ሰበር ዜና
ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በፖሊስ የታሰሩት የአንድነት አባላት ከ42 ደርሰዋል ከታሳሪዎቹ ውስጥ ሁለት ሴቶች ይገኙበታልየሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው ህዝባዊ ንቅናቄ የተደናገጠ የሚመስለው ኢህአዴግ በየአካባቢው የአንድነት አባላትን ምክንያት እየፈለገ ማገትና ማሰሩን ገፍቶበታል፡፡
ዛሬ ከታሰሩት 42 የአንድነት ፓርቲ አባላት መካከልባለፈው ሳምንት ቄራ አካባቢ ተመሳሳይ ወረቀት ሲበትኑ በህገወጥ መንገድ በፖሊስ ታስረው የነበሩት ስንታየሁ ቸኮልና ዳንኤል ፈይሳ ዛሬም በድጋሚ ህገወጥ እስር እንተፈፀመባቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡
ዛሬ ህገወጥ እስር የተፈፀመባቸው የአንድነት አባላት የሚከተሉት ናቸው፡-
ስንታየሁ ቸኮል
ዳንኤል ፈይሳ
ኤፍሬም ሰለሞን
ታሪኬ ከፋ
ዘገዬ እሸቴ
ተፈሪ ተሾመ
ሀብታመ አድነው
ፍቃዱ በቀለ
ብስራት ተሰማ
መኳንንት ብርሀኑ
ፋና ወልደጎርጊስ
ሽፈራው ተሰማ
ፋንቱ ዳኜ
ገነት ሰለሞን
አላዛር አርአያ
ሳሙኤል ኢሳያስ
ደመላሽ ሙሉነህ
አማኑኤል መንግስቱ
ታሪኩ ጉዲሳ
አስማረ ንጉሴ
ፍቃደስላሴ ግርማ
አሸናፊ አስማረ
ዳንኤል
ለሚ ስሜ
ሰይፈ
ባዩ ተስፋዬ
ሰለሞን አክሊሉ
ወርቁ አንድሮ
ኃይሉ ግዛው
ሸዋአገኘው ማሞ
ቴዎድሮስ ገብሬ
አክሊሉ ሰይፉ
ንጉሴ ቀነኒ
ደረጀ ጣሰው
ገዛኸኝ አዱኛ
ሰፊው መኮንን
ታደለ ድሪባ
ሀብታሙ ሺበሺ
ሽመልስ ድንቁ
በየነ አበበ
No comments:
Post a Comment