Translate

Monday, December 29, 2014

የኢንተርኔት እና የተንቀሳቃሽ ስልክ መረጃዎች ላይ ጠበቅ ያለ ቁጥጥር የሚያደርግ አዋጅ ተረቀቀ

bundled-servicesበሥራ ላይ ያለውን የብሮድካስት አዋጅ የሚሽርና ለመጀመሪያ ጊዜ በኢንተርኔት ድረገጾች እንዲሁም ተንቀሳቃሽ ስልክንበመጠቀም የሚቀርብ የብሮድካስት አገልግሎቶችን ላይ ጥብቅ ቁጥጥር የሚያደርግ የሚዲያ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቷል፡፡
የኢትዮጵያ የብሮድካስት ባለስልጣን ያዘጋጀውና በዚህ ዓመት ለፓርላማው ቀርቦ ይጸድቃል ተብሎ የሚጠበቀው ይህው የሚዲያ ረቂቅ አዋጅ አሌክትሮኒክስ መገናኛ ብዙሃን ማለትም ራዲዮ፣ቴሌቪዥን፣ የኢንተርኔት ድረገጾች እንዲሁም የሕትመት ሚዲያውን የሚመለከት ነው፡፡ በዚህ አዋጅ ለመጀመሪያ ጊዜ የአንተርኔት ድረገጾች ፈቃድ ማውጣት የግድ መሆኑን ደንግጎአል፡፡
በኢንተርኔት ፣በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም በመሰል የመረጃ መረብ አማካኝነት ለስርጭት የሚቀርብ ማንኛውም ፕሮግራም በአገር አንድነትና ሉአላዊነት ላይ አደጋ የሚጥል ፣በአገር ደህንነት፣ ክብርና ጥቅም ላይ ጉዳት የሚያደርስ ፣የአገር ሚስጢርን የሚገልጽ ፣ አመጽና ጦርነትን የሚቀሰቅስ፣ የሰው ልጆችን ስብዕና ፣ነጻነት ወይንም ስነምግባር የሚጻረር ፣የሌሎችን እምነት የሚያንኳስስ መሆን እንደሌለበት ደንግጎአል፡፡
በተጨማሪም ሥራዎቹ ማንኛውንም የህብረሰተብ ክፍል፣ ብሔር፣ጎሳ፣ቀለም፣ጾታ፣ዘር፣ቋንቋ፣ሃይማኖት፣ማህበራዊ አመጣጥ፣ ወይንም ሌላ መሰልአቋምንና ክብርን የሚነካ ወይም የሚያዋርድ፣ በህዝቦችና በሃይማኖቶች መካከል የእርስ በእርስ ግጭት የሚቀሰቅስ ወይንም ጥላቻ የሚያስፋፋ፣ የግለሰብን ስም የሚያጠፋ፣፣ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆችን አመለካከት ስሜት የሚጎዳና ወደአልተፈለገ አቅጣጫ እንዲያዘነብሉ የሚገፋፋ፣ የህብረሰተቡን ሞራል የሚጥስ ወይንም በሕግ የተከለከለ ማንኛውንም ድርጊት የሚፈጽም መሆን የለበትም ይላል፡፡

አንድነት ትብብሩ ውስጥ ለመግባት ያስቀመጣቸው ቅድመ ሁኔታዎች ሊሟሉ ይችላሉን?

እያስፔድ ተስፋዬ
Eyasped Tesfaye Semyawi party member
እያስፔድ ተስፋዬ (የሰማያዊ ፓርቲ አባል)
የፓርቲዎች መተባበር እና ጋራ መቆም እጅግ በጣም አስፈላጊ እና አንገብጋቢ የሆነበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ብዬ አምናለሁ፡፡ ፓርቲዎች በጋራ መስራታቸው ትልቅ ጠቀሜታ እንዳለው ከሰሞኑ በትብብር በተሰሩት ስራዎች ያስተዋልነው እና ምስክርነት የማያሻው ጉዳይ ነው፡፡ በተለይም ደግሞ በአሁኑ ወቅት የተሻለ አቅም አላቸው የሚባሉት ሰማያዊ፣ አንድነት እና መኢአድ ተባብረው መስራት አለባቸው፡፡ ተነጣጥሎ መስራት የትግሉን እድሜ ከማራዘም ውጪ ምንም ፋይዳ የለውምና፡፡
አንዳንዶች በሰማያዊ እና በአንድነት መካከል ሰፊ የትግል ስትራቴጂ ልዩነት ስላላቸው አንድ ላይ መስራት ይከብዳቸዋል የሚል አስተያየት አላቸው፡፡ በመሬት ላይ ያለው ሀቅ ግን በትግል ስትራቴጂያቸው ላይ የጎላ ልዩነት የሌላቸው መሆኑ ነው፡፡ ነገሮችን በተግባር የማቀዳደም ካልሆነ በስተቀር አንድነትም ሆነ ሰማያዊ ምርጫው ነፃ እንዲሆን መታገላቸው የማይቀር ነው፡፡ እንደውም መድረክም ሳይቀር በፖለቲካ ምህዳሩ ላይ መስተካከል አለባቸው ብሎ የሚያምንባቸውን ቅድመ ሁናቴዎች ማስቀመጡን ገልጧል፡፡

Friday, December 26, 2014

ለጠ/ሚ/ሩ ጥሪ – የኦባንግ ጥሪ

በባህር ዳር ቁጣ እንዳይገነፍል ፍርሃት አለ

obang haile

“ዕርቅ ብቸኛ አማራጭ ነው” በሚል እምነታቸው ሁሉንም ወገኖች ነጻ ለሚያወጣ ትግል ራሳቸውን የሰጡት ኦባንግ ሜቶ ለጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ጥሪ የመልስ ጥሪ አሰሙ፡፡ ከአቶ ሃይለማርያም የሰሙትን የእንነጋገር ጥሪ በአዎንታዊነቱ ተመልክተውታል፡፡
የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ ለጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ይህንን የተናገሩት አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ያቀረቡትን “ለጋራ አገራችን በጋራ እንወያይ የሚል ጥሪ ማቅረብ ግን እፈልጋለሁ” ማለታቸውን ተከትሎ ነው፡፡

“መንግሥት ከደላሎች ጋር አይደራደርም” ኃይለማርያም

ኢህአዴግ ከኤጀንሲዎች ጋር “ሽያጩን” አጠናክሯል

Ethiopian-house-maids


ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት መንግስት በሳውዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ በተለምዶ መንፉሃ እየተባለ የሚጠራ አካባቢ በኢትዮጵያውያን ላይ የተከሰተውን ስቃይ እና በደል ተከትሎ ለስራ ወደ አረብ ሀገራት በሚደረግ ጉዞ ላይ እገዳ መጣሉ ይታወሳል። በተለይ ያለአንዳች የህይወት ዋስትና ወደ ተጠቀሱት ሃገራት በኮንትራት የሚሄድ ሰራተኞችን ከገጠር እስከ ከተማ በዘለቀ ድለላ ህጋዊ ፈቃድ አግኝተው ዜጎችን እያጋዙ የነበሩ የአሰሪ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ባለቤት ቢሮዎች መዘጋታቸው አይዘነጋም። ዘግይቶም ቢሆን መንግስት በወቅቱ ወሰደ በተባለው እርምጃ የአያሌ ኢትዮጵያውያንን ህይወት ከአስከፊው የአረብ ዓለም ስቃይ  መታደግ ቢችልም ከግማሽ ሚሊዮን የሚሆኑ ዜጎቻችንን ህይወት ስላለበት ሁኔታ የተጠቀሱትን የኤጀንሲ ባለቤቶች በህግ ለመሞገት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ቴድሮስ አድሃኖም የገቡትን ቃል መተግበር አለመቻላቸው ብዙዎችን አሳዝኖል።

Thursday, December 25, 2014

10 ቢሊዮን ብር በከንቱ ለባከነበት “የነፋስ ተርባይኖች” ቅሌት፣ ተጠያቂው ማን ነው?

“ለነፋስ ተርባይኖች” ግዢ በሚል ሰበብ በየአመቱ እንደዘበት የሚባክነው የቢሊዮን ብሮች ሃብት ሲታይ፣ በእርግጥም በኢትዮጵያ ታሪክ አቻ የማይገኝለት ቅሌት ነው ማለት ይቻላል። በየትኛውም አገር ቢሆን፣ በበለፀጉት አገራትም ጭምር፣ ከፍተኛ ሃብት በከንቱ እንዲባክን ማድረግ አሳፋሪ ተግባር ነው። አብዛኛው ህዝብ ችግረኛ በሆነባት፣ ሩብ ያህሉ ካለምፅዋት ሕይወቱን ማቆየት በማይችልባትና ገና አንገቷን ቀና ለማድረግ በምትውተረተር ደሃ አገር ውስጥ፣ በፈቃደኝነት ሃብት እንደ ዘበት ሲባክንስ ምን ይባላል?

ኤርትራዊው አቶ በረከት በሕወሓት 40ኛ ዓመት ላይ “እኛ ብአዴኖች ወያኔዎች ነን” አሉ

ኤርትራዊው በረከት ስምዖን በሕወሓት የምስረታ በዓል ላይ እኛ ብአዴኖች (የአማራውን ድርጅት ማለታቸው ከሆነ) ወያኔዎች ነን አሉት:: ሙሉ ንግግራቸውን አስቀምጠናል ያንብቡትና ትዝብትዎን ይስጡ::
ኤርትራዊው በረከት ስምዖን በቅርቡ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ ከተከለከው ፍልፍሉ ጋር:: ኢሳት ራድዮ ፍልፍሉን ቃለምልልስ አድርጎ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ እንዳተለከለ እንዲያስተባብል ዕድል ቢሰጠውም; ተስፋ የቆረጠው ፍልፍሉ ከበረከት ጋር በሕወሓት በዓል ላይ ፎቶውን እየተነሳ ስለዲያስፖራው መስማት የሚፈልጉትን እየነገራቸው ሲያስቃቸውም አምሽቷል:: ኢሳት የወያኔውን ተላላኪ ፍልፍሉ በዘ-ሐበሻ የቀረበበትን እውነተኛ መረጃ እንዲያስተባብል መድረኩን መፍቀዱ; ይህን ፕሮግራም ያቀረቡት ሰዎች ከበስተጀርባቸው ማን እንዳለ? እንዲመረምር አንባቢዎች እየጠየቁ ነው::
ኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩ የለውጥ ፍላጎቶች ዘመናትን ያስቆጠሩ ናቸው። የብዙ ትውልዶች የትግል ውጤትም ናቸው – ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚደረግ የቅብብሎሽ ትግል ሆኖ ኢትዮጵያን ለማሻሻልና
ለመለወጥ ኢትዮጵያዊያን ዋጋ የከፈሉበት ሂደትም ነው። በዚህ ሂደት ውስጥ የካቲት አስራ አንድ የተመሰረተው ህወሓት በዚህ ሂደት ውስት የሚጠቀስ አንዱ ድርጅት ነው። በዚያን ጊዜ ከተመሰረቱት ድርጅቶች ህልውናውን ጠብቆ ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ተሳክቶለት በአሸናፊነት የወጣ ድርጅት ነው።

ለሰብአዊነት ቅድሚያ የሰጠ ኢትዮጵያዊ! አብርሃ ደስታ – ከፍኖተ-ነፃነት

Abraha-Destaትግራይ ክልል ላይ የሚፈፀሙትን ጭቆናዎች ሳይታክት አጋልጧል። ዘረኝነትን ፣ አምባገነንነትን ፣ ሙሰኝነትን ፣ ኢ-ፍትሐዊነትን አውግዟል።ሰብአዊነትን በማስቀደም ሰውን በሰውነቱ የሚለካ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው-አብርሃ ደስታ፡፡ አብርሃ ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ የብዙ ሰዎችን ቀልብ ለመሳብ ከመቻሉም በላይ ፤ “ፌስቡክን” ከፌዝ-ቡክነት በመታደግ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎችን ሲያቀብለን ነበር፡፡
በመግቢያችን ላይ በአጭሩ እንደተገለጸው ይህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፣ የአሁኑ የፖለቲካ እስረኛ አብርሃ ደስታ በአንድ ወቅት ከፍኖተ-ነፃነት ባልደረባ ጋር ያደረገው ወግ እንደሚከተለው ቀርቧል፡-

በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ የወያኔ አገልጋዮች ስም ዝርዝር

በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ የወያኔ አገልጋዮች ስም ዝርዝር
ወያኔ የኢትዮጵያን ሕዝብ ንብረትና ቤት አልባ አድርጎ በአንጻሩ ደግሞ በውጭ የሚኖረውን ኢትዮጵያዊ በአገሩ ውስጥ ያለውን አፋኝና አምባገነን አገዛዝ እንዳይታገል ለማድረግ በርካታ የማታለያና የማደናገሪያ ዘዴዎችን ይጠቀማል። ከነዚህም ዘዴዎች አንዱ
በውጭ የሚኖረውን (ዲያስፖራውን) አገር ውስጥ ካለው ወገኑ በሚነጠቀው ቦታ ላይ ቤት እንዲሰራና በዚህም ምክንያት የወያኔ ደጋፊና ተላላኪ እንዲሆን ማድረግ ነው። የዚህ የወያኔ መሠሪነት አብዛኛው በውጭ የሚኖር ኢትዮጵያዊ የተገነዘበ ቢሆንም ጥቂቶችን ግን ከወያኔ ወጥመድ ውስጥ ከመግባት አላመለጡም። ከነዚህ ውስጥ አብዛኛዎቹ በጭፍን ዘረኝነት ተለክፈው ለአገዛዙ ድጋፍ የሚሰጡ የአንድ አካባቢ ተወላጆች ሲሆኑ ቀሪዎቹ ደግሞ “ያባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ” በሚል ስግብግብነት ተነሳስተው ጥቅም አስክሯቸው የተሰለፉ ነው።
graziani-tplf-eprdf  AAAAA
የወያኔ አላማ በዲያስፖራ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አገር ውስጥ ቤት ንብረት ካፈሩና ማንነታቸው ታውቆ ከተመዘገቡ ከተቃዋሚነት እራሳቸውን ያገላሉ፤ ከተቻለም ለወያኔ ወሬ ለቃቃሚ ይሆናሉ የሚል ነው። በእርግጥ ይህንን የሚያመላክቱ አንዳንዳ ተጨባጭ መረጃዎች አሉ። በውጭው ዓለም ተቃዋሚ የነበሩና ብዙ አስተዋጽኦ ሲያበረከቱ  የነበሩ ወገኖች በወያኔ ማታለያ ተጠልፈው አገር ቤት ገብተው አንዲት ዛኒጋባ ሲቀይሱ፣ በአንድ ጀንበር ተቃዋሚነታቸው ቀርቶ “ከለማበት የተጋባበት” እንደሚባለው ለወያኔ ጆሮ ጠቢነትና አለቅላቂነት አለእፍረትና አለይሉኝታ ሲያካሂዱ ይታያሉ። ወያኔ በከፍተኛ ደረጃ በጀትና የሰው ኃይል መድቦ በከተሞች መልካም አስተዳደር አቅም ግንባታ ቢሮየሕዝብ ተሳርፎና ያልተማከለ 
አስተዳደር ማጠናከር መምሪያ የዲያስፖራ ተሳትፎ ኬዝ ቲም በሚል በዲያስፖራ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጀው የግለሰቦች የግል መረጃ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።  በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ የወያኔ አገልጋዮች ስም ዝርዝር
Source: Ethiopianreview.com

Monday, December 22, 2014

በምርጫ ቦርድ ደባ አንድነት አይደናገጥም! ሲል አንድነት ፓርቲ መግለጫ ሰጠ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የ2ዐዐ7 ዓ.ም አገራዊ ምርጫ እንደሚሳተፍና ለዚህም መተማመኛው ሕዝቡ መሆኑን ገልፀ «ተደራጅ 2007 ለለውጥ» በሚል መፈክር አንግቦ አገራዊና ሕዝባዊ ኃላፊነቱን ለመወጣትና ኢህአዴግን በቃህ ለማለት ሌት፣ ከቀን በንቃትና በትጋት እየሠራ ይገኛል።
በአሁኑ ወቅት ነፃ ሚዲያ በታፈነበትና በተዘጋበት አንድነት የራሱን የማተሚያ ማሽን ገዝቶ በየጊዜው ሆን ተብሎ በሚመስል መልኩ በሚጠፋው የኤሌክትሪክ ችግርን ለማሸነፍ የራሱን ከፍተኛ ኃይል ያለው ጀነሬተር በመግዛት በሣምንት የራሱን ጋዜጦችን እያተመ እያንዲያሰራጭ ተገዷል። ምሁራን፣ ወጣቶች፣ ጋዜጠኞችና ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለወሳኑ የ2007 ምርጫ ትግል እየተቀላቀሉት ይገኛሉ። አንድነት በአሁኑ ሰዓት ከመቼውም ጊዜ በላይ ትግሉን በአግባቡ ለመምራትና ለውጥ ለማምጣት በተሻለ ቆመና ላይ ነው ያለው።
በምርጫ ቦርድ በአንድት ፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ ሆነ በገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ መተዳደሪያ ደንብ ውስጥ የሌለውን የጠቅላላ ጉባኤ አባላትና የምላተ-ጉባኤ ቁጥር በተሻሻለው ደንባችን ውስጥ እንድናካትት የተወሰነብንን ፈርድ ገምድል ድርጊት ሕገ-ወጥ መሆኑን ብናውቀውም ጠቅላላ ጉባኤ መጠራትን እንደ ጉዳት ሳይሆን አንደ ልዩ እድል በመቁጠር፣ 320 የጠቅላላ ጉባኤ አባላት በመጥራት የምርጫ ቦርድ ተወካይ በተገኘበት የተሳካና አንፀባራቂ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደናል። የጠቅላላ ጉባኤውንም ሰነድ ታህሣሥ 10 ቀን 2007 ዓ.ም ለምርጫ ቦርድ ገቢ ተደርጓል።

Categorized | Ethiopia, News Two Ethiopian Pilots Abscond With Two MI-35 Attack Helicopters Read more at http://www.tesfanews.net/two-ethiopian-pilots-abscond-with-two-mi-35-attack-helicopters/#Cti8z9yljrplQmKd.99



TWO Ethiopian Air Force pilots reportedly went missing since yesterday morning with their two MI-35 combat helicopters.
The Ethiopian Satellite Television (ESAT) breaks the news this evening after confirming the defections of the two pilots and the two military helicopters from the Ethiopian Air Force inventory.

ለሰላማዊ ዜጎች ጥያቄ ጥይት መፍትሄ አይሆንም! (ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የተሰጠ መግለጫ)

ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የተሰጠ መግለጫ
በባህርዳር ከተማ ለዘመናት የእምነት ቦታ ሆኖ ለአምልኮ አገልግሎት ሲውል የነበረ የህዝብ ይዞታ በማያውቁትና ባልመከሩበት ሁኔታ ባለሀብት እንዲያለማው በከተማው መስተዳድር ተሰጥቷል መባሉን ተከትሎ የከተማዋ ነዋሪዎች ባዶ እጃቸውን ሆነው በሰላማዊ መንገድ ባሰሙት የተቃውሞ ድምጽ መንግስት የህዝቡን ጥያቄ ለማፈን በወሰደው ዘግናኝና አሰቃቂ በጥይት የታገዘ የኃይል እርምጃ እስካሁን የአምስት ንፁኃን ዜጎች ህይወት ተቀጥፏል፡፡ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆኑ አዛውንት እማሆይንና አካል ጉዳተኛ ጨምሮ በርካቶችን በማቁሰል የአካል ማጉደል ደርሶባቸዋል፡፡ ይህ የኃይል እርምጃ በምንም መለኪያና ሁኔታ፣ ባለሥልጣናት ጥያቄው ያስከትላል ብለው የቱንም ታሳቢ ቢያደርጉ የህግም ሆነ የሞራል መከራከሪያ ሊቀርብለት የማይችል ህገወጥና ኃላፊነት የጎደለው ‹‹መንግሥት ነኝ›› ከሚል አካል የማይጠበቅ ዘግናኝ የአረመኔ ተግባር ነው፡፡
Bahir Dar demonstration
በባህርዳር የተቃውሞ ሰልፍ በወያኔ ታጣቂዎች በጥይት የተመቱ መነኩሴ
ከዚህ ባለፈም የከተማ ልማትም ሆነ የመሰረተ ልማት መስፋፋት ህዝብን በማሳመን በህዝብ ተቀባይነት ካላገኘና ለህዝብ ጥቅም ካልሆነ ለማን እንደሚሆን ያልገባቸው እብሪተኛ ባለሥልጣናት ፍርኃትና ሥጋት ወለድ አምባገነናዊ እርምጃ ነው፡፡ በመሆኑም የኃይል እርምጃው እስከዛሬ ‹‹ይህ መንግሥት የማን ነው፣ የቆመውስ ለማን ነው?›› ለሚለው ተደጋጋሚ ጥያቄ ‹‹የሥልጣኑና ለሥልጣኑ ብ ›› መሆኑን በግልጽ ያሳየበትና በህገ አራዊት ስለመመራቱ የማያሻማ ምላሽ የሰጠበት በመሆኑ ትብብራችን እርምጃውን አበክሮ ያወግዛል፡፡ የተወሰደው እርምጃ እንዲፈጸም ትዕዛዝ በሰጡ ባለሥልጣናትና እርምጃ በወሰዱት ላይ ተገቢው ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ፣ ለተጎጂዎችና ቤተሰቦቻቸው ካሳ እንዲከፈል ይጠይቃል፣ ለተፈጻሚነቱም ከተጎጂዎችና ቤተሰቦቻቸው ጎን በመቆም ይታገላል፡፡

Sunday, December 21, 2014

ቅዱስ ሲኖዶስ በአለማዊው ህገመንግስት መመራት መጀመሯን ፓትርያርኩ ተናገሩ::

ፓትርያርኩ የቅዱስ ሲኖዶሱን ውሳኔ አገዱ

“ ቅ/ ሲኖዶሱ በአድባራት ሓላፊዎች ላይ ያሳለፈው ሕገመንግሥቱን የሚፃረር ነው ” /ፓትርያርኩ/
Image

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ ‹‹የቤተ ክርስቲያን አባቶችና ቤተ ክርስቲያን ዕውቅና በሰጠችው ማኅበር ላይ ተገቢ ያልኾነ ቃል ተናግረዋል›› ባላቸው አንዳንድ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አድባራት አስተዳዳሪዎች ላይ ያሳለፈው ውሳኔ አፈጻጸም ‹‹ሕገ መንግሥቱንና ሰብአዊ መብትን የሚፃረር ነው›› በሚል ፓትርያርኩ ማገዳቸው ተገለጸ፡፡

የኃይለማርያም ‘የወራቤ ንግግር’ ለያዙት ሥልጣን ደቂቅነታቸውን አጋለጠ፤ የሔርሜላ ምስክርነት

በከፍያለው ገብረመድኅን – The Ethiopia Observatory (TEO)
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ፣ ከመለስ ዜናዊ ሞት በኋላ በስንት ውጣ ውረድ ያገኙትን ሥልጣን ጥርሳቸውን ነክሰው ከያዙ ሁለት ዓመት ከሁለት ወርና 26 ቀን አስቆጥረዋል። በእነዚህ ወራት ውስጥም፡ ኃይለማርያም ሥልጣን የረገጡ ቀን ስለራሳቸው ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሰጡት ምስክርነትና ግምት ከዛሬው ኃይለማርያም በአያሌው የተለያዩ ናቸው። ገና መጀመሪያ ላይ ከመለስ ጀርባ ከጦር አዝማችነታቸው ወጥተው (በካድሬነታቸው) በሙቱ ማግሥት የሥልጣንን በር ሲይንኳኩ፣ ኃይለማርያም ሕዝቡን የቀረቡት በተለማማጭነትና በየዘርፉ በሕልውና ተዳዳሪነታቸው ስያሜ በመጥራት፣ ማለትም –”እናንተ ሥራ አጦች፡ ጎዳና ተዳዳሪዎች፣ ሴተኛ አዳሪዎች…” በማለት ተለሳልሰው ነበር።Ethiopian PM Hailemariam Dessalege chauvinism ideology
በሌላ አባባል፡ ጌታ ወደ ምድር ሥጋ ለብሶ መጥቶ የሰው ልጆችን ለማዳን ካደረገው የአዲስ ሕይወት በረከት የተኮረጀ ቲአትር ነበር። በመሆኑም፡ ኃይለማርያም ብዙም ሳይቆዩ፡ በሥልጣን የመባለግ ዝንባሌያቸው ሳይውል ሳያድር በሚጠቀሙት የባለገ፡ አዋራጅ ቃላት፣ ውሽትና ኃይልን የመጠቀም ርሃባቸው፣ በተለይም “የእርገጠው፣ እሠረው፡ ግረፈው፣” ፖሊሲ ተሟጋችነታቸው (በተቃዋሚ ፓርቲዎች፡ የሃይማኖት ነጻነትና ዲሞክራሲን በሚሹ ዜጎች ቤታችንና መሬታችንን ተቀማን በሚሉት ወዘተ ላይ) በተለያዩ አጋጣሚዎች ይፋ በመሆኑ፡ ሌላው ቀርቶ “እስቲ ጊዜ እንሳጣቸው፤ ያለፈው የከፋ ነበርና ካለፈው ይሻሉ እንደሆን እንጂ አይከፉም” በማለት ዕድል የሠጧቸው ሁሉ፡ ዛሬ በራቸውን ዘግተውባቸው ማለዳ በመርህ ምክንያት ካልተቀበላቸው ሕዝብ ጋር መቀላቀላቸው ለራሳቸውም፣ መራዋለሁ በሚሉት የኢሕአዴግ ግንባሮች ጥምር ጭምር፤ በተለይም ለሕወሃት ግልጽ ከሆነ ውሎ አድሯል።

ምርጫውን አስታኮ ለፖሊሶች የማእረግ እድገት እየተሰጠ ነው

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ሙክታር ከድር ሰሞኑን ለክልሉ 5ሺ473 ፖሊሶች የሰጡት የማዕረግ ዕድገት መጪውን ምርጫን በመንግስት መዋቅር፣ በጀትና ጊዜ ተጠቅሞ ለማሸነፍ ኢህአዴግ የዘረጋው ስትራቴጂ አካል እንደሆነ ታዛቢዎች ተናገሩ፡፡
መጪው ምርጫ ሊካሄድ አምስት ወራት ብቻ በቀሩት በዚህ ጊዜ የማእረግ እድገት በብዛት መስጠት ለምርጫ ከሚሰጥ የጉቦ ቀብድ ተለይቶ አይታይም ያሉት ሰማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ ምሁር በዚህ መልክ የምርጫ ድጋፍ ለማሰባሰብ የሚደረግ ሩጫ ህገወጥ ነው ብለውታል፡፡

Saturday, December 20, 2014

ግርማ ሠይፉ፣ ሠራዊት ፍቅሬና ቴዎድሮስ አድሐኖም ያልመረጥናቸው የህዝብ ልዑካን (ሁኔ አበሲኒያ)

Girma Seifu the only opposition representative in Ethiopian parliament ሁኔ አበሲኒያ
ከሠሞኑ ወደግብፅ የሚያቀና ህወሀታዊ የልዑካን ቡድን ሲቋቋም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሊጠብቀው በማይችለው መልኩ የልኡካን ቡድኑ ውስጥ የአንድ ሠው ስም ተሠማ “ግርማ ሠይፉ” የሚል በርካቶች ተገረሙ ወይ አንቺ ሐገር ሲሉም አዘኑ፡፡ ከዚህ ቀደም ብቸኛ የተቃዋሚ ፓርቲ አባል በፓርላማ ተብለው በተቀመጡባቸው ያለፉት 4 ዓመታት ለሐገራችን ፖለቲካ ያንን ያህል ለውጥ ባያመጡም፤ የህሊና እስረኞቹ ይፈቱ ዘንድ አሁንም ያንን ያህል ጠንከር ያለ ስረ ባይሠሩም አቶ ግርማ ሠይፉን ሌሎች አካላት ሲተቿቸው ግርማ ሠይፉን ደግፈው ከሚቆሙ አካላት መካከል አንዱ እኔ ነበርኩኝ ብዬ አስባለው፤ አስባለው ያልኩት ስለግርማ ሠይፉ ከኔ በላይም የሚያስብ ሌላ ህወሀት የተሠኘ የሠዎች ስብስብ መኖሩን ስላልተረዳሁና በቅርቡ እየታዩ ያሉትን የግርማን መንሸራተቶች ባለመመልከቴ ነበር፡፡

ከሁለት ሳምንት እንግልት በኋላ ቴዲ አፍሮ ወደ አውሮፓ በረረ

(ክንፉ አሰፋ)

teddy-afro-addis-ababa

ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከሁለት ሳምንት እንግልት በኋላ ዛሬ ምሽት ከቦሌ አውሮፕላን ማረፍያ ተነስቶ ወደ ኦስሎ ኖርዌይ ጉዞውን ጀምሯል።
ኢትዮጵያዊው የፖፕ እና ሬጌ ሚዚቃ አቀንቃኝ በአውሮፓ ከተሞች የሙዚቃ ዝግጅቱን ለማድረግ ከአዲስ አበባ ተነስቶ የነበረው በወሩ መጀመርያ ላይ ነበር። ባለፈው ሃሙስ ዲሴምበር 4፣ 2014 ቦሌ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ጣብያ እንደደረሰ የደህንነት አካላት እንዳገቱት እና ፓስፖርቱንም እንደቀሙበት በልዩ ልዩ የዜና ምንጮች መዘገቡ ይታወሳል።

ኢህአዴግ በባህር ዳር ግድያ ፈጸመ!

በባህርዳር ዋይታ ሆነ!

bahirdar


በእምነት ቦታ ይገባኛል ነዋሪዎች ባሰሙት ጥያቄ ኢህአዴግ የጥይት መልስ ሰጠ፡፡ ድርጊቱን በምስል በማያያዝ በተለያዩ ማኅበራዊ ገጾች ያሰራጩት ክፍሎች አዛውንትና መነኮሳት ሳይቀሩ መደብደባቸውንና መቁሰላቸውን በምስል አስደግፈው አመልክተዋል፡፡

Friday, December 19, 2014

ድንቄም ጠቅላይ ሚኒሴቴር! (ወንድሙ መኰንን፣ ከብሪታኒያ)

ወንድሙ መኰንን፣ ከብሪታኒያ
ብዙ ተብሏል። እኔም አንድ ነገር ልጨምርና ልገላገለው። “የጊዮርጊስን መገበሪያ የበላ ሲለፈልፍ ይኖራል” ነው የሚባለው? ተናግሮ ከሚያናግር ይሰውራችሁ! ውሀን ምን ነበር የሚያናግረው? ድንጋይ! የሰውም ድንጋይ እራስ አለ! ይቅርታ አንጀቴ አርሮ ነው!
Ethiopian PM's, leaders
ሦስት መንግስታትን የማየት ዕድል አጋጥሞኛል። ተወልጄ፣ አድጌ፣ ተምሬ ለዩኒበርሲቲ የበቃኹት በንጉሠ ነገሥቱ ዘመነ መንግሥት ነበር። ዕውነቱን እንናገር ከተባለ፣ ንጉሡ ሲናገሩም ሆነ ሲራመዱ፣ የርዕሰ ብሔርነት ግርማ ሞገስ ነበራቸው። “በንጉሥ መገዛቱ ጊዜ ያለፈበት፣ ያረጀ ያፈጀ፣ ገበሬውን በገባርነት ጠፍንጎ የያዘ፣ አገሪቱ በዕድገት ወደፊት እንዳትራመድ ያገዳት፣ ኋላ ቀር የፊውዳል ሥርዓት ነውና ወደሶሻሊዝም እንለውጣት” የሚሉ ድምጾች ከተማረው ክፍል አካባቢ እያየሉ መጡና እኛንም እንደጎርፍ ይዘውን ነጎዱ። ተከተልናቸው።

ሰበር ዜና (Update) – አምስት ሰዎች ሲቆስሉ ሁለት ሞተዋል፣ የባህርዳር ህዝብ አደባባይ በመውጣት ተቃውሞውን በማሰማት ላይ ነው

(Click here to watch video) የባህርዳር ህዝብ ተቃውሞውን እየተቀላቀለ ነው

• አምስት ሰዎች ሲቆስሉ ሁለት ሞተዋል
(ነገረ-ኢትዮጵያ) ዛሬ ጠዋት ባህርዳር ከተማ ላይ የተነሳውን የህዝብ ተቃውሞ ፖሊስ በኃይል ለመበተን ጥረት እያደረ ቢሆንም ህዝቡ በብዛት ተቃውሞውን እየተቀላቀለ መሆኑን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ ፖሊስ በተኮሰው ጥይት ሁለት ወጣቶች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን ሌሎች አምስት ያህል ወጣቶች እንደቆሰሉ ተገልጾአል፡፡
በአሁኑ ወቅት ከቀበሌ 10 አባይ ማዶ ያለው መንገድ ተቃውሞውን በተቀላቀለው ህዝብ የተዘጋ ሲሆን ወደ ጎንደር የሚወስደው መንገድም መዘጋቱ ታውቋል፡፡ የቀበሌ 8፣ 10ና 11 ነዋሪዎች እንዲሁም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ተቃውሞውን እየተቀላቀሉ ነው ተብሏል፡፡ የአፈ ጉባኤ ጽ/ቤት አካባቢም በርካታ ህዝብ የተገኘ ቢሆንም ርዕሰ መስተዳደሩን ጨምሮ ሌሎች ባለስልጣናት የሉም እንደተባሉ ገልጸውልናል፡፡
————————-
(ነገረ-ኢትዮጵያ) ባህርዳር ከተማ ውስጥ 04 ቀበሌ እየተባለ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘውን የጥምቀት ታቦት ማደሪያ ለባለሀብት ይሰጣል መባሉን ተከትሎ ህዝቡ አደባባይ ወጥቶ ተቃውሞውን በማሰማት ላይ መሆኑን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጸዋል፡፡Protest in Bahirdar, Ethiopia
ምንጮቹ እንደገለጹት እጅግ በርካታ ህዝብ አደባባይ የወጣ ሲሆን፣ ሰልፈኞቹ በእምነታቸው እየተደረገባቸው የሚገኙትን ጣልቃ ገብነቶችና ሌሎቹንም ስርዓቱ እየፈጠራቸው የሚገኙትን ችግሮች የሚቃወሙ መፈክሮች እያሰሙ ይገኛሉ፡፡

ይልቅ ወሬ ልንገርህ ስለ ሜሮን ጌትነት ግጥምና ውዝግቡ

ቁም ነገር መፅሔት ቁጥር 193 ታህሣስ 2007
ለሶደሬ
ስለ ሜሮን ጌትነት ግጥምና ውዝግቡ
መቼም ሰሞኑን በማህበራዊ ድረ ገፆች ላይ ህዝቡ እየተቀባበለው ያለውን ‹አትሂድ› የሚለውን የሜሮን ጌትነት ግጥም አልሰማሁም አትለኝም? ወር በገባ በመጀመሪያው ረቡዕ በራስ ሆቴል በሚቀርበው የግጥም ምሽት ላይ ያቀረበችው ግጥም የመንግስት ደጋፊና ተቃዋሚዎችን የጦፈ ውዝግብ ውስጥ ከቷቸዋል አሉ፡፡
እናስ? እናማ አንዳንዶች ግጥሙ የሜሮን አይደለም፤ ሜሮን የሌላ ሰው ግጥም ነው ያነበበችው ሲሉ ሌሎች ደግሞ ግጥሙ የራሷ ነው ለዚሁም ማስረጃ የሚሆነው ከሳምንት በፊት ሜሮን ራሷ አንድ ከፍተኛ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን መ/ቤት ባለስልጣን ቢሮአቸው ድረስ አስጠርተዋት‹በእርግጥ ይህ ግጥም ያንቺ ነው? › ብለው ጠይቀዋታል አሉ፡፡

Wednesday, December 17, 2014

የነጻነት ታጋዮች መልዕክት ከቃሊቲ እና ቂሊንጦ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
‹‹በሰላማዊ ሰልፈኛ ላይ ዱላ መሰንዘር ሽንፈት ነው›› እስክንድር ነጋ

ሰማያዊ ፓርቲ እና ሌሎች በትብብሩ ውስጥ የታቀፉ ፓርቲዎች በጠሩት የአዳር ሰልፍ ላይ የወጡ ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የተወሰደውን አሳፋሪ እርምጃ ሰምቻለሁ፡፡ እርምጃው ሁለት ነገሮችን በጉልህ ያሳዬ ነበር፡፡ አንደኛ የኢህአዴግ መራሹ መንግስት ሽንፍትን ያሳየ ነው፤ ሁለተኛው ደግሞ ሰላማዊ ትግሉ እየተጠናከረ መምጣቱን ያመላከተ ነው፡፡
አንተ ባዶ እጅህን መብትህን ለመጠየቅ ስትንቀሳቀስ፣ መሳሪያ ወደታጠቀ አካል በሰላም ስትገሰግስ ባለመሳሪያው ዱላውን ከሰነዘረብህ አሸናፊው አንተ ሰላማዊው ታጋይ ነህ፡፡ በትብብሩ ሰልፍ ላይ የሆነው ይኸው ነው፡፡ አሁን ሰላማዊ ትግሉ ፍጹም ሰላማዊነቱን እንደጠበቀ መጠናከር ነው ያለበት፡፡ ሰላማዊ ትግል ላይ ልብ ማለት ያለብን ነገር አለ፤ እሱም ሰላማዊ ሆኖ መዝለቅ የሚለው ጉዳይ ነው፡፡

Tuesday, December 16, 2014

አገር ውስጥ እየኖሩ መሞት፣ በስደት ጉዞ መሞት፣ በስደት እየኖሩ መሞት!

“መጪው ጊዜ ከኢህአዴግ ጋር ብሩህ ነው!”

ethiopians and their plight

* አገር ውስጥ “ባርነት”፤ ከአገር ተሰድዶ “ባርነት”

ከጥቂት ቀናት በፊት በአገራቸው መኖር ያቃታቸው 70 ኢትዮጵያዊያን ቀይ ባህርን በጀልባ አቋርጠው ወደ የመን ሲያመሩ በደረሰ አደጋ ሁሉም መሞታቸው ተገልጾዋል። ኢህአዴግ እነዚህ በእርግጥ ኢትዮጵያውያን ለመሆናቸው ማስረጃ እንደሌለውና “እያጣራ” መሆኑን በቃል አቀባዩ በኩል ተናግሯል፡፡

አቶ ሽመልስ ከማል ከአቶ ሬድዋን ሁሴን ጋር በመጋጨታቸው አኩርፈው ቤት መቀመጣቸው ተሰማ

ኢሳት ዜና :-የመንግስት ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ ሽመልስ ከማል ከ ሚኒስትሩ ሬድዋን ሁሴን ጋር መግባባት ባለመቻላቸው አኩርፈው ቤት በመቀመጥ መደበኛ ሥራቸውን እያከናወኑ አለመሆኑን ምንጮች ገልጸዋል።
አቶ ሽመልስ ከደባል ሱስ ጋር በተያያዘ በመደበኛ የስራ ሰዓታቸው ሊገኙ ባለመቻላቸው ሚኒስትሩ ይህን ባህሪያቸውን እንዲያስተካክሉ ቢነግሩዋቸውም ሊያስተካክሉ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው የተፈጠረ መሆኑን ምንጮች ይገልጻሉ።

ሰበር ዜና – በኢትዮጵያ የስዊድንን አምባሳደር ጨምሮ በ12 ስዊድናውያን ላይ የመግደል ሙከራ ተደረገ

ኢሳት ራድዮ ዛሬ ታህሳስ 6/2007 ዓም  እንደዘገበው በግድያ ሙከራው ላይ የስዊድን የመገናኛ ብዙሃን በብዛት እየዘገቡበት መሆኑን ያብራራል።
እንደ ዘገባው  በኦሞ ስምጥ ሸለቆ ለሽርሽር የሄዱት በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች 12 ስዊድናውያን የነበሩ መሆኑን እና የተኩስ እሩምታ እንደወረደባቸው ይገልፃል።

Monday, December 15, 2014

ሕወሐት ደ/ፂዮንን ጠ/ሚ/ር ለማድረግ አቅዷል

ሕወሐት ደ/ፂዮንን ጠ/ሚ/ር ለማድረግ አቅዷል * የአዜብና የደህንነቱ ሹም ያልታሳካ እቅድ

(ከኢየሩሳሌም አርአያ)
የጠ/ሚ/ር ስልጣን ወደ ሕወሐት ለመመለስ የፓርቲው ቁልፍ አመራሮች በምስጢር ሲመክሩ መስንበታቸውን የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። በአቶ ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል፣ አባይ ፀሐዬ፣ ጌታቸው አሰፋ፣ ጄ/ል ሳሞራ የኑስ፣ ፀጋይ በርሔ፣ አርከበ እቁባይና ስብሃት ነጋ የሚመራው የሕወሐት ከፍተኛ አመራሮች ከዚህ ቀደም ሲካሂዱት በነበረውና ህወሀት የጠ/ሚ/ ርነት ስልጣን መልሶ መያዝ ይኖርበታል፣ የሚለውን ምክክር ከዳር ለማድረስ አቋም መያዘያቸውን ያስታወቁት ምንጮቹ በተለይ በቅርቡ የተካሄደው የአራቱ ፓርቲዎች ጉባኤ ላይ በብአዴንና ኦህዴድ በኩል ቅሬታና ተቃውሞ እየበረታ በመምጣቱ የሕወሐት አመራሮች ስልጣኑን በእጃቸው ለማስገባት ቆርጠው መነሳታቸውን አስረድተዋል። በብአዴን በኩል የአቶ በረከት ስሞን ከስልጣን መገፋት በደጋፊዎችቻቸውና አመራሩ በኩል ቅሬታ መፍጠሩን የጠቆሙት ምንጮቹ በረከት ስሞን የጠ/ሚ/ር ሃ/ማርያም አማካሪ ተብለው ቢሾሙም ነገር ግን በጠ/ሚ/ር ፅ/ቤት ቢሮ እንዳልተሰጣቸውና የተሰጣቸው ካዛንቺስ አካባቢ የሚገኘው የቀድሞ የደህንነት ቢሮ መሆኑን ምንጮቹ ገልፀው በዚህ ቢሮ ኩማ ደመቅሳ እንደሚገኙና በጠ/ሚ/ር ፅ/ቤት አዲስ ቢሮ ተገንብቶ ይሰጣችኋል የተባለው ተግባራዊ እንዳልሆነ አያይዘው አስረድተዋል።

አየር መንገድ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራርን ከስራ አባረረ

‹‹በፖለቲካ አመለካከቴ ምክንያት ሁልጊዜም እኔን ማባረር ይፈልጋሉ›› አቶ ወሮታው ዋሴ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰማያዊ ፓርቲ የፋይናንስ ጉዳይ ኃላፊ የሆኑትን አቶ ወሮታው ዋሴን ከስራ አባረረ፡፡ አቶ ወሮታው ከስራ የተባረሩት ጥፋት ያጠፋን ሰራተኛ አልቀጣህም በሚል ሲሆን በእሳቸው ስር የነበረውና አጠፋ የተባለው ሰራተኛ ጉዳይ ተመርምሮ ወደ ስራ መመለሱ ታውቋል፡፡
አቶ ወሮታው ከእሳቸውም በላይ ጉዳዩ የሚያገባው የማኔጅመንት አባል በተመሳሳይ ጉዳይ የአምስት ቀን ደመወዝ ብቻ ሲቀጣ እሳቸው ከስራ መባረራቸው በፖለቲካ አመለካከታቸው ላይ የተመሰረተና ፖለቲካዊ ውሳኔ እንደሆነ ያሳያል ብለዋል፡፡ ከስራቸው ይሰራ የነበረው ሰራተኛ ጥፋተኛ አለመሆኑን የገለጹት አቶ ወሮታው ‹‹በፖለቲካ አመለካከቴ ምክንያት ሁልጊዜም እኔን ማባረር ይፈልጋሉ›› ሲሉ የተባረሩት በፖለቲካ አመለካከታቸው እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
አቶ ወሮታው ዋሴ ከሁለት አመት በፊት በኢሜል ለህዳሴው ግድብ ገንዘብ እንዲያዋጡ በተጠየቁበት ወቅት ለተላከው የኢሜል መልዕክት አልከፍልም ብለው በመመለሳቸው ‹‹ሰራተኛ በማሳመጽ፣ የኢንዱስትሪ ሰላም በማናጋት›› በሚል ተከሰው ተባርረው ከሁለት አመት በኋላ በፍርድ ቤት ወደ ስራ መመለሳቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡

ምርጫ ቦርድ የበጀት እጥረት እንዳጋጠመው ተሰማ

ለጋሾች ይሰጣሉ ተብሎ የነበረው 7.1 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር አልተገኘም
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣይ ግንቦት 2007 ዓ.ም ይደረጋል ተብሎ ለሚጠበቀው 5ተኛው አገራዊ ምርጫ ማስፈጸሚያ የበጀት እጥረት እንዳጋጠመው ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የአንድ ለጋሽ ድርጅት ተወካይ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አብዛኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በጀት ከለጋሾች በተለይም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሪግራም (UNDP) ከመሳሰሉ ለጋሾች ከሚገኝ እርዳታ የሚመነጭ ቢሆንም ለ2007 ዓ.ም ምርጫ ለጋሾች ለምርጫ ቦርድ እርዳታ ባለመስጠታቸው ቦርዱ የበጀት እጥረት እንዳጋጠመው ለማወቅ ተችሏል፡፡
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሪግራም (UNDP) የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ ከተለያዩ ለጋሾች 7.1 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለማሰባሰብ አቅዶ የነበረ ቢሆንም እስካሁን ድረስ ምንም አይነት ድጋፍ እንዳላገኘ ተወካዩ ገልጸዋል፡፡ ምርጫ ቦርድ በተለይ በምርጫ ወቅት በጀቱን ያሳውቅ የነበር ቢሆንም የዘንድሮውን አመት በጀት ይፋ እንዳላደረገ የተገለጸ ሲሆን ይህም ከለጋሽ አገራትና ድርጅቶች ይሰበሰባል ተብሎ ተጠብቆ የነበረው ገንዘብ ባለመሰብሰቡ እንደሆነ ተገምቷል፡፡
የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሪግራም (UNDP) ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገንዘብ የሚያሰባስብባቸው እና ከአሁን ቀደም ምርጫ የታዘቡ አካላት በዘንድሮው ምርጫ በታዛቢነት እንደማይቀርቡ መገለጹ ይታወሳል፡፡

Thursday, December 11, 2014

ግንቦት ሰባት ሆይ…. ከሄኖክ የሺጥላ

ውድ ወዳጆቼ ሆይ ፣ ዛሬ ተክሌን መሆን አምሮኛል ( ተክሌ ይሻውን ሳይሆን ተክለሚካዔል ሳህለ ማርያምን )። ልጅ ተክሌ መቼም እኔ’ነቴን ለምን ወሰድክብኝ እንደማትለኝ ነው ። እንኩዋን እኔነት ፣ የእኔነት መፈጠሪያ የሆነችውን ሀገርህን ወስደዋትስ የለ ።

የዛሬ ጽሁፌ የሚያጠነጥነው ትልቁንና እና ጠንካራውን ድርጅት ግንቦት ሰባትን ላይ ነው ። እንደውም ጽሁፌን ከማውጠንጠን ማነጣጠር ሳይሻል አይቀርም ( የታጠቀን እንዲያ ነው እንጂ !) ። እና የምወደውን ግንቦት ሰባት ፣ ባልሞትለት እንክዋ የምደማለት ግንቦት ሰባትን ፣ የኔ የምለውን ግንቦት ሰባት ፣ የ አንዳርጋቸውን ግንቦት ሰባት ፣ የብርሃኑ ነጋን ግንቦት ሰባት ፣ የዔፍሬም ማዴቦን ግንቦት ሰባት ፣ የአበበ ገላውን ግንቦት ሰባት ፣ አዎ ስለሱ ነው ።
andargachew
አንተ ግንቦት ሰባት ሆይ ፣ አንተን ካወቅኩበት ቀንና ሰዓት ጀምሮ ትቢት ትቢት ይለኛል ፣ ወያኔ ምን ለማስፈራራት ቢሞክር ፣ ነገራቸው ሁሉ ድንፋታ እንጂ አንዳች ፍርሃት ልቤን ይሁን ሆዴን ቅም አይለውም ፣ ስላንተ ሳስብ አባቱን ከሩቅ እንዳየ ህጻን እፈነድቅአለሁ ፣ ስምህ በክፉ ሲነሳ ፊቴ ደም ይለብሳል ፣ የባንክ ደብተሬ እንኩዋ ዜሮ እያሳየ ስላንተ ስሰማ ምን እንደሆነ ባላውቅም መንዝር መንዝር ይለኛል ፣ ዘርዝር ዘርዝር ይለኛል ፣ ያም ሆኖ አንዳርጋቸው ከታሰረ ወዲያ ላንተ ያለኝ ፍቅር ወደ ንዴት እየሄደ ነው ። ይሄም የሆነው አንዳርጋቸው በመያዙ ሳይሆን ፣ የአንዳርጋቸውን መያዝ ተከትሎ ይህ ነው የሚባል አጸፋዊ እርምጃ ባለመውሰድህ ነው ።

የኢትዮጵያ መንግሥት ገመና (ተመስገን ደሳለኝ – ከዝዋይ እስር ቤት)

ተመስገን ደሳለኝ  (ከዝዋይ እስር ቤት)
Temesgen Desalegn behindbarመሐሙድ የሱፍ የተወለደው በ1980ዓ.ም ከሶማሌ ክልል ርእሰ-መዲና ጅጅጋ 500 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘውዶሀን ከተማ ነው፡፡ ለቤተሰቡ ሰባተኛ ልጅ ሲሆን፤ አምስት እህቶችእና ሦስት ወንድሞች አሉት፡፡ በጅጅጋ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እስከ አስረኛ ክፍል ድረስ መዝለቁቢሳካለትም፤ ከዚህ በላይ ግን ሊቀጥል አልተቻለውም፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የኢትዮጵያመንግስት የደህንነት ሠራተኞች የ1999ዓ.ም የግንቦት ሃያ በዓል በጅጅጋ ከተማ ስታዲዬም በተከበረበት ዕለት፣ የኦጋዴን ነፃአውጪ ግንባር (ኦብነግ) በሰነዘረው የቦንብ ጥቃት ተሳትፈሃል በሚል ለእስር በመዳረጉነው፡፡ ይህንን ተከትሎምከምድራችን አስከፊ ማሰቃያዎች መካከል ግንባር ቀደም በሆነውና የክልሉ
ነዋሪ “ጄል-አዳብ” (የገሃነም እስር ቤት) እያለ በሚጠራው ማጎሪያ ውስጥ እጅግ በጣም የከፋ ምድራዊ መከራ እንደተቀበለሀዘን በተጫነው ድምፅ ይናገራል፡፡

Wednesday, December 10, 2014

THE ACME OF EVIL IGNORANCE:

The Weyyane Project for Ethiopia and the World

pages of ethiopian history

Thirty to fifty years ago the TWINS, the shabia (EPLF) and the weyyane (TPLF) discovered that one of their formidable and impregnable enemies was RECORDED HISTORY. In their boundless ignorance they believed they could wipe out RECORDED HISTORY by destroying the books on Ethiopia. They started their destructive campaign in London and Washington DC. The University of London and the Library of Congress were, I believe, their first targets. This is a consequence mainly attributable to IGNORANCE.

‹‹መንግሥት ባለበት አገር በጠራራ ፀሐይ ቤቴን ተቀማሁ›› ወ/ሮ ዘውዴ ወልደማርያም፣ የየካ ክፍለ ከተማ ነዋሪ

5ae05111c2dabb956f6e9581e765e020_Lየዛሬ ‹‹ምን እየሠሩ ነው?›› ዐምዳችን እንግዳ ወ/ሮ ዘውዴ ወልደማርያም ይባላሉ፡፡ ዕድሜያቸው 70 መሆኑን ይናገራሉ፡፡
የሚኖሩት በየካ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 11/12 ወይም በአሁኑ ወረዳ ሰባት ውስጥ ነበር፡፡ ወ/ሮ ዘውዴ በ2001 ዓ.ም. በ1,700,000 ብር የገዙትን ቤት ላለፉት ስድስት ዓመታት የኖሩበት ሲሆን፣ ሙሉ በሙሉም ባይሆን የተወሰነ ግንባታ አካሂደውበታል፡፡ በቆርቆሮና እንጨት ታጥሮ የነበረን ግቢ፣ በግንብ ዙሪያውን ከሠሩና ሰርቪስ ቤቶችን ካደሱ በኋላ፣ ዋናውን ቤት ለመሥራትም ዲዛይንና የግንባታ ፈቃድ አግኝተው ነበር፡፡

የቅሊንጦ አንበሶች

(ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

lion

ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ቅሊንጦ የሚባል ጫካ አለ እዚያ ጫካ ውስጥ በርካታ ጥቁር አንበሶች አሉ፡፡ ለጥቂት ቀናት እዚያ ጫካ ውስጥ ከትቸ ነበር፡፡ በገባሁ በዐሥረኛ ቀኔ ትቻቸው ወጣሁ፡፡ እዚያ በነበርኩበት ወቅት ካገኘኋቸው አናብስት የሁለቱን ታሪክ ብቻ በአጭር በጭሩ ላጫውታቹህ፡፡

Tuesday, December 9, 2014

በሰላማዊ ተቃዋሚዎች ላይ የደረሰውን ጥቃት እናወግዛለን !!!

በአብዛኛው በወጣት ወንዶችና ሴቶች የተገነባው ሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆነበት የዘጠኝ ፓርቲዎች ኅበረት፣ “ነፃነት ለፍትሃዊ ምርጫ” የተሰኘ የአንድ ወር መርሀ ግብር አውጥቶ፤ ችግሮችን ተጋፍጦ አብዛኛውን ተግባራዊ አድርጓል። የመርሀ ግብሩ አቢይ አካል የነበረውና በህዳር 27 እና 28 ሊከናወን ታድቆ የነበረው የ24 ሰዓት የአደባባይ ተቃውሞ ግን በአገዛዙ የኃይል እርምጃ ምክንያት በታቀደው መንገድ ሊከናውን አልቻለም። የህወሓት ቅልብ የሆኑት ሲቪል የለበሱ ሰላዮችና የፌደራል ፓሊስ በተቃውሞው ተሳታፊዎች ላይ ኢሰብዓዊ የሆነ ጥቃት ፈጽመዋል።
ከጅምሩ፣ የፓርቲዎቹ ኅበረት የተቃውሞ ማሳወቂያ ደብዳቤውን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለማስገባት የገጠመው ችግር የህወሓት አገዛዝ የመንግሥትን መዋቅር ለፓርቲ ሥራ፤ የመንግሥት ተቀጣሪዎችን ደግሞ እንደ ህወሓት አገልጋዮች የሚጠቀምባቸው መሆኑ አንዱ ማሳያ ሆኗል። ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርጉ ማሳወቅ የፈለጉት ፓርቲዎች ህወሓት የዘረጋውን አፋኝ ሥርዓት የሚታገሉ በመሆናቸው ብቻ ደብዳቤዓቸውን የሚቀበል እንኳን አጥተው ተጉላልተዋል። ለሰልፉ ቅስቀሳ ማድረግም በራሱ እንደ ወንጀል ተቆጥሮ ወጣቶች ተንገላተዋል፣ ተደብድበዋል፣ ታስረዋል። ያም ሆኖ ውጣ ውረዶች ታልፈው ቅዳሜ ህዳር 27 ቀን 2007 ዓ. ም. ደረሰ።

ዴሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጲያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ አቋም መግለጫ

ዴሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጲያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ አቋም መግለጫ

DCESON


ዴሞክራሲያዊ ውጥ በኢትዮጲያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ  ከተቋቋመበት አላማዎች አንዱና ዋነኛው በሃገራችን  በኢትዮጲያ ያለውን ኢፍትሃዊ የአንድ ዘር የበላይነት የሰፈነበትን አምባገነን  ስርሃት በማውገዝ እንዲሁም በመታገል ዴሞክራሲያዊ ኢትዮጲያን ማለትም  የዜጎችን እኩልነት የተረጋገጠባት፣  የህዝብ የስልጣን ባለቤትነት የተረጋገጠባት ፣ የዜጎች ሰብአዊ መብት የተከበረባት ፣  የህግ የበላይነት የሰፈነባት፣ እንዲሁም  ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በኩል አይን የሚታይባት ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጲያን ለመገንባት የሚደረገውን ህዝባዊ ትግል መደገፍና ብሎም በአጋርነት ሞቆም ነው፡፡
ስለሆነም ባሳለፍነው ሳምንት ማለትም ህዳር 27/28 የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የሃገሪቱ ህገ- መንግስት በሚፈቅደው መሰረት  ለሃያ አራት ሰአት የሚቆይ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርተው እንደነበረ ይታወሳል፡፡ ሆኖም በማን አለብኝ ሃገሪቱን እንዳሻው የሚያደርግ ህውሃት(ኢህአዴግ)አሁን በህብረተሰቡ ዘንድ የተፈጠረውን የለውጥ ስሜት እንዲሁም ለዚህ ክስተት ምክኒያት ናቸው ያላቸውን የ9ኑ ፖርቲዎች ትብብር ከመቼውም በላይ ስላሰጋው ከላይ  በተጠቀሰው ቀን የአደባባይ የ24 ሰአት ሰልፍ እንዳይካሄድ የትብብሩን አምራሮችና አባላትን በማዋከብ ስራ በዝቶበት ሰንብቷል፡፡

Hiber Radio: የፈረንሳይ ባንክ የሕወሃትን አገዛዝ የ1 ቢሊዮን ዶላር የሶቨርኒ ቦንድን አላሻሽጥም አለ * ከ70 በላይ ኢትዮጵያውያን የተሳፈሩባት ጀልባ የመን ባህር ዳርቻ ሰጠመች

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

የህብር ሬዲዮ ህዳር 28 ቀን 2007 ፕሮግራም !

<... በሁሉም ሕጋዊ መንገድ ሄደናል የተጠየቀው ተራ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት ነው ። ስርዓቱ በዚህ ትልቅ ፍርሃት ገብቶታል የጭካኔ እርምጃውን ስናየይ ይሄ እንቅስቃሴ እንዲቀጥል አለመፈለግ ነው። ይሄ ከተጠናከረ በእርግጠኝነት ይሄ ሕዝብ ስርዓቱን ለመቀየር ይችላል... ኢ/ር ይልቃልን ጨምሮ ብዙዎቹ አመራሮች ጉዳት ደርሶባቸዋል።አቤልን ራሱን እስኪስት ነው በብረት ዱላ የመቱት አሁን የዲሞክራሲ ጥያቄ ሳይሆን መጀመሪያ ነጻነት ጥያቄ ነው። ሕዝቡ ከጎናችን ይሁን ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን...>

መድረክ፣ የጠራው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና አገኘ

መድረክ፣ የጠራው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና አገኘ 

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በአዲስ አበባ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊው አቶ ጥላሁን እንደሻው ለፍኖተ- ነጻነት ገለጹ፡፡

Photo File
ሰልፉ ታህሳስ 5 ቀን 2007 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 ጀምሮ እስከ ከቀኑ 7፡00 የሚዘልቅ ሲሆን፤ መነሻውን ግንፍሌ ድልድይ አድርጎ መዳረሻውን በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ታቦት ማደርያ ያደርጋል፡፡

Monday, December 8, 2014

የህወሃት ምርጫ የህዝብ መከራ!

ህወሃቶች እኛ ከሌለን ይህችን አገር እንበትናታለን፤ ይህችን አገር የምንሰብር እኛ የምንጠግን እኛ እያሉ እንደሚያሟርቱ ሰምተናል። እኛ የቀረፅነው ፖሊስ ከሚቀየር ሞታችንን እንመርጣለን እያሉ ማቅራራታቸውም ከህዝብ የተሰወረ ነገር አይደለም። የህወሃት ፖሊሲ የሚቀየረው በመቃብርችን ላይ ነው የሚል የማይናወፅ አቋማቸው መቼም ቢሆን በሠለጠነ መንገድ በውይይትና በድርድር እንደማይቀየር ደጋግመው አሳይተውናል። ህወሃቶችን በሠለጠነ መንገድ ተደራድሮ እና ሰጥቶ በመቀበል መርህ ለለውጥ አዘጋጃለሁ ማለት ከእባብ የእርግብ እንቁላል እንደመመኘት ያህል ነው። ከእባብ የእርግብን ዘር የሚጠብቅ ማን ነው?
እንግዲህ ህወሃቶች ይህን የመሰለ የከረረ አቋም ይዘው ምርጫ ለምን ያደርጋሉ ብሎ መጠየቅ ተገቢ ይሆናል። ይሄ ህወሃቶች ለኢትዮጵያና ለህዝቧ ራዕይ የሌላቸው ከመሆን የሚመነጭ ነው። ድርጅቱ ራዕይ አልባ የሆነው ደግሞ በህወሃት ውስጥ የተሰባሰቡ ግለሰቦች ራዕይ አልባ በመሆናቸው ነው። ህወሃቶች የሚኖሩለትም ሆነ የሚሞቱለት ቁም ነገር ከመብልና መጠጥ የዘለለ አይደለም። ህወሃቶች ራዕይ ቢኖራቸው ኑሮ በታሪክ የሚያስወቅሳቸውንና የህዝቡን ፍቅር የሚያሳጣቸውን እኩይ ተግባራት ባልፈፀሙ ነበር። ራዕይ የሌላቸው በመሆኑ ለሚፈፅሙት ወንጀል ሁሉ ገደብ እንዳይኖራቸው ሆኑ። ራዕይ ያለው ሰውም ሆነ ድርጅት እኔ ብቻ አይልም። ራዕይ የሰነቀ ድርጅትም ሆነ ሰው ከራሱ ክበብ አልፎ ሌላው እንደምን ሁኖ በሠላም እና በደስታ እንደሚኖር ያስባል እንጂ ዕለት ዕለት ደም በማፍሰስ አይኖርም።

ቴዲ አፍሮን ቦሌ ላይ በደህንነቶች ታገተ


ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)


ወደ አውሮፓ የሚያስገባውን ቪዛ እና ትኬት ይዞ ከወዳጆቹ ጋር ጉዞውን ለመጀመር ወደ ቦሌ አለም-ዓቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ አቀና። እዚያው እንደደረሰ የተለመደው የፓስፖርትና ትኬት ቁጥጥር ተደረገ። ሁሉም የተሟላ ነበር። ቴዲ ሸኚዎቹን ተሰናብቶ ወደ ውስጥ ጋባ። እለተ ሐሙስ፣ ህዳር 28 ቀን 2007 ዓ.ም.።
የአውሮፓው ኮንሰርት በፊንላንድ፣ ሄልሲንኪ ቅዳሜ፤ ህዳር 28 ቀን ይጀምራል። ፊንላንድና አካባቢው ያሉ የቴዲ አድናቂዎች ትኬት ቆርጠው አርቲስቱን በጉጉት እየተጠባበቁት ነው። የቴዲ አፍሮ ማናጀርም አቡጊዳ ባንድን ይዞ ሄልሲንኪ ላይ ለቅዳሜው ስራ በልምምድ ላይ ይገኛል።

የትብብሩ አመራሮች ‹‹ህገ መንግስቱን በኃይል በመናድ›› ወንጀል ተከሰሱ

በሰላማዊ ሰልፉ ታፍሰው አዲስ አበባ ፖሊስ ጣቢያ (ሶስተኛ) ታስረው የሚገኙት የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር አመራሮች፣ አባላትና የሰልፉ ተሳታፊዎች ‹‹ህገ መንግስቱን በኃይል በመናድ›› ወንጀል ተከሰው 14 ቀን ተቀጠረባቸው፡፡ ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት፣ አቶ አርጫፎ ኤርዳሎ፣ አለሳ መንገሻና ሌሎቹም የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር አመራሮች፣ አባላትና በሰልፉ ላይ የታፈሱ ዜጎች አራዳ ምድብ ችሎት ቀርበው ለታህሳስ 13/2007 ዓ.ም ተቀጥሮባቸዋል፡፡ ችሎቱ በዝግ የታየ ቢሆንም ሶስተኛ ከሚገኙት ሴት ታሳሪዎች ጠይቀን ማረጋገጥ እንደቻልነው ‹‹ሁከት በመፍጠር ህገ መንግስቱንና ህጋዊ ስርዓቱን በኃይል ለመናድ እና መንግስት ያልፈቀደው ሰልፍ በመውጣት›› የሚል ክስ ቀርቦባቸዋል፡፡

Sunday, December 7, 2014

Security Message for U.S. Citizens in Ethiopia

Security Message for U.S. Citizens in Ethiopia

December 7, 2014
U.S. Embassy Addis Ababa, Ethiopia | December 5, 2014
The U.S. Embassy informs U.S. citizens that political rallies or demonstrations may occur without significant notice throughout Ethiopia, particularly in the lead up to Ethiopian national elections in May 2015.

በአገዛዙ አረመኔያዊ እርምጃ ትግላችን አይቆምም! – ከትብብሩ የተሰጠ መግለጫ

በአገዛዙ አረመኔያዊ እርምጃ ትግላችን አይቆምም! – ከትብብሩ የተሰጠ መግለጫ


የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ባለፈው አንድ ወር ‹‹ነጻነት ለፍትሓዊ ምርጫ›› በሚል መርሃ ግብር ቀርጸን ስንቀሳቀስ ዋናው አላማችን የስርዓቱን አረመኔያዊነት ለህዝብ በማጋለጥ የኢትዮጵያ ህዝብ በትግሉ እንዲሳተፍ ማድረግ ነው፡፡ እንደጠበቅነው ገና ከጅምሩ የህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ ትግላችንን በጭካኔ ለማስቆም ጥሯል፡፡ ህዳር 7/2007 ዓ.ም የመጀመሪውን የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ በጠራንበት ወቅት ስብሰባውን በኃይል በትኗል፡፡

በአዳር ሰልፉ ኢህአዴግ “ተሸብሯል”

በስውርና በግልጽ አፈናው ተጧጡፏል

police 11


* የከምባታ ጠንባሮ ዞን ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጉ ተገለጸ
* የሰማያዊ ፓርቲ ቢሮ በፖሊስ ተከብቦ አደረ
የሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በፖሊስ ተከብቦ ማደሩንና አባላት ከውጭ እንዳይገቡ መደረጋቸውን ለአዳር ሰልፉ ቅስቀሳ ዝግጅት ቢሮ ያደሩ የፓርቲው አመራሮችና አባላት ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አመራሮችና አባላቱ እራት በልተው ወደ ፓርቲው ጽ/ቤት ሲመለሱ ቢሮው በፖሊስ ተከብቦ እንዳገኙትና ወደ ውስጥ እንዳይገቡ እንደተከለከሉ በቦታው የነበሩት የፓርቲው አመራሮችና አባላት ገልጸዋል፡፡

Saturday, December 6, 2014

ኢንጂነር ይልቃል እና 300 ሰዎች በፖሊስ ተደብድበው ታሰሩ (ልዩ ዘገባ)

(ኢ.ኤም.ኤፍ) ሰማያዊ ፓርቲን ጨምሮ 9 ፓርቲዎች የጠሩት ሰላማዊ ሰልፍ ‹‹ነጻነት ለፍትሓዊ ምርጫ›› በሚል መነሻ – ከዛሬ እስከ ነገ ድረስ የሚቆይ የ24 ሰአት ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ላለፉት ሳምንታት አብረው ሲሰሩ ቆይቷል:: ሆኖም ገና ከመነሻው የአዲስ አበባ አስተዳደር ለሰልፉ ፈቃድ በመከልከል ህገ መንግስታዊ መብታቸው የገፈፈ መሆኑን ፓርቲዊቹ በተደጋጋሚ ሲገልጹ ቆይተዋል:: ሌላው ቀርቶ ለሰላማዊ ሰልፉ ቅስቀሳ ሲያደርጉ የነበሩት አባላት እና የፓርቲ አመራሮች፣ ጨርቆስ ፖፖላሬ እስር ቤት ታስረው ነበር፡፡
አሁን ከሰማያዊ ፓርቲ በደረሰን መረጃ መሰረት የፓርቲው አመራሮች ኢንጅነር ይልቃል ጌትነትና አቤል ኤፍሬም በከፍተኛ ሁኔታ ተጎድተዋል፡፡ ሴቶቹን ጨምሮ በርካቶች እስር ቤት ከገቡ በኋላ ከፍተኛ ድብደባ ተፈጽሞባቸዋል፡፡ አቤል ኤፍሬምን ጨምሮ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸውና ራሳቸውን ስተው የነበሩት አመራሮችና አባላት እስከነ ጉዳታቸው ፖፖላሬ ፖሊስ ጣቢያ እንደሚገኙ ታውቋል፡፡

ቴዲ አፍሮን ቦሌ ላይ ለምን አገቱት? – ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)

ክንፉ አሰፋ
ወደ አውሮፓ የሚያስገባውን ቪዛ እና ትኬት ይዞ ከወዳጆቹ ጋር ጉዞውን ለመጀመር ወደ ቦሌ አለም-ዓቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ አቀና። እዚያው እንደደረሰ የተለመደው የፓስፖርትና ትኬት ቁጥጥር ተደረገ። ሁሉም የተሟላ ነበር። ቴዲ ሸኚዎቹን ተሰናብቶ ወደ ውስጥ ገባ። እለተ ሐሙስ፣ ህዳር 28 ቀን 2007 ዓ.ም.።

Friday, December 5, 2014

የህወሃት መንግስት ውድቀቱን "አበሰረ"

ፋይናንሻል ታይምስ የተባለው አለማቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ከአለማቀፍ የግል ባንኮች ለመበደር የወሰነው የህወሃት/ኢህአዴግ መንግስት ለግል አበዳሪ ተቋማት ባላሃብቶች የሰጠውን ማስጠንቀቂያ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች አስተያየቶችን እየሰጡ ነው።
ፋይናንሻል ታይምስ 1 ቢሊዮን ዶላር ለመበደር ጫፍ ላይ የደረሰው መንግስት ለውጭ ባለሀብቶች የሰጠውን ማስጠንቀቂያ ያልተለመደ ወይም እስከዛሬ ያልታየ ነው ብሎታል።
አገሪቱ በኢኮኖሚ እየገሰገሰች መሆኑዋን፣ በምግብ ራሱዋን መቻሉዋን፣ ሰላምና መረጋጋቱ አስተማማኝ ደረጃ ላይ መድረሱን በአጠቃላይ ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ እየሆነ መሆኑን በተደጋጋሚ በመገናኛ ብዙሃን የሚገልጸው መንግስት፣ ሚስጢራዊ በሆነ መልኩ ለባላሀብቶች ያቀረበው እና የፋይናንሻል ታይምሱ ዣቪር ብላስ የተመለከተው 108 ገጽ ሪፖርት ፣ እስከዛሬ በመንግስት የሚባለውን ሁሉ የሚያፈርስ ነው። ሙሉውን ሪፖርት ለመመልከት ኢሳት ባይችልም፣ የሪፖርቱ ቅጅ ፋይናንሻል ታይምስ እጅ እንደሚገኝ ጋዜጠኛ ዣቪል ለኢሳት በኢሜል በላከው መልእክት አረጋግጧል።
መንግስት የውጭ ኢንቨርስተሮች ለኢትዮጵያ ብድር ከመፍቀዳቸው በፊት ሊያዉቋቸው ይገባል ያላቸው ነጥቦች ከፖለቲካ አለመረጋጋት፣ ከረሃብና ከጦርነት ጋር የተያያዙ ናቸው።
ባለሀብቶች ከኤርትራ ጋር ጦርነት እንደገና ሊያገረሽ እንደሚችል አስቀድመው ማወቅ አለባቸው ያለው መንግስት፣ ከጅቡቲ ጋር ያለው ግንኙነት በሆነ ቢሻክር ጅቡቲ ወደቡዋን ልትዘጋ የምትችለበት አጋጣሚ እንደሚኖርም ልብ ሊሉ ይገባል ብሎአል። በተለይ መጪውን ምርጫ ተከትሎ መንግስት ምርጫው በሰላም ይጠናቀቃል ብሎ ቢያስብም፣ ግጭትና አለመረጋጋት ሊከሰት እንደሚችል ባለሃብቶች ከወዲሁ ማወቅ እንዳለባቸው አሳስቧል።

Thursday, December 4, 2014

የብሄር ነጻነት እስከ መጨፈር

(ክንፉ አሰፋ)

Nation and Nationality9

ማስታወሻ፡ ይህች ጽሁፍ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከተከሰሰባቸው ሁለት መጣጥፎች አንደኛዋ ናት። በመጭው ወር በአሶሳየሚደረገውን የብሄር ቀን ድራማ እሳቤ በማድረግ – በርካታ አንባብያን በጠየቁት መሰረት እነሆ በድጋሚ ለንባብ አቅርበናል።
“እኛ ጭቁን ብሄረሰቦች ከዚህ ቀደም በየሰው ቤት ተቀጥረን የምንሰራ፣ አሽከሮች እየተባልን ነበር የኖርነው። አሁን ግን ይኸውና ህገ-መንግስታችን መብታችንን ሰጥቶናል… ኑሯችንም ተሻሽሎ ዛሬ ዘመናዊ ኑሮ እየኖርን ነው።” እያለ የሚናገርን አንድ ጎልማሳ የቴሌቪዥኑ መስኮት ያሳያል። የደቡብ ቅላጼና ዘዬ ባለው አማርኛ ከደቡብ የመጣ ጎልማሳ ነው በቴሌቪዥን ቀርቦ መግለጫ እየሰጠ ያለው። ከአነጋገሩ በቀን ሶስቴ የሚበላ፣ የባቡር ሃዲድ እና የኤሌክትሪክ መስመር ገብቶለት፣ የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚም… ይመስላል።

“ሙሽራን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ…”፤ [“የቲፎዞነት” ዘመን]

(ኤፍሬም እንዳለ)

Birds


እንዴት ሰነበታችሁሳ!
ሀሳብ አለን … ስብስባዎች ሁሉ … አለ አይደል… “እንዴት ሰነበታችሁ…” በሚል ብቻ ይከፈትና ወደ ጉዳዩ ይገባ! አሀ … “ክቡር እከሌ እከሌ፣” “ክብርት እከሊት እከሌ፣” “የተከበሩ እከሌ እከሌ” … ምናምን ሲባል የስብሰባው ሲሦ እያለቀ ነዋ! ለነገሩ … (“ለምን ይዋሻል!” የሚሉት ነገር ነበረ አይደል!) ብዙ ስብሰባዎች ላይ “እንትንህን እንደ ዳናኪል እንፋሎት እንዳላቦንልህ!” አይነት “የጉልበት ግማሹ ምላስ ነው…” ነገር በዝቷላ! (እኔ የምለው … አንዳንዱ መድረክ ላይ ወጥቶ እንዴት ነው እንዲህ ‘ልክ ልክ ማጠጣት’ የሚዋጣለት!)