘው ከፍተኛው ፍርድ ቤት ቢቀርቡም ለህዳር 27 ቀን 2005 ዓም የጊዜ ቀጠሮ ተሰጥቷቸው ወደ እስር ቤት ተመልሰዋል።ህዳር ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
የኮሚቴ አባላት ጠበቃ የሆኑት አቶ ተማም አባቡልጋ ለኢሳት እንደገለጡት የዛሬው ችሎት አቃቢ ህግ በጠበቆች በኩል ለቀረበው መቃወሚያ መልስ ለመስጠት  ተብሎ የተቀጠረ ነበር። አቃቢ ህግ መልሱን በንግግር ለፍርድ ቤት ማቅረቡን የገለጡት አቶ ተማም ፍርድ ቤቱ የግራ ቀኙን መከራከሪያ ሰምቶ ተከሳሾች በቀረበባቸው ክስ ቃላቸውን ይስጡ አይስጡ በሚለው ላይ ውሳኔ ለማስተላለፍ የፊታችን ሀሙስ መቀጠራቸውን ተናግረዋል።

የሁለቱ ም/ጠቅላይ ሚኒሰትሮች ሹመት ህገመንግስታዊ ድጋፍ የለውም ሲሉ አንድ ታዋቂ የህግ ባለሙያ ገለጹ


ኢሳት ዜና:-በሩዋንዳ ተቋቁሞ በነበረው የተበባሩት መንግስታት ድርጅት አለማቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ዋና አቃቢ ህግ በመሆን ያገለገሉት እና በህግ የማስተማር ሙያ ላይ ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሰጡት ዶ/ር ያቆብ ሀይለማርያም ለኢሳት እንደተናገሩት የሁለቱ ጠቅላይ ሚኒስትሮች ሹመት ህገመንግስታዊ ድጋፍ የለውም። ዶ/ር ያቆብ ” የህገመንግስቱ አንቀጽ 75 ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማይኖሩበት ጊዜ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተክቶ እንደሚሰራ ይደነግጋል  እንጅ ከሁለት ወይም ሶስት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮች መካከል ተመርጦ አንዱ ይተካቸዋል አይልም” ብለዋልህዳር ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ዶ/ር ያቆብ ሹመቱ ከመሰጠቱ በፊት የተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች በጋራ  ተስማምተው ህጉን ማሻሻል ይችሉ እንደነበር ገልጸዋል።
ምናልባት ሌሎች ያልታዩ የህግ ድንጋጌዎች በመኖራቸው በነዚያ ድንጋጌዎች መሰረት የተደረገ ሹመት ሊሆን አይችሉም ወይ ተብለው ለተጠየቁት ዶ/ር ያቆም ፣ ምንም የሚያሻማ ነገር ነገር የለም በማለት መልሰዋል
ኢህአዴግ ስለ ህገመንግስት  መታስ በተደጋጋሚ ይናገራል፣ በዚህ ድንጋጌ ላይ ህገመንግስቱ በግልጽ እንደተጣሰ ተናግረዋል፣ ኢህአዴግ እሞትለታለሁ የሚለውን ህገመንግስት ለምን በአደባባይ ለመጣስ የፈለገ የመስልዎታል በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ደግሞ፣ ዶ/ር ያቆም ኢህአዴግን በመሰረቱ 4 ድርጅቶች መካከል ያለውን የስልጣን ሽኩቻ ለማብረድ ታስቦ ሊሆን ይችላል ብለዋል
አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ የህወሀቱን ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤልንና የኦህዴዱን አቶ ሙክታር ከድርን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር በማድረግ መሾማቸው ይታወሳል።

አሁንም የተሃድሶ ያለህ!!!


አሁንም የተሃድሶ ያለህ!!!

(ርዕሰ አንቀጽ)
intellectual reform
“አንድነትን ስንመሰርት በቅንጅት ወቅት ስለሰራነው ጥፋትና የፖለቲካ ስህተት የገመገምነው ነገር የለም” ዶ/ር ያዕቆብ ሃ/ማርያም አንድነት ፓርቲን ከቅንጅት ጋር በማነጻጸር ከተናገሩት፡፡

Thursday, November 29, 2012

ህወሃት አረጋግቶ አገገመ


ብቸኛው ተቃዋሚ የንግድ ሚኒስትሩን ሹመት ኮነኑ

Assigned EPRDFist
ኢህአዴግ “አረጋግቶ አገገመ” ከተባለው አዲሱ “ምደባ” መካከል የንግድ ሚኒስትር  ተብለው በተሰየሙት ላይ ብቸኛው የፓርላማ ተወካይ አቶ ግርማ ሰይፉ ጠንካራ መከራከሪያ በማቅረብ ተቃወሙ። አቶ ግርማ የሚሾሙ ብቻ ሳይሆን የሚነሱ ባለስልጣናት ከሃላፊነታቸው የተነሱበት ምክንያትም ለህዝብ መቅረብ እንዳለበት አሳሰቡ። አቶ ሃይለማርያም ተቃውሞውን “መክረንና ገምግመን ያደረግነው ነው” ሲሉ ተከላከሉ። አቶ ግርማ ብሩ (አሁን አምባሳደር) ሲመሩት የነበረውን ሚኒስቴር መ/ቤት “ስያሜና ምልክት መለየት የማይችል” በማለት አንቋሸሹት።

አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ የተጠበቁ የስልጣን መሸጋሸጎችን አደረጉ


ኢሳት ዜና:-አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ ይፋ ባደረጉት ሹመት 2 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮችን እና ሁለት ሚኒስትሮችን ብቻ በመሾም አቶ መለስ የመሰረቱትን ካቢኔ ይዘው እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል።  አስቀድሞ እንደተጠበቀው የኦህዴዱ አቶ ሙክታር ከድር በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ማእረግ የሲቪል ሰርቪስ ሚኒሰትር በመሆን የአቶ ጁነዲን ሳዶን ቦታ ተክተዋል። የህወሀቱ ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ደግሞ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማእረግ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ዘርፍ አስተባባሪ በመሆን ቀደም ብለው በያዙት የመገናኛ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስልጣን  ላይ እንዲቆዩ ተደርጓል።

አዲስ ሹመት የተሰጠው ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ቦታ ሲሆን፣ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ቴዎድሮስ አድሀኖም  የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በእርሳቸው ቦታ ደግሞ ዶ/ር ከሰተ ብርሀን አድማሱ የጤና  ጥበቃ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል።

በአየር መንገድ ውስጥ በጉልበት ስራ ላይ ይሰሩ የነበሩ ከ500 በላይ ሰራተኞች በኢህዴግ ፎረም አባላት ከነገ ጀምሮ ሊተኩ ነው

ኢሳት ዜና:-ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ የአየር መንገድ ሰራተኞች ለኢሳት እንደገለጡት ከነገ ጀምሮ ከ500 እስከ 700 መቶ የሚጠጉ የጉልበት ሰራተኞች ስራቸውን ይለቃሉ። በተለያዩ ቀታሪ ኤጀንሲዎች ውስጥ ከ4 አመታት ላለነሰ ጊዜ በጉልበት ስራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ ሰራተኞች የሚባረሩት የኢህአዴግ ፎረም አባላት አይደላችሁም ተብለው ነው። ሰራተኞች እንደገለጡት በፎረም ተጠናክረው ሲመጡ ተመልሰው ሊቀጠሩ እንደሚችሉ ቃል ተገብቶላቸዋል። በሚባረሩት ወጣቶች ቦታ በስልጠና ላይ አሉ በሺ የሚቆጠሩ የወጣት ፎረም አባላት ከነገ ጀምሮ ስራ ይጀምራሉ።

ኢህአዴግ በወሰደው እርምጃ ያዘኑ ሰራተኞች እንደገለጡት፣ የኢህአዴግ ፎረም አባላት አይደላችሁም በሚል ከስራ መባረራቸው ህገመንግስቱን የሚጥስ ብቻ ሳይሆን ሳንወድ በግድ ለእንጀራ ብለን ኢህአዴግን እንድንደግፍ የሚያደርግ ነው።

Ethiopian parliament approves two more deputy prime ministers (Text & Video)





    Awramba Times (Addis Ababa) – The Ethiopian Parliament voted on Thursday to approve the newly elected prime minister’s cabinet, ending months of uncertainty about who was in charge of the Foreign Affair’s office and the remaining two deputy Prime Ministerial posts.

A man got beaten up for handing out flyers for Zenawi memorial


An Ethiopian-American man handing out flyers for a memorial service for Ethiopia’s recently deceased prime minister,

Meles and the Deconstruction of Ethiopia Meles Zenawi, claims he was assaulted by a countryman who reviled the repressive leader, according to criminal and civil court documents.
The victim and plaintiff, Tesfai Tsadik, is suing both Wossenu Gizaw, the alleged assailant, and Debre Salam Medahnealem Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, the Fondren Southwest house of worship near which the alleged assault took place.

ኢትዮጵያ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ምርት እድገት አሳየች!

አቶ ሃይለማም ሲፈሩ ሲተቡ ቆይተው ዛሬ የካቢኔ ሹመት ለማደረግ ፓርላማ ብቅ ብለው ነበር አሉ። ይዘዋቸው ከመጡዋቸው ካቢኔዎቻቸው መካከል ሌላ ሁለት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮችን ይገኙበታል።

በጉዲፈቻ ስም የህፃናት የውጭ ንግድ


በአንድ ህፃን ከ20ሺ ዶላር በላይ

adopted
የጉዲፈቻ ታሪክ በኢትዮጵያ በባህላዊ መንገድ ሲደረግ የቆየ ነው መቼ እንደተጀመረ በእርግጠኝነት ለማወቅ ባይቻልም በ18 ክፍለ ዘመን በኦሮሞ ብሔረሰብ እንደተጀመረ ይታሰባል።

የእስላም ኢትዮጵያውያን የትግል ስልት


ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም

muslim ethiopians

Wednesday, November 28, 2012

በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶችን ለማበረታታት ይሰራ የነበረ ድርጅት አቋርጦ ለመውጣት መገደዱን አስታወቀ።



በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶችን ለማበረታታት ይሰራ የነበረ ድርጅት አቋርጦ ለመውጣት መገደዱን አስታወቀ።[VOA]

If this flash player does not start click on the title above .
Filed in: Audio Videos

በናዝሬት በአንድ አመት ውስጥ ብቻ 4 ከንቲባዎች ተቀያየሩ


ኢሳት ዜና:-በቅርቡ በተደረገ ግምገማ ላለፉት አራት ወራት በስልጣን ላይ ቆይተው የነበሩት የናዝሬት ወይም የአዳማ ዋና ከንቲባ እና ከእኝሁ ባለስልጣን ጋር ግንኙነት አላቻው የተባሉት የከተማዋ የኦህዴድ የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ ከቦታቸው እንዲነሱ ተደርጓል።ገምጋሚዎቹ የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት የነበሩ ሲሆን ግምገማውም በመልካም አስተዳዳር፣ በከተሞች እድገት፣ በኪራይ ሰብሳቢነትና በልማት ሰራዊት አደረጃጃት ላይ ያተኮረ ነበር።

የከተማው ከንቲባ የነበሩት አቶ ጉታና የከተማው የልማት ሀላፊ የነበሩት አቶ ከፍያለው የከተማዋን መሬት በመቸብቸባቸው ፣ ህዝብ ያሰማውን ሮሮ ተከትሎ እንዲወርዱ ተደርጓል።

ባለፉት 10 አመታት በአዲስ አበባ የተገነባው ከአጼ ሚኒሊክ ጀምሮ ከተገነባው ይበልጣል ሲሉ አቶ ኩማ ደመቅሳ ተናገሩ


ኢሳት ዜና:-ከንቲባው ይህን የተናገሩት  በቅርቡ የአዲስ አበባ 125ኛ አመት ክብረ በአል ሲጠናቀቅ ባደረጉት የመዝጊያ ንግግር ነው።
አቶ ኩማ ከተማዋን የቆረቆሩትን እና በከተማዋ ላይ አሻራቸውን ያሳረፉትን በሙሉ በማውገዝ የኢህአዴግን ስራ ለማሞካሸት ሞክረዋል።
በነገሥታቱ ዘመን የከተማዋ የመሬት ይዞታ ለመኳንንት፣ ለመሳፍንትና ለጦር አበጋዞች ተከፋፍሎ አብዛኛው የከተማዋ ነዋሪዎች ሲሰቃዩ እንደኖሩ፣ የከተማዋ ዕድገት ማስተር ፕላንን ያልተከተለ በመሆኑና በመኳንንቱና በመሳፍንቱ ግላዊ ፍላጐት ተወስኖ ቆይቷል ሲሉ ነው ከንቲባው የገለጹት።
ባለፉት አሥር ዓመታት  በከተማዋ በሁሉም መስኮች የተገኘው ውጤትና እየታየ ያለው ለውጥ፣ ከመቶ ዓመታት በላይ በከተማዋ ተሠርተው ከነበሩት ልማቶች በብዙ እጥፍ ይበልጣል በማለት ነው አቶ ኩማ የተናገሩት።

ድብቅ ደብዳቤ ለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ አቶ ሃይለ ማርያም ደሳለኝ


 ኦላና ቶልቻ

በቅድሚያ እንኳን ለዚህ አበቃዎት እንድንል ይፈቀድልን? ይቀጥላል…

አጫጭር የሀገር ቤት ወሬዎች (ከአዲስ አባባ) ቁጥር 2


ነጋል በላቸው
ከአዲስ አባባ
ባለፈው የዜና ዕወጃችን ይህን መሰል የሀገር ውስጥ አጫጭር ወሬዎች ዘገባ ቢያንስ በሣምንት አንድ ጊዜ እናቀርባለን ብለን ቃል ባልገባነው መሠረት ከመጀመሪያው የቀጠለውን የዛሬውንAddis Ababa is the capital city of Ethiopia.ዝግጅት ቀጥለን የምናቀርበው በታላቅ  የደስታ ስሜት ነው፡፡ እነዚህ ወሬዎች በምናባዊ የአቀራረብ ፋሽን በመዋዛታቸው የአንዳንዶችን አመኔታ በቀላሉ ላያገኙ እንደሚችሉ ቢጠረጠርም ሀሰት እንዳልሆኑ ግን ለተከታታዮቻችን በዚህ አጋጣሚ ልናስታውስ እንወዳለን፡፡ የዜና ማዕከሉ ውሸትን በመዘገብ የሚያገኘው ቅንጣት ትርፍ አለመኖሩን በሚገባ ስለሚገነዘብ ጥቂቶቹን የሥነ ጽሑፍ አላባውያንና ነገር ማስዋቢያ ግብኣቶችን(literary flavors) ከመጠቀም ውጪ ያልተሰማና ያልተደረገ ወይም ከነአካቴው ‹ይህን ዓይነቱ ነገር ሊደረግ አይችልም!› ተብሎ የሚገመትን ክስተት በዜና ፋይል ውስጥ እንደማያካትት በትህትና ያስታውቃል፡፡ ሃሳብን በተፈለገው መንገድ ማቅረብ ይቻላል፤ ማንበብና ማስነበብ ደግሞ የአስነባቢዎችና የአንባቢዎች ድርሻ ነው፡፡ መንገደኞች ይለያያሉ – ተፈጥሯዊ ነው::

Tuesday, November 27, 2012

በአላማጣ ታፍነው የተወሰዱ ከ20 በላይ ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም


ኢሳት ዜና:-በራያና አዘቦ ፣ በአላማጣ ከተማ ከኤልክትሪክ መስመር መቃጠል ጋር በተያያዘ በጥርጣሬ የተያዙ ከ20 በላይ ግለሰቦች ወደ ማይጨው ከተማ ተወስደው መታሰራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ቢናገሩም ፣ ዘመዶቻቸው እንዳይጠይቋቸው በመደረጉ ስለደህንነታቸው ሁኔታ ለማወቅ አልተቻለም።
ወጣቶች የታሰሩት ለኢንቨስተሮች ተብሎ የተዘረጋውን የኤልክትሪክ ምሰሶ አቃጥላችሁዋል በሚል ነው። የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት እንደገለጡት ታፍነው የተወሰዱት ወጣቶች በእስር ቤት ጉዳት ሳይደርስባቸው አልቀረም።
በጉዳዩ ዙሪያ የመንግስት ባለስልጣናትን ለማናገር ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

በአድዋ ከተማ አደባባይ ላይ ተሰቅሎ የነበረ የ አቶ መለስ ፎቶ ተቀዳዶ ተጣለ-የራስ አሉላ አባ ነጋ ት/ቤት ስያሜ በአቶ መለስ ስም ተቀየረ


ኢሳት ዜና:-በትግራይ ክልል  በአድዋ ከተማ አደባባይ ላይ ተሰቅሎ የነበረ የአቶ መለስ  ዜናዊ ፖስተር ተቀዳዶ ተጣለህዳር ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም

ኢየሩሳሌም አርአያ ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው በሁኔታው የተበሳጩት የክልሉ ካድሬዎች ለተፈ}መው ድርጊት ጣታቸውን ወደ አረና ለትግራይ ፓርቲ ቀስረዋል።
የህወሀት ካድሬዎቹ፦« የመድረክ ተለጣፊ የሆነው አረና ፓርቲ ነው ይህን የፈፀመው » በማለት ያልተጨበጠ የፈጠራ ወሬ እያሰራጩና በድርጅቱ ላይ  እየዛቱ ነው።
የዜናው ምንጮች  ግን ፦”ድርጊቱን የፈፀመው የአካባቢው ህዝብ እንጂ የትኛውም ተቃዋሚ ፓርቲ አይደለም”ሲሉ  ተናግረዋል።
አድዋ የ አቶ መለስ ዜናዊ የትውልድ ከተማ መሆኑ ይታወቃል።

አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ካቢኔ አያዋቅሩም ተባለ


ኢሳት ዜና:-በሟቹ የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር እግር የተተኩት ጠ/ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ አዲስ ካቢኔ እንደማያዋቅሩህዳር ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም

ለኢህአዴግ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ጠቆሙ፡፡
 ምንጮቹ  አዲስ ካቢኔ የማይዋቀረው በምርጫ አሸንፎ የመጣ
አዲስ ጠ/ሚኒስትር ባለመኖሩ ነው ብለዋል፡፡
አቶ ኃለማርያም በአቶ መለስ እግር የተተኩ በመሆናቸው አዲስ ካቢኔ ለፓርላማ አቅርበው የሚያጸድቁበት ምንም
ምክንያት የለም ብለዋል  ምንጮቹ፡፡

ኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት አርማጭሆ ሳንጃ ወረዳ ልዩ ስሙ ጃንሱማ በተባለው ቦታ ወታደራዊ ጥቃት ፈጸመ


ኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት አርማጭሆ ሳንጃ ወረዳ ልዩ ስሙ ጃንሱማ በተባለው ቦታ ወታደራዊ ጥቃት ፈጸመ

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት በወያኔ ቅጥረኛና ምንደኛ የልዩ ሃይል ታጣቂ ቡድን ላይ የጀመረውን የማጥቃት ዘመቻ አጠናክሮ በመቀጠል ሕዳር 15-2005 ዓ.ምEthiopian People Patriots Front - EPPFአርማጭሆ ሳንጃ ወረዳ ልዩ ስሙ ጃንሱማ በተባለ ቦታ ባደረገው ውጊያ 14 የጠላት ወታደሮችን በመግደልና 12 በማቁሰል ከፍተኛ ወታደራዊ ድሎችን በማስመዝገብ ግንባሩ የተሰማራበትን ግዳጅ በድል እየተወጣ መሆኑን የግንባሩ ወታደራዊ መምሪያ አስታውቋል።

Ethiopia’s Defense Minister and Chief of Armed Forces visit Washington


The two top officials of the Ethiopian military, Siraj Fagessa the minister of defense  and  General Samora Younus, chief of armed forces,  are   in Washington DC. There is no official announcement of the trip but promoting investment is said to be  the main objective of  the trip. While sending defense officials to ‘promote investment’ is unusual, it makes sense given the dire need to restore investor confidence that  the plummeted  as consequence of the uncertainty following Meles’ death. Presumably, sending the defense officials is meant to assure investors, particularly foreign ones, that there would  no risk of instability  because the armed forces are in full control of the situation.

በራስ አሉላ ስም የተሰየመው ት/ቤት በመለስ ተቀየረ


ከኢየሩሳሌም አርአያ

በትግራይ ተምቤን – አብዪአዲ የሚገኘውና በጀግናው ራስ አሉላ አባነጋ ስም ተሰይሞ የቆየው የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ስያሜው ተቀይሮ በመለስ ዜናዊ ስም እንዲሰየም መወሰኑን ታማኝ ምንጮች አስታወቁ።
በደርግ ዘመን የተሰራውና በራስ አሉላ ስም ተሰይሞ የ 9 – 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ሲያስተምር ከቆየ በሑላ ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ የት/ቤቱን አቅም ለማሳደግ በሚል የ11-12ኛ መመሪያ ክፍሎችን ለመገንባት በአገር ውስጥና በውጭ አገራት የሚገኙ የአካባቢው ተወላጆች ገንዘብ አዋጥተው ስራው መከናወኑን ምንጮቹ ጠቁመዋል። ግንባታው ተጠናቆ ባለፈው ነሃሴ ወር ለማስመረቅ በዝግጅት ላይ እንዳለ አቶ መለስ በማለፋቸው ፕሮግራሙ መሰረዙን ሲታወቅ; ከሁለት ሳምንት በፊት በተከናወነው የምረቃ ስነ-ስርአት የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት በስፍራው እንደተገኙ ማወቅ ተችሎዋል።

Monday, November 26, 2012

“ውበትን ከማየት ይልቅ ለማሳየት እንባክናለን ” Teddy Afro’s New


“ውበትን ከማየት ይልቅ ለማሳየት እንባክናለን ” Teddy Afro’s New Interview with Addis Admas

teddy_afro
ስለ ኢትዮጵያ ማንነትና ታሪክ፤ ስለ አገራችን ባህልና አዝማሚያ እንዲሁም ሌሎች በርካታ ጥያቄዎችን በማንሳት፤ ከቴዲ አፍሮ ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ባለፈው ሳምንት ማቅረባችን ይታወሳል። በዛሬው የመጨረሻ ክፍል፤ በአንድ ርእሰ ጉዳይ ላይ እናተኩራለን – የኪነጥበብ ፈጠራ ላይ። የመረጥነው ርእሰ ጉዳይ፤ በጣም አስፈላጊ የመሆኑን በዚያው ልክ ለውይይትና ለትንታኔ፤ ለጥያቄና ለመልስ በጣም አስቸጋሪ እንደሆነ እንገነዘባለን። ቢሆንም ልንደፍረው ሞክረናል።
የኪነጥበብ የፈጠራ ስራ እንዴትና ከየት ይፈልቃል? የቴዲ አፍሮ ምላሽ፤ “ኪነጥበብ የሚፈልቀው ከስሌት ነው ወይስ ከስሜት?” የሚለውን ጥያቄ የሚያስቀይር ሊሆን ይችላል። ብቃትንና ሰብእናን፤ ነፍስንና ሃሳብን፤ ከራስ ጋር መሆንንና ውበትን፤ ፍቅርንና ቅንነትን እያወሳ ከኪነጥበብ ፈጠራ ጋር ያላቸው ግንኙነት ምን እንደሆነ ቴዲ አፍሮ ሲናገር፤ ጥበብ አምልኮ ነው ይላል። ውበትን ማድነቅ አምልኮ ነው፤ ድንቅ ነገሮች ሁሉ የፈጣሪ ስራዎች ናቸውና በማለትም ይገልፃል።

የወቅቱ የአገራችን የፖለቲካ ሁኔታና የወደፊት የትግል አቅጣጫ – በዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር


መግቢያ

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
የሁላችንም የረጅም ጊዜ ህልም፣ አንድነትዋ የተጠበቀ የበለፀገች ኢትዮጵያን ማየት ነው፡፡ ወደዚያ ለመድረስ ሁሉም ኢትዮጵያውያን አስተዋጽኦአቸውን የሚያበረክቱበት ለአገሬDr. Negaso Gidada Ethiopian politicianእሠራለሁ ብለው በነፃ አየር የሚተነፍሱበት ዴሞክራሲያዊ የፖለቲካ ምህዳር እንዲፈጠር ካሁኑ ጀምረው እንዲታገሉ ሁኔታን መመቻቸት ይፈልጋሉ፡፡ ስለዚህም የፖለቲካ ምህዳሩን ማየትና ወዳለምነው ግብ ለመድረስ የሚረዱንን አቅጣጫዎች መዳሰሱ ጠቃሚ ነው፡፡
ስለአገራችን የፖለቲካ ሁኔታ ሁላችሁም ታውቃላችሁ፤ ሆኖም የግለሰቦች አረዳድ ሊለያይ ስለሚችል፣ እኔ የራሴን ግንዛቤ ለመግለጽ እሞክራለሁ፡፡

በሽብርተኝነት የተከሰሱ 29 ተጠርጣሪዎች በነፃ እንዲሰናበቱ ተጠየቀ


በሽብርተኝነት የተከሰሱ 29 ተጠርጣሪዎች በነፃ እንዲሰናበቱ ተጠየቀ

lideta


-    የተከሰሱበት ሕግ ለትርጉም ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ይላክ ተባለ
-
    የአቶ ጁነዲን ሳዶ ባለቤት ክስ ተለይቶ እንዲቀርብ ተጠይቋል
የሽብር ድርጊቶችን በመፈጸም፣ ሕገ መንግሥቱንና መንግሥታዊ ሥርዓቱን በማፈራረስ ሙከራ ወንጀልና ለሽብርተኝነት ድጋፍ በመስጠት ወንጀል ተጠርጥረው በፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ክስ የተመሠረተባቸው 29 ግለሰቦችና ሁለት ድርጅቶች፣ የተከሰሱት ሕገ መንግሥቱን ጥሶ በወጣ ወይም በሚቃረን ሕግ በመሆኑ በነፃ እንዲሰናበቱ ጠበቆቻቸው ጠየቁ፡፡

የሱዛን ራይስ ሸፍጥ በቤንጋዚው ጥቃት ላይ!

ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም
ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ
Susan Rice, the U.S. Ambassador to the U.N. Addis Ababa speech, Alemayehu G. Mariamበሴፕቴምበር 2 2012 የአሜሪካዋ አምባሳደር በተባበሩት መንግስታት: ሱዛን ራይስ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ስርአት ላይ ስሜታዊ ሆና የሚያቅለሸልሽ ቃላት ያዘለ ንግግር አነብንባ ነበር፡፡ መለስን፤ ‹‹የማይደክምና ራሱን የማይወድ››በአጠቃላይ እሱነቱ ለስራውና ለቤተሰቡ የሆነ ብላዋለች፡፡ ‹‹ጠንካራ፤ በእምነቱ የጸና እና በእርግጥም ለጂሎችና ለደደቦች  እሱ እንደሚጠራቸው ትእግስቱ ትንሽ ነበር፡፡ ሱዛን ራይስ ይህን ቅጥ ያጣና ከአንድ አሜሪካን ከሚያህል ሃገር ወኪል ጨርሶ ሊሰማ የማይገባ ያልተገራ ንግግር ስታደርግ ጅልና ደደብ የሚለውን ቃል በድፍረትና በአጥንኦት የለጠፈችው በኢትዮጵያዊያን ነጻ ጋዜጠኞች፤የተቃዋሚ መሪዎች፤ተሟጋቾች፤የፖለቲካ እስረኞች፤የሲቪል ማሕበረ ሰብ መሪዎች፤እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ላይ ነው፡፡ የንግግሯን ቪዲዮ በመመልከት  ሴትዮዋ ይህን ንግግር የመለስን ተቃዋሚዎች በመጨረሻ ጡጫ  ደረታቸዉን ብላ ለመለስ የአስከሬን መሸኛ አድርጋ ማቅረቧ እንደነበር ያስታውቃል፡፡

ከእሁድ እስከ እሁድ


(የሳምንቱ አጫጭር ዜናዎች)

freedom now
የእስክንድር ነጋ ጉዳይ ለመንግሥታቱ ድርጅት ቀረበ
የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጉዳይ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያላግባብ የታሠሩ ሰዎችን ጉዳይ ለሚያጠናው ግብረኃይል መቅረቡን ለህሊና እስረኞች የሚሟገተው ፍሪደም ናው “Freedom Now” ስራ አስፈጻሚ ዋና ዳይሬክተር ማርዳ ተርነር ለአሜሪካ ሬዲዮ አስታውቀዋል።
ዳይሬክተሯ እንዳሉት ድርጅታቸው የእስክንድር ነጋን ጉዳይ በጥልቀት ከመረመረ በኋላ የጋዜጠኛነት ስራውን ብቻ ሲያከናውን እንደነበር ሙሉ አረጋግጠዋል። የታሰረውም ያለ አግባብ እንደሆነ ታምኖበታል። በእስር ቤት ከአያያዝ ጀምሮ በርካታ ጥሰቶች እንደተፈጸሙበት አመልክተዋል።
የኢትዮጵያ መንግስት ለዓለም አቀፍ ህግጋት የገባውን ኪዳንና ግዴታ በመጣሱ የእስክንድር ጉዳይ  በተባበሩት መንግስታት ያለ አግባብ የታሰሩ ሰዎችን ጉዳይ ለሚመረምረው አካል ባለፈው ሚያዚያ ቀርቧል። የእስክንድር ጉዳይን የያዘው አካል ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቀበለቻቸውን የሰብአዊና ፖለቲካ ጉዳዮች ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ህጎች ስለመጣሷ መርምሮ ውሳኔውን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። ለእስክንድር ነጋ ጉዳይ አዲስ አበባ መሄዳቸውን የገለጹት ዋና ዳይሬክተሯ በውሳኔው መጨረሻ እስክንድር ነጻ ሊወጣ እንደሚችል ቀደም ሲል በፓኪስታንና በበርማ ከተሰሩት ስራዎች ጋር በማነጻጸር አስረድተዋል “እንደ መንግስታቱ ድርጅት ያሉ አካሎች የሚወሰኑት ውሳኔ ቀላል አይደለም” በማለት ተናግረዋል፡፡

Sunday, November 25, 2012

ኢሳትን አያችሁ የተባሉ ወታደሮች ታሰሩ፤ ሠራዊቱ ዉስጥ የተፈጠረዉ መከፋፋል አሁንም እንደቀጠለ ነዉ



ሰሜን ኢትዮጵያ ዉስጥ በባድሜ ግንባር ወታደራዊ ክበባቸዉ ዉስጥ ቁጭ ብለዉ በናይልሳት የሚተላለፈዉን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንን ሲከታተሉ የተገኙ በርካታ ወታደሮች ለሁለት ሳምንታት ታስረዉ በከባድ ማስጠንቀቂያ መለቀቃቸዉን ትግራይ ዉስጥ የሚገኙ ወታደራዊ ምንጮቹን በመጥቀስ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት ዘገበ። አንድ ስማቸዉና ማዕረጋቸዉ እንዳይጠቀስ የጠየቁ ከፍተኛ መኮንን በስልክ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ እንደገለጹት ወታደሮቹ የታሰሩት በክበባቸው ውስጥ ቁጭ ብለዉ የኢሳትን ዝግጅት ሲከታተሉ ሲሆን ከ 14 ቀናት እስርና እንግልት በኋላ የተፈቱት የዲሻቸውን አቅጣጫ ወደ ናይል ሳይት ያዞሩት ሳያዉቁ በስህተት መሆኑን ለበላይ አለቆቻቸው ተናግረዉ ዳግመኛ ኢሳትን እንደማይመለከቱ ቃል ከገቡ በኋላ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።

ላፍቶን አደራ



ለወትሮዉ እንኳን ልቅሶና ኡኡታ ሹክ የሚል ድምጽም ደጋጋግሞ የማይሰማባት ላፍቶ በህፃናት፤በሴቶችና በአረጋዉያን የሰቆቃ ጩኸት እየተተራመሰች ነዉ። እናት የመንፈቅ ልጇን ታቅፋ እንዳታጠባዉ እሷ እራሷ ምግብ ከቀመሰች ሁለት ቀኗ ነዉና ጡቷ ደርቋል፤ እንዳታስተኛዉ ቤቷን የወያኔ ቡልዶዘሮች እንዳልነበረ አድርገዉታል።  አባት ሁለት ልጆቹን ታቅፎ አዉላላ ሜዳ ላይ ተኝቷል፤ ልጆቹ ቢነቁ የሚጠይቁትን የዉቃልና ቀኑን ሙሉ ቢተኙ ደስ ይለዋል። እሱም ቢሆን አንኳን የሚበላ “የሚላስ የሚቀመስ” የለዉምና ያለዉ አማራጭ መተኛት ብቻ ነዉ። ምግብ ወይም ስራ ፍለጋ እንዳይሄድ የእሱም መኖሪያ ቤት በወያኔ ቡልዶዘሮች ስለተናደ ሁለት ልጆቹን ጥሎ ዬትም መሄድ አይችልም።  የአዲስ አበባ ዉርጭ ሲነጋጋ ያንገበግባል፤ ቀን የፀሐዩ ሙቀት አታምጣ ነዉ፤  ሲመሽ ደግሞ ብርዱ ዛር እንደያዘዉ ሰዉ ያንቀጠቅጣል። ላፍቶ ዉስጥ ልብስ የለም፤ምግብ የለም መጠለያም የለም። እመጫት የመንፈቅ ልጇንና ባዶ ሆዷን ታቅፋ አባት ደግሞ ሁለት ልጆቹን ግራና ቀኝ አስተኝቶ ሁሉም  ጧት በዉርጭ፤ ቀን በሀሩር ማታ ደግሞ በብርድ ይጠበሳሉ። ይሄ ሁሉ የፍጥረት ሰቆቃ የሚታየዉ አዲስ አበባ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዉስጥ ነዉ። ላፍቶን የመንግስት ጭካኔ፤ የከንቲባዋ ዝምታና የኗሪዎቿ  ጨኸት እረፍት ነስቷታል።  አዎ! ላፍቶ በአንድ በኩል በቡልዶዘር ጩኸት፤በሚፈርስ ቤት ጩኸትና ህዝቡን በሚያሸብሩ የፌዴራል ፖሊሶች ጩኸት በሌላ በኩል ደግሞ በህፃናት ልቅሶ፤ በአባቶች ኡኡታና በሴቶችና በአረጋዉያን ጩኸት ተወጥራለች። በንጉስ ሄሮድስ ዘመን “ጩኽት በራማ ተሰማ” ተብሎ በቅዱስ መጽሐፍ ዉስጥ እንደተጻፈ ዛሬም በወያኔ ዘመን ጩኸት በላፍቶ ተሰማ።

መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ!


ከሰሞኑ በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) ቁጥጥር ሥር ያለችው ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ አባል ሆና ተመርጣለች። በዚህ አህጉራዊ ኮታን አንጂ የአገሮችን ሰብዓዊ መብት ጥበቃ ሬኮርድ እንደ መመዘኛ በማይወስደዉ ምርጫ ከአፍሪካ አህጉር ኢትዮጵያን ጨምሮ ኩትዲቯር፤ጋቦን፤ኬንያና ሴራሊዮን የጉባኤዉ አባል ሆነዉ ተመርጠዋል። በሰብአዊ መብት ረጋጭነቷ የምትታወቀዉ ኢትዮጵያ የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ አባል ሆና የመመረጧ ዜና እንደተሰማ በህወሀትና በደጋፊዎቹ መንደር ሠርግና ምላሽ ሆኖ ሰንብቷል።
የህወሀት ባለስልጣኖቸችና በአለም ዙሪያ የሚገኙ ጀሌዎቻቸዉ ከሰሞኑ እስክስታ ቀረሽ ዘፈን መዝፈን የጀመሩት ኢትዮጵያ ለመንግስታቱ ጉባኤ የተመረጠችዉ የአገሪቱ የስብአዊ መብት ጥበቃ በመልካም ደረጃ ላይ ስለሆነ ነዉ ብለዉ ስለምያምኑ ነዉ። ወንጀላቸዉና በህዝብ ላይ የሚፈጽሙት ግፍና በደል የማይታያቸዉን የህወሀት ባለስልጣኖች ከብዙዎቻችን ልዩ የሚያደርጋቸዉ ባህሪይ ቢኖር ዉሸትን እዉነት ነዉ ብለዉ ስለሚያምኑ ነዉ። ይሄ ደግሞ በሽታ እንጂ ጤንነት አይደለም። አንደ ጵላጦስ እጅን በዉሀ ታጥቦ ከደሙ ንጹህ መሆን አይቻልም።

ለመሆኑ የቀረች እንጥፍጣፊ ዕንባ አላችሁን? ነውስ አለቀባችሁ – ተለቃለቀ?


ከዕንባ ብዛት የተነሳ ዓይንም መሲና አንዲሆን ተፈረደበት … እህህ!  … እም!

ከሥርጉተ ሥላሴ 24.11.12
“ሰቆቃው ጴጥሮስ”
„አየ፣ ምነው እመ ብርሃን? ኢትዮጵያን ጨከንሽባት?
ምነው ቀኝሽን እረሳሻት?
እስከ መቼ ድረስ እንዲህ፣  መቀነትሽን ታጠብቂባት?
ልቦናሽን ታዞሪባት?
ፈተናዋን፣ ሰቀቀኗን፣ ጣሯን ይበቃል ሳትያት?
አላንቺ እኮ ማንም የላት …
አውሮፓ እንደሆን ትነጋዋን በፋሽስት ነቀርሳ
ታርሳ፣ ታምሳ፣ በስብሳ
ሂትለራዊ እባጭ ጫንቃዋን፣ እንደ ኮረብታ ተጭኗት፣
ቀና ብላ እውነት እንዳታይ፣ አንገቷን ቁልቅል ጠምዝዟት
ነፍሷን ድጦ ያስበረከካት
ሥልጡን ብኩን መፃጉዕ ናት፤ … „

ለመሆኑ አባ ገብርኤል ስንት ምላስ አላቸው?


ዘመነ ካሳ ፍራንክፈርት ጀርመን

በቀደመ ስማቸው ኢያሱ ተፈሪ ተብለው ይጠሩ የነበሩት አባ ገብርኤል በቀድሞው ፓትርያርክ በብጹእ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ፈቃድ አባ ገብርኤል በመባል የዽዽስና ማእረግHis Grace Abune Gebriel ተቀበሉ ከዚያም በተለያዩ የኢትዮዽያ አሕጉረ ስብከቶች በሊቀ ጳጳስነት አገልግለዋል በተለይም የቀደመችው የኢትዮጵያ አካል የነበረችው የኤርትራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በነበሩበት ጊዜ ከተዋሕዶ ትምህርት የወጣ የምስጢረ ሥላሴን ትምሕርት የሚያፋለስ  መጽሐፍ በመጻፋቸው ምክንያት ተወግዘውና ተሽረው በቀደመው አለማዊ ሥማቸው አቶ ኢያሱ ተፈሪ ተብለው በቅዱስ ሲኖዶስ ተለይተው እንደነበር ታሪክ መዝግቦት የተቀመጠ መሆኑ የታወቀ ጉዳይ ነው

Saturday, November 24, 2012

የሰማዕቱ የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ለባቡር ሀዲድ ግንባታ ሲባል ይፈርሳል መባሉ ከፍተኛ ህዝባዊ ቁጣ ቀሰቀስ

ህዳር ፲፭ (አስራ አምት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-መንግስት በበኩሉ  ሐውልቱ ለደህንነቱ ሲል ከተነሳ በሁዋላ ወደነበረበት ስፍራ ይመለሳል እያለ ነው።
በአዲስ አበባ ውስጥ ሊሠራ በታቀደ የ ከተማ ውስጥ የባቡር  ሀዲድ ሥራ ምክንያት  የዓፄ ምኒልክና የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ሊፈርሱ የመቻላቸው ወሬ  አስቀድሞ የሾለከው ፤ለምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ቅርበት ካላቸው  ምንጮች  ነው።
እነዚህ የዘርፉ ሙያተኞች በ አምስት ዓመቱ የልማትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መሰረት በ አዲስ አበባ ውስጥ ሊዘረጋ የታሰበው የባቡር ሀዲድ ፕላን  የዳጋማዊ አፄ ምኒልክንና የ አቡነ ጴጥሮስን ሐውልት እንደሚነካ በመጥቀስ፤ በተለይ የጣሊያንን ወረራ አልባርክም በማለታቸው ሳቢያ በመትረየስ ተደብድበው የተገደሉት የ አቡነ-ጴጥሮስ  ሐውልት ሙሉ በሙሉ እንደሚፈርስ ተናግረዋል። ዜናውን የሰሙ እጅግ በርካታ ኢትዮጵያውያንም በተለያዩ ማህበራዊ ገፆች ተቃውሟቸውን ማሰማት ጀምረዋል።

ተሃድሶ ... ተሃድሶ .... ተሃድሶ ..... ተሃድሶ .......

በኢትዮጵያ ባለፉት ሃያ አንድ ዓመታት የድርጅት እጥረት አላጋጠመንም። ለቁጥር የሚታክቱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ተቋቁመዋል። ከመንደር እሳቤ ጀምሮ እስከ ብሄራዊ ደረጃ ከተዋቀሩት የተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል ምን ያህል እንደተሳካላቸው በውል ባይታወቅም ህዝብ አደራጅተናል የሚሉ አሉ። መቋቋማቸው ሳይሰማ “እንደወጡ” የቀሩ ብዙ ናቸው። እንደው ለወጉ ያህል ስያሜያቸውን እያሰሙ በመግለጫና በዘለፋ “አልጠፋንም” የሚሉም አሉ። ለዓመታት ጎረቤት አገር መሽገው ከዛሬ ነገ “መጣን” የሚሉን አሉ። መኖራቸውም መሞታቸውም ልዩነት በሌለው መልኩ የሚንከላወሱ “ሙት” ነዋሪ ፓርቲዎችም አሉ። የፖለቲካ ዓላማቸው ሌሎችን በሾኬ መጣል፤ የኢኮኖሚ ፕሮግራማቸው ሌሎቹን ማክሰር፤ የማኅበራዊ ፖሊሲያቸው ማበጣበጥ፤ የሃይማኖት አመለካከታቸው “እኛ ካልባረክነው ዉጉዝ ነው” የሚል ፕሮግራም ያላቸው የሚመስሉም አሉ፡፡ ኢህአዴግ ጥብቆ አልብሶ ያደራጃቸው “ተለጣፊ” የሚባሉትም አሉ። ቤተሰብ ሰብስበው ቃለ ጉባኤ እያጸደቁ አገርና ህዝብ ነጻ እናወጣለን የሚሉም አሉ። አጋነናችሁ ካላላችሁን ከእቁብና ከእድር ባነሰ አደረጃጀት አገር ለመምራት ተነስተናል የሚሉ እፍረት ያልፈጠረባቸውም አሉ። እየተሰነጠቁና እየተሰነጣጠሩ ኤ፣ ቢ፣ ሲ፣ ዲ፣ ኢ፣ ኤፍ፣ … የሚባሉትና ሌላም ሌላም ዓይነት፡፡ ለምን እንዲህ ይደረጋል ሲባሉ “ለአንድ ኢትዮጵያችን ብለን ነው” ይሉናል!

የ አዲስ አበባ ባቡር ዝርጋታ ዲዛይኑ ካልተስተካከለ አደጋው ለቻይናም ይተርፋል(China Railway Eryuan Engineering Group Co. Ltd. (CREEC) from CSR point of view)

 አሁኑ አለም ቻይና የገባችበትን ፕሮጀክት ነቁጥየሚፈልጉ እና ሃያ አራት ሰዓት የሚሰሩ ሚድያዎች ምዕራቡ ዓለም መኖራቸውን  ኢትዮጵያ መንግስትመዘንጋት የለበትም። ቻይና  አፕል ኮምፑተር ምርት ጋርየገባችውን ውዝግብ መርሳት አይገባም
  • ባለንበት ዘመን ካምፓኒዎች  ህብረተሰባዊ ኃላፊነት(Corporate Social Responsibility-CSR) መላው አለም በሚለኩበት ዘመን ቻይናዎች የነገ  ሌላ አፍሪካ ሀገር ፕሮጀክት ዕድላቸውን የሚያበላሹላይሆኑ ይችላሉ

ተቃዋሚዎች ከኢህአዴግ ጋር ድርድር እንፈልጋለን አሉ Written by አበባየሁ ገበያው


በመጪው ግንቦት ወር በሚካሄደው የአካባቢና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ላይ ከመወያየታችን በፊት በምርጫው ዲሞክራሲያዊነትና ነፃ መሆን ላይ ልንወያይ ይገባል በሚል ለምርጫ ቦርድ በደብዳቤ ጥያቄ ያቀረቡ 34 ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ የምርጫ ምልክት ውሰዱ መባሉን ተቃወሙ፡፡ በምርጫ ቦርዱ ላይ እምነት ስለሌለን ከኢህአዴግ ጋር ያለቅድመ ሁኔታ ድርድር እንፈልጋለን ብለዋል - ተቃዋሚ ፓርቲዎቹ፡፡የኢህአዴግ ጽ/ቤት ቢሮ ኃላፊና በጠ/ሚኒስትሩ የህዝብ አደረጃጀት አማካሪ አቶ ሬድዋን ሁሴን በበኩላቸው፤ የምርጫ ስነምግባር ደንቡን ካልፈረሙ ፓርቲዎች ጋር አንደራደርም ብለዋል፡፡

የኢሳያስ የራዲዮ ኦፕሬተር የአሊ አብዶ መክዳት የኢሳያስ የመጨረሻ ውድቀት መጀመሪያ!


የኢሳያስ የራዲዮ ኦፕሬተር የአሊ አብዶ መክዳት የኢሳያስ የመጨረሻ ውድቀት መጀመሪያ!

ከኤርትራ ሰሞኑን የሚወጡ መረጃዎች ከጉዳዩ ባለቤቶች ማረጋገጫ ወይም ማስተባበያ ባይቀርብበትም ከኤርትራ ጋር በተያያዘ የተለያዩ አቋምና ተስፋ ባላቸው ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት የሳበ ጉዳይ ሆኗል። አንዳንድ በብሎግ ሂሳብ የሚጫወቱ የኤርትራ መንግሥት አገልጋዮች ለጉዳዩ ጆሮ ዳባ ቢሉም በዋና በተቃዋሚነት የሚታወቁት የኢሳያስ ባላንጣዎች ለወሬዎቹ ሽፋን በመስጠት ግንባር ቀደም ሆነዋል።
የ1997 ምርጫን ተከትሎ በተፈጠረው አለመረጋጋት “ህወሃት ሰራዊቴን በመያዝ ጓዜን ጠቅልዬ ወደ ትግራይ ምድር እገባለሁ” ማለቱን አስነብቦ የነበረው ኢንዲያን ኦሽን ኒውስ ሌተር ሰሞኑን የህወሃት ሊቀመንበርን ጠቅሶ ኤርትራ ላይ ጦርነት የማወጅ ፍላጎት እንዳለ ይፋ አድርጓል። ኢንዲያን ኦሽን ከውስጥ አዋቂዎች አገኘሁ በማለት ሌላ ያሰነበበው ዜና የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ አሊ አብዶ ካናዳ ጥገኝነት መጠየቃቸውን ነው። ይህ ብቻ አይደለም ኢትዮጵያን ሪቪው ኢሳያስ ከስልጣናቸው በፍቃዳቸው ለመውረድ በዝግጅት ላይ መሆናቸውን በተመሳሳይ “ታማኝ” ያላቸው ምንጮቹ እንደነገሩት ጠቅሶ ከነምክንያቱ ዜና አሰራጭቷል።
ትግራይ ኦን ላይንን ጨምሮ የተለያዩ የኤርትራ መንግስት ተቃዋሚዎች ይህንኑ ዜና በታላቅ ብስራት “የአሊ አብዶ መክዳት የኢሳያስ የመጨረሻ ውድቀት መጀመሪያ” ሲሉ ዜናውን አሙቀውታል። ለአንድ ሳምንት የሞቀውን ጉዳይ አስመልክቶ ይህ ሪፖርት እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ ከጉዳዩ ባለቤት ማረጋገጫም ሆነ ማስተባባያ አልቀረበም።

ኢትዮጵያ አደጋ ውስጥ ከገቡ አገሮች ተርታ ተመደበች



-ፎሬን ፖሊሲ መጋዚን ባወጣው የፌልድ ሰቴትስ ኢንዴክስ ኢትዮጵያን ከአለም አገሮች በ17ኛ ደረጃ በማስቀመጥ፣ለአደጋ የተጋለጠች አገር ሲል ፈርጇታል። ለኢትዮጵያ ህልውና አስጊ ሆነው ከቀረቡ ችግሮች መካከል የህዝብ ቁጥር መጨመር፣ የስደተኞች መብዛት፣ የህዝብ ብሶቶች መጨመር፣ ዜጎች አገራቸውን ጥለው መሰደድ፣ የፖለቲካ መሪዎች ልዩነት እና የጸጥታ ሀይሎች ጣልቃ ገብነት የሚሉት ይገኙበታል።
ከሁለት አመት በፊት ኢትዮጵያ እንደ ዘንድሮው ሁሉ በ17 ኛ ደረጃ ላይ ትገኝ የነበረ ሲሆን፣ አምና ግን ደረጃዋን በማሻሻል ወደ 20ኛ ዝቅ ብላ ነበር።

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ከቁራና ከዳዊት የቱን ይመርጣሉ? ከተከበሩ ግርማ ሠይፉ ማሩ


ግርማ ሠይፉ ማሩ
girmaseifu32@yahoo.com

የተከበሩ ግርማ ሠይፉ ማሩ
አልፎ አልፎ ጠዋት የማገኛቸው የማኪያቶ ቡድን አለ፡፡ በፓርላማ ሰለነበረው ውሎ መሠረት አድርገው የግል አሰተያየት ይሰጣሉ በዚህ መሃል አንዱ ምሳሌያዊ ንግግር አደረገ ወደድኩትና ላካፍላችሁ ወደድኩ፡፡ ቁራ ታውቃላችሁ በተለይ መሬት ላይ በእግሯ ስትሄድ አታምርም ይህ ችግር እንዳለባት ታውቃለች፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የእርግብ አካሄድ ይማለርካታል፡፡ አካሄዷን ለማሳመር እንደ እርግብ መሄድ ይኖርብኛል ብላ ወሰነችና ልምምድ ጀመረች፡፡ አስር ዓመት ሙሉ ቤት ዘግታ ስትለማመድ ቆይታ ሳይሳካላት ይቀርና ተስፋ በመቁረጥ አንድ ውሣኔ ላይ ትደርሳለች ቢያስጠላም በራሷ በቀድሞ አካሄድ እንደ ቁራ ለመሄድት ወስናለች፡፡የሚያሳዝነው ነገር ግን የእርግብንም ሳትለምድ የራሷም የቁራ አካሄድ ጠፋባት፡፡
የዚህ ምሳሌ መነሻ የሆኑት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ናቸው፡፡ በምክር ቤት ውስጥ የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ለመምሰል ሲያደርጉ የነበረውን ሙከራ የትዝብቱ አንድ አካል ነው፡፡ በዚህ ዕይታ ሙሉ በሙሉ ባልስማማም ፍፁም ውሽት ነው ራሳቸውን ነበር የነበሩት ብዬ ልከራከር አልችልም፡፡ እኔም የሆነ ነገር ታይቶኛል፡፡ ስለዚህ ይህ ማሳሰቢያው አቶ ሀይለማሪያም መለስን ላይሆኑ ሀይለማሪያምን እንዳያጡት የተሰጠ ምክር በመሆኑ በበጎ ወስጀዋለሁ፡፡

“የኢሳያስ ልጅ አይከዳም! አናምንም”

ህወሃት የኤርትራ ጉዳይ “ይቋጭ” እያለ ነው”
ali and isayas

ከኤርትራ ሰሞኑን የሚወጡ መረጃዎች ከጉዳዩ ባለቤቶች ማረጋገጫ ወይም ማስተባበያ ባይቀርብበትም ከኤርትራ ጋር በተያያዘ የተለያዩ አቋምና ተስፋ ባላቸው ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት የሳበ ጉዳይ ሆኗል። አንዳንድ በብሎግ ሂሳብ የሚጫወቱ የኤርትራ መንግሥት አገልጋዮች ለጉዳዩ ጆሮ ዳባ ቢሉም በዋና በተቃዋሚነት የሚታወቁት የኢሳያስ ባላንጣዎች ለወሬዎቹ ሽፋን በመስጠት ግንባር ቀደም ሆነዋል።

Friday, November 23, 2012

አቶ በረከት ስምዖን በኢትዮጲያ ፖለቲካ ውስጥ ያላቸው ሚና እየጎላ መምጣቱ እየተነገረ ነው

ህዳር ፲፭ (አስራ አምት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር አቶ በረከት ስምዖን በኢትዮጲያ ፖለቲካ ውስጥ ያላቸው ሚና እየጎላ መምጣቱ በሕወሐት ሰዎች ዝንድ ቅሬታ መቀስቀሱና በአንዳንዶችም ዝንድ ቁጣ ማስከተሉ እየተሰማ ነው አቶ በረከትም ከጀርባ ሆነው ከሚያደርጉት እንቅስቃሴ ወጥተው የፊት መስመር ላይ በግልፅ መታየት ጀምረዋል።
በጠ/ሚ/ር ኋ/ማርያም ደሳለኝ የተመራ የልዑካ ቡድን ወደ ኬንያ ናይሮቢ በተጓዘበት ወቅት የልዑኩ 2ኛ ሰው ሆነው ከኬንያው ጠ/ሚ/ር ጋር ሲፈራረሙ የታዩት አቶ በረከት ስምዖን ናቸው።አቶ በረከት ስምዖን ያላቸው ይፋዊ ስልጣን በሚንስትር ማዕረግ የኮሚኒኬሽን ፅ/ቤት ኋላፊ ሲሆን ይህም ከሁሉም የሚንስትር መስሪያ ቤቶች ዝቅ ያል ስፍራ መሆኑም ታውቋል። ሆኖም አቶ በረከት ሥምዖን በሐገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ ያላቸው ሚና እጅግ እየገዘፈ መጥቷል።

አቶ በረሃነ ገ/ክርስቶስ የኢሕአዲግ አባላት ከሆኑት ዲፕሎማቶች ጋር ተወዛገቡ

ህዳር ፲፭ (አስራ አምት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተጠባባቂ ሚኒስትር አቶ በረሃነ ገ/ክርስቶስ የኢሕአዲግ አባላት ከሆኑት ዲፕሎማቶች ጋር መወዛገባቸውን የቅርብ ምንጮችን የጠቀሱ ዘገባዎች ይፋ አድርገዋል የውዝግቡ መነሻ የኢሕአዲግ አባላት ያልሆኑ ዲፕሎማቶች ለስራ በመታጨታቸው ነው።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተጠባባቂ ሚንስትር  አቶ በረሃነ ገ/ክርስቶስ ከምክትላቸው ከአቶ ነጋ ፀጋዬ ጋር በመሩት ሥብሰባ ላይ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚቻል ደረጃ የኢሕአዲግ አባላት የሆኑ ዲፕሎማቶች የተገኙበት መሆኑም ተመልክቷል። ለውዝግቡ መነሻ የሆነው የአፍሪካ ሕብረት የወቅቱ ለቀመንበርነት ተረኛ ኢትዮጲያ ከመሆኗ ጋር የተያያዘ ነው ተብሏል።ኢሳት ዜና:-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተጠባባቂ ሚኒስትር አቶ በረሃነ ገ/ክርስቶስ የኢሕአዲግ አባላት ከሆኑት ዲፕሎማቶች ጋር መወዛገባቸውን የቅርብ ምንጮችን የጠቀሱ ዘገባዎች ይፋ አድርገዋል የውዝግቡ መነሻ የኢሕአዲግ አባላት ያልሆኑ ዲፕሎማቶች ለስራ በመታጨታቸው ነው።

የአፍሪካ ሕብረት የወቅቱ ለቀመንበርነት ቦታ በመጪው ጥር ኢትዮጲያ እንደምትቀበል በመረጋገጡ ይህንን ኋላፊነት ለመወጣት የማስተባበሩን ሥራ የሚሰሩት አንጋፋዋ ዲፕሎማት ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ረዳት እንዲሆኗቸው ሦስት ዲፕሎማቶችን ይጠቁማሉ አምባሳደሯ የጠቆሟቸው ሦስቱ ግለሰቦች የፓርቲ አባላት አለመሆናቸው የኢሕአዲግ አባላት የሆኑ ዲፕሎማቶችን አስቆጥቷል።

ፈተናን ረቶ የተፈጠረ ሚስጢር


ከሥርጉተ ሥላሴ 21.11.2012

አንዳንድ ጊዜ በዬትኛውም ሁኔታ በራዲዮ፤ በቴሌቪዢን፤ በስብሰባ፤ ወይንም በማህበራዊ ኑሮ የሚኖሩ አገላለጾችን በትርጉም ማቃናት የተገባ ነው። አብሶ በዘበኝነት የተሰማሩ ብዕሮች ይህንን ኃላፊትነት ተግተው መወጣት ይኖርባቸዋል።
ብቁ – ንቁ – ሞራል፤ – ትእግስታዊ – ሰላማዊ – ትዕይንት። – መምህራዊ – ማህበራዊ — ዕምነታዊ ሞገድ። ምን ቀረኝ ይሆን? …  የሰለጠነ … ዓላማውን ጠንቅቆ ያወቀ – ፍላጎቱን የተረዳ – ያደገ – አህታዊነት የተከተበበት ድንቅ የነፃነት እንቅስቀሴ ነው የኢትዮጵያ የእስልምና እምነት ተከታዮች ተጋድሎ።
የእንቅስቃሴው ተመክሮ ማሳ ግን የንጋት ወጤት አይደለም። ከ40 ዓመት በላይ ዕድሜን ያስቆጠረ  የኢትዮጵውያን የወል እንቅቃሴ ልምድ ተጨባጭ ወጤት ነው። የኢትዮጵያ እስልምና እምነት ተከታዮችን የእንቅስቃሴ ድንቅነት ጉልበታም የሚያደርገው መሰረታዊ ነገር፤ በነበሩ ድክመቶች ላይ አልተመለሰባቸውም። ይልቁንም አዳዲስ የፈጣራ ቅኔዎችንም ተግባር ላይ አውሏል።

የብፁእ አቡነ ጴጥሮስ ታሪካዊ ሃውልት ተነስቶ ተመልሶ ይተካል የሚለውን ለመቀበል እንደሚቸገር ዲያቆን ዳንኤል ገለጸ


ኢሳት ዜና:- ከፒያሳ ተነስቶ፤ በመርካቶ በኩል አቋርጦ አብነት በታች የሚገኘው የኮካ ኮላ ፋብሪካ ጋር ይደርሳል ተብሎ የታሰበው የመጀመሪያው የባቡር ሃዲድ ዝርጋታ፣ በአጼ ኃይለ-ስላሴ ዘመነ መንግስት የተተከለውን የብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሃውልት ለዘመናት ከነበረበት ስፍራ በቅርቡ እንደሚነሳ የአዲስ አበባ መስተዳድር አስታውቋል።ህዳር ፲፭ (አስራ አምት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም

ምንም እንኳን አሁን በይፋ ባይገለጽም የደብረ-ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት የሚገኘው የአጼ ምኒልክ ሃውልትም ከዚሁ የባቡር ሃዲድ መስመር ስራ ጋር በተያያዘ ካለበት ቦታ ሳይነሳ እንደማይቀር ውስጥ አዋቂዎች እየተናገሩ ናቸው።
በ1928 ዓ.ም የፋሺሽት ኢጣሊያ ጦር አገራችንን በዕብሪት በወረረበት ወቅት በዱር በገደሉ የሚዋደቁት አርበኞችን በማበረታታትና በመደገፍ የሚታወቁት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ፣ በኢጣሊያ ጦር ላይ የሚነዙትን የማጥላላት ስብከት በማቆም ለወራሪው ጦር እንዲያድሩ በተደጋጋሚ ቢጠየቁም ፈቃደኛ ባለመሆን “ፋሺሽቶች ያገራችንን አርበኞች ሽፍታ ቢሉ እውነት እንዳይመስላችሁ፣ ሽፍታ ማለት ያለ አገሩ መጥቶ የሰው አገር የሚወር ይህ በመካከላችሁ የቆመው አረመኔው የፋሺሽት ጦር ነው። እንኳን የኢትዮጵያ ሕዝብ ምድሪቱ ለኢጣሊያ እንዳትገዛ አውግዣለሁ!” በማለት ሰኔ 21 ቀን 1931 ዓ.ም በግፍ በመትረየስ የጥይት እሩምታ ተድብድበው የተገደሉት፣ ይኸው አሁን እንዲነሳ ከተወሰነበት ሃውልታቸው ቆሞ ከሚገኝበት ስፍራ ላይ ነው።

‹‹መለሲዝም›› እየመጣ ነው!


(ከተመስገን ደሳለኝ)

22 አካባቢ በሚገኘው አክሱም ሆቴል ፊት ለፊት ከተሰቀለው ግዙፉ የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር ምስል ስር ‹‹መለስ ኩለ መንኡ ንህዝቢ ዘወፈየ ጂግና ወዲ ህዝብ ኢዩ›› (መለስ ሁለመናውን ለህዝብ የሰጠ ጀግና የህዝብ ልጅ ነው) የሚል የትግርኛ መፈክር ይታያል፡፡ በመላ ሀገሪቱ ከተሞችና ገጠሮች የመለስ ፎቶ ያልተሰቀለበት ጉራንጉር ማግኘት የማይታሰብ ነው፡፡ የምንዱባኖች ጠላና ጠጅ ቤቶች እንኳ ሳይቀሩ ‹‹የመለስ ራዕይን እናሳካለን›› የሚል መፈክር ሊወድቅ ባንጋደደ በራቸው ላይ እንዲለጥፉ ተገደዋል፡፡ የሰውየው ሞት በይፋ ከተነገረ ወዲህ የኢህአዴግ አመራርና ካድሬዎች ከፖለቲከኛነት ወደ ‹‹ሀዋርያነት›› ተቀይረዋል፡፡ በየደረሱበት ስለ‹‹መለስ ራዕይ›› ሲቃ እየተናነቃቸው ይሰብካሉ፡፡ ያነበሩት መንግስት የመቀጠሉን አስፈላጊነት በእርሳቸው ስም ለማሳመን ቀን ከሌት እየባተቱ ነው፡፡

ኢህአዴግና ስርአቱ፤ በዘመመ ጎጆ የነገሰ የእብዶች ተስካር


Bizuayehu Tsegaye

ሰላም እንደምን ከረምን አንባቢያን? ክዚህ ቀደም ‘Bureaucracy; the pillar EPRDF rusting’በሚል አርእስተ አንድ መጣጥፍ ለአንባቢያን አካፍዬ ነበር። ምናልባትም በሃገርኛ ብታካፍለን ያለኝ አንድ አንባቢ ነበርና አማርኛ መተየቢያ ‘ንድፈ ቁስ‘ ስፈልግ ሳፈላልግ ሰነበትኩ። ተሳክቶም ይህዉ በእንዲህ ዳግም መጣሁ።
አርእስቱ ታዲያ በሀገራችን የማህበራዊ አገልግሎት አሰጣጥ ልምድ ሲደመጥ የኖረን ቅራኔ መነሻ ያደረገ ነበር። የብልሹ አሰራር ልምድ በአሁኑ አስተዳደር አጀማመር ፣ ያለፈበትን ደረጃ ፣ በወቅቱ ያለበትን ሁኔታ ፣ በዚህ የተነሳ ወደፊት ለመተግበር የሚገደዉን አሉታዊ እጣፈንታ እንዲሁም የመፍትሄ ሀሳብ በመጠቆም የተገነዘብኩትን ያህል ለማካፈል ሰፍሮአል።

አፋኝ ልዩ የኮማንዶ ሃይል በምስጢር ተመረቀ!!!

አፋን ልዩ የኮማንዶ ሃይል በምስጢር ተመረቀ!!!

 የወያኔ የመከላከያ ምንጮች እንደገለጡት ወያኔ ህዝብን ለማሳፈን ከየገጠሩ የሰበሰባቸዉን አዳዲስ ምልምል ልዩ የኮማንዶ ሃይሎችን በምስጢር አሰልጥኖ አስመረቀ::

በልዩ ሃይሎች ማሰልጠኛ ካምፕ ዉስጥ ላለፉት ስድስት ወራት ልዩ የኮማንዶ ሃይሎች የተመረቁት የህንን የአፈና ቡድን በበላይነት እና በተናጠል በሚመራው በሌ/ጄነራል ሳሞራ የኑስ ነው::

ኢሳያስ አፍወርቂ ከኢትዮጵያ ጋር ዉህደት ለመፍጠር የወያኔ የበላይ አመራሮችን እየተማጸኑ ነው ::


ኢሳያስ አፍወርቂ ከኢትዮጵያ ጋር ዉህደት ለመፍጠር የወያኔ የበላይ አመራሮችን እየተማጸኑ ነው ::
  የኤርትራው ሻቢያዊ መሪ አይቶ ኢሳያስ ከ እትዮጵያ ጋር ዳግም ለመዋሃድ የ አንድነት ጥያቄ ማቅረባቸው ከ ወደ ምጽዋ ተሰማ;በመጪው ጊዜያት ኤርትራ ከኢትዮጵያ ዉጪ ምንም ህልውና እንደማይኖራት አስባለሁ ያሉት አቶ ኢሳያስ በአስመራ ከተማ እየታየ ያለዉን መጥፎ የፖለቲካ አየር ለመቀየር ጠዋት ማታ በበሽተኛ ጎናቸው ቢደክሙም አልተሳካላቸዉም::
ከአስመራ በተመንግስት የሚወጡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ ኢትዮጵያ ዳግም ጦርነት እንዳትከፍት ስጋት እንዳለ ይናገራሉ::

የእስክንድር ነጋ ጉዳይ ለተባበሩት መንግስታት ግብረኃይል ቀረበ


የእስክንድር ነጋ ጉዳይ ለተባበሩት መንግስታት ግብረኃይል ቀረበ


VOA -- የኢትዮጵያዊያን ሙስሊም ማኅበረሰብን ጥያቄ እንወክላለን የሚሉት እነ አቡበከር አህመድ ሞሃመድ አቃቤ ሕግ ያቀረበባቸውን ክሥ ተቃወሙ።

ጉዳያቸው የቀረበለት ፍርድ ቤት የማየት መብት እንደሌለው ገለፁ።

በእነ አንዱዓለም አራጌና እስክንድር ነጋ የክሥ መዝገብም የይግባኝ አቤቱታ ቀርቧል።

በከፍተኛው ፍርድ ቤት በሽብር ፈጠራና ብሔራዊ ጥቅምን አሣልፎ በመስጠት ወንጀለኛ ያላቸውን ጋዜጠኛና የፖለቲካ ተቃዋሚዎች አቤቱታ አቃቢ ህግ መልስ እንዲሰጥበት ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

ዛሬ የመሪዎቻችንና ሌሎች ወንድሞቻችን ችሎት ተሰይሞ ውሏል፡፡


መሪዎቻችን ከቃሊቲ ልደታ ፍ/ቤት የገቡት ከሌሊቱ 10፡30 ነው፡፡

ዛሬ የመሪዎቻችንና ሌሎች ወንድሞቻችን ችሎት ተሰይሞ ውሏል፡፡በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ተሰይሞ የዋለው ችሎት ስራውን የጀመረው ከጠዋቱ 3፡30 አካባቢ ነበር፡፡ ፖሊስ መሪዎቻችንን ማንም እንዳያገኛቸው ከሌሊቱ አስር ሰዓት ላይ ነበር ከቃሊቲ ጭኖ ልደታ ፍ/ቤት ያደረሳቸው፡፡ ከሌሊቱ 10፡40 የደረሱት ወንድሞች የችሎት መሰየምያ ጊዜው እስኪደርስ ልደታ ፍ/ቤት በሚገኘው ጊዜያዊ መቆያ እንዲጠባበቁ ተደርገው ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት በአካባቢው የሚገኘው ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ ወደ ፍ/ቤት ጊቢ ሲገቡ ሊየያቸው ሳይችል ቀርቷል፡፡ በዛሬ የችሎቱ ቀጠሮ የመሪዎቻችንና ወንድሞቻችን ጠበቆች አቃቤ ህግ ባለፈው ወር ባቀረበው ክስ ላይ የመቃወሚያ ምላሻቸውን እንደሚሰጡ ይጠበቅ የነበረ ሲሆን፤ ጠበቆቹም 28 ገጽ የሚሆነውን የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያቸውን በጽሑፍ አቅርበዋል፡፡ ጭብጣቸውንም ለፍርድ ቤቱ በቃል አሰምተዋል፡፡

Thursday, November 22, 2012

እነ እስክንድር ነጋ በዛሬው ዕለት ፍ/ቤት ቀርበው ያለምንም ውጤት ተመለሱ

ህዳር ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-ታዋቂው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና የአንድነት ፓርቲ ም/ሊቀመንበር ወጣቱ ፖለቲከኛ አቶ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ በአሸባሪነት የተከሰሱ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች በዛሬው ዕለት ፍ/ቤት ቀርበዋል፣ ያለምንም ውጤትም ወደ እስር ቤት ተመልሰዋል።
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ፣ አቶ አንዱዓለም አራጌ ፣ አቶ ናትናኤል መኮንን እንዲሁም አቶ ክንፈ ሚካኤል ደበበ እና ሌሎች በአሸባሪነት ተከሰው እስራት የተፈረደባቸው ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ፍ/ቤት የቀረቡት የፍ/ቤቱን ውሰኔ ተቃውመው ለጠቅላይ ፍ/ቤት ባቀረቡት ይግባኝ ነው።
ከፍተኛ ፍ/ቤት በወጣቱ ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌ ላይ የእድሜ ልክ እስራት ሲወስን ፣ በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ የ18 ዓመት እስራት ፣ እንዲሁም በሌሎች ላይ በየደረጃው የእስራት ውሳኔ መስተላለፉ ይታወሳል።
በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለይግባኝ የቀረቡት እነ እስክንድር ነጋ ፍ/በቱ መዝገቡን ለመመርመር በቂ ግዜ ያስፈልገኛል በማለቱ በቀጠሮ ወደ እስር ቤት ተመልሰዋል ፣ ለታህሳስ 10/2005 ቀጠሮ መሰጠቱንም ለማወቅ ተችሎዋል።

ከድምፃችን ይሰማ ስለ ዛሬው የመሪዎቻችንና ወንድሞቻችን ችሎት


መሪዎቻችን ከቃሊቲ ልደታ ፍ/ቤት የገቡት ከሌሊቱ 10፡30 ነው፡፡
በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ተሰይሞ የዋለው ችሎት ስራውን የጀመረው ከጠዋቱ 3፡30 አካባቢ ነበር፡፡ ፖሊስ መሪዎቻችንን ማንም እንዳያገኛቸው ከሌሊቱ አስር ሰዓት ላይ ነበር ከቃሊቲ ጭኖ ልደታ ፍ/ቤት ያደረሳቸው፡፡ ከሌሊቱ 10፡40 የደረሱት ወንድሞች የችሎት መሰየምያ ጊዜው እስኪደርስ ልደታ ፍ/ቤት በሚገኘው ጊዜያዊ መቆያ እንዲጠባበቁ ተደርገው ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት በአካባቢው የሚገኘው ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ ወደ ፍ/ቤት ጊቢ ሲገቡ ሊየያቸው ሳይችል ቀርቷል፡፡ በዛሬ የችሎቱ ቀጠሮ የመሪዎቻችንና ወንድሞቻችን ጠበቆች አቃቤ ህግ ባለፈው ወር ባቀረበው ክስ ላይ የመቃወሚያ ምላሻቸውን እንደሚሰጡ ይጠበቅ የነበረ ሲሆን፤ ጠበቆቹም 28 ገጽ የሚሆነውን የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያቸውን በጽሑፍ አቅርበዋል፡፡ ጭብጣቸውንም ለፍርድ ቤቱ በቃል አሰምተዋል፡፡
ጠበቆቹ በዋነኝነት አቃቤ ሕግ የመሰረተው ክስ የኢትዮጵያን ሕገ መንግስትና አገሪቷ የፈረመቻቸውን ዓለም አቀፍ ህግጋት እንዲሁም የተባበሩት መንግስታት ሲቪል እና ፖለቲካዊ መብቶች ቃል ኪዳንን የሚጥስ እንዲሁም ክሱ የሕግ ትርጓሜን የሚያስነሳ በመሆኑ ጭምር ጉዳዩ መታየት ያለበት ይህን ጉዳይ ለማየት ስልጣን ባልተሰጠው ከፍተኛው ፍ/ቤት ሳይሆን ሕገ መንግስታዊ ጉዳዮችን በሚያየው የፌዴሬሽን ም/ቤት መሆን እንዳለበት በመቃወሚያቸው ላይ አመልክተዋል፡፡

ወይ አለማፈር… ከሥረጉተ ሥላሴ


ከሥረጉተ ሥላሴ 21.11.2012

መገረም ማለት አንዳንድ ጊዜ ከቃሉ በላይ ለሆኑ ድርጊቶች ገላጭ ሳይሆን ይቀርና ያናደኛል። ምን መናደድ ብቻ? ቁጭቴንም ይ – ነ – ድ – ለ – ዋ -ል …
መቼም እኔ ወጣት እያለሁ ተግቼ የማሌሊትን ራዲዮ ዝግጅት በትእግስት የማዳምጠው ሴትዮ አሁን ኢቲቪን አላዳምጠውም። ሙሉ ዕድሜ ላይ ትእግስት አጣሁ።  … ስለሆነም ለብዙ ነገር ወያኔ ሠርቷል ለሚባልለት ከአንጀት የማይደርሱ ሸረፍራፋ ነገሮች ሁሉ አዲስ ነኝ … ብዙዎቹን ምስላቸውን ያወቁኩት አሁን ነው። ነባሩ ጠ/ሚኒስቴር ሄሮድስ መለስ ዜናዊ አፈርን ለማጫወት ሲሄዱ ነው …
ለነገሩ የወያኔ ተለጣፊ የአሻንጉሊት ልማቶች መሰረታዊ የወያኔን ሴራ ሊመክት እንደማይችልም ስለምገነዘብ ጊዜዬን ማቀጠል አልሻም። በሚገባ አውቃቸዋለሁና …
ብቻ ሰሞኑን አንድ ዜና ከኢሰአት አደመጥኩ በሚኒስተርነት ማዕረግ የሚመራው „የኢትዮጵያ የዕንባ ጠባቂ ድርጀት“ ወያኔ አቋቁሞ እንደ ነበር። እና ለምስል የተጎለተው ድርጀት ልንደመጥ አልቻልነም ሲል  ሰሞኑን ተደመጠ … ይል ነበር ዜናው …