“እነሱ ለዓላማቸው ፈንጂ መርገጣቸውን ሲነግሩን ነበር እኛ ደግሞ የእነሱን እስርና ድብደባ ፈርተን ወደ ኋላ አንልም..”
አቶ ሀብታሙ አያሌው የአንድነት ም/የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ለህብር ከሰጡት ቃለ ምልልስ
ህብር ሬዲዮ በወቅቱ በአገር ቤት በገዢው ፓርቲ የደህንነት አባላት የጥቃት ዒላማ ስለሆኑ የአንድነት ፓርቲ አባላትና አንዳንድ አመራሮች ጉዳይ ከአቶ ሀብታሙ አያሌው የፓርቲው ም/የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ተወያይተናል።
አቶ ሀብታሙ በዛቻ ወንጀል ፍ/ቤት እየተመላለሱ ነው። ለምን? የደህንነት አባላት ሶስት የፓርቲው የተለያዩ አመራሮችን እያፈኑ ወስደው እደበደቡ አስፈራርተዋል። ቀጣዩ እርምጃ ምን ይሆናል በዚህ መንገድስ የአንድነት ቀጣይ እርምጃ ይቆማል የሚሉና ሌሎችም ሀሳቦች ዙሪያ ተወያያተናል። በውጭ ለሚኖረው ኢትዮጵያዊም ወጣቱ ፖለቲከኛ አቶ ሀብታሙ አያሌው መልዕክት አላቸው። ሙሉውን ያዳምጡ:-
No comments:
Post a Comment