Translate

Saturday, January 5, 2013

በ ሃረር ከተማ ኢማን መሰጂድ 3 ሰዎች ሞተዋል// ለ7 አመቱ ሕጻን አስከሬን 3 ሺህ ብር ተጠይቑዋል!!


በ ሃረር ከተማ ኢማን መሰጂድ 3 ሰዎች ሞተዋል// ለ7 አመቱ ሕጻን አስከሬን 3 ሺህ ብር ተጠይቑዋል!

ሙስሊሙ ቀድሞ ስለባነነ እባክህ ወያኔ አትደከም!!!!!!!!በ ሃረር ከተማ ኢማን መሰጂድ   3 ሰዎች ሞተዋል፡፡ የ 7 አመቱ ህጻን በአጋዜ ወታደር አንገቱንተመቶ ሲወድቅ የተመለከተች እናት አላስችል ብሎዋት ወደልጅዋ ስትሮጥ በ አጋዜ ቆስላ ወደቀች፡፡ልጅ ከስር እናት ከላይ ተደራርበው ከመስጂድ ወድቀዋል፡፡

በህጻኑ መሞትና በእናቱ  መቁሰል ያሳዘናቸው የከተማው ክርስቲኖች በመቆርቆርአጋዜን ለመከላከል ቢሞክሩም በጥይት ደረታቸውን ተመተውወድቀዋል፡ ፤ባጠቃላይ 2 ክርስቲያን እና 1 ህጻን ይህችን አልምተስናብተው እስከወዲያኛው አሸልበዋል፡፡ወያኔ የተለመደውንድራማ ለመስራት ና ክርስቲያን ወንድሞቻችን ጋ ሊያጣላን አክራሪዎች ክርስትያኖቹን ገደሉ በማለት ቪዲዮ እንዲቀርፁየአከባቢ ጋዜጠኖችን ቢልክም አልተሳካለትም፡፡

 እባካችሁየወያኔን ሚስጥር ቀድመን ላልሰሙት በማሰማት የበኩላችንንእንወጣ፡ ፤አሁን በደረሰን መረጃ የወያኔ ካድሪዎች ድራማቸውንለመስራት ሃረር ገብተዋል፡፡ሙስሊሙ ቀድሞ ስለባነነ እባክህ
ወያኔ አትደከም!!!!!!!!

በተያያዘ  ዜና በሐረር ከተማ  የሞተው ኪያ የሚባለውን የ 7 ዓመት  ህጻን ልጅ አስከሬን ለመልቀቅ የፌ ደራል ፖሊስ  3000 ብር መጠየቁን ታውቁዋል::   

http://ecadforum.com/2013/01/04/breaking-news-federal-police-demanded-3000-birr-to-release-the-body-of-a-7-year-old-boy/ 


No comments:

Post a Comment