Translate

Thursday, July 13, 2017

እምዬ ምኒልክ የኢትዮጵያ መሐንዲስ!አጼ ምኒልክ በሕይወት ዘመናቸው የሰሯቸውን ድንቅ ተግባራት በደማቅ ብእርና ብራና የተከተቡ ናቸው!

1835 ዓ.ም. ————-ወፍጮ

1882 ዓ.ም. ————-ስልክ
1886 ዓ.ም. ————ፖስታ
1886 ዓ.ም. ————ባህር ዛፍ

1886 ዓ.ም. ————ገንዘብ
1886 ዓ.ም. ———-የውሃ ቧንቧ
1887 ዓ.ም. ———–ጫማ
1887 ዓ.ም. ————–ድር
1887 ዓ.ም. ————-የሙዚቃ ት/ቤት
1887 ዓ.ም. ———-የፅህፈት መኪና
1889 ዓ.ም. ———-ኤሌክትሪክ
1889 ዓ.ም. —————ዘመናዊ ህክምና
1889 ዓ.ም. ————-ሲኒማ
1889 ዓ.ም. ————–የሙዚቃ ሸክላ
1889 ዓ.ም. ————-ቀይ መስቀል
1890 ዓ.ም. ———–ሆስፒታል
1893 ዓ.ም. ————-ባቡር
1893 ዓ.ም. ————-ብስክሌት
1896 ዓ.ም. ————-መንገድ
1897 ዓ.ም. —————ፍል ውሃ
1898 ዓ.ም. —————ባንክ
1898 ዓ.ም. ————-ሆቴል
1898 ዓ.ም. ————-ማተሚያ
1898 ዓ.ም. ————–ላስቲክ
1899 ዓ.ም. ————አራዊት ጥበቃ
1899 ዓ.ም. ———–የጥይት ፋብሪካ
1900 ዓ.ም. ————-ጋዜጣ
1900 ዓ.ም. ————አውቶሞቢል
1900 ዓ.ም. ———–የሚኒስትሮች ሹመት
1901 ዓ.ም. ———–ፖሊስ ሰራዊት
1904 ዓ.ም. ———የመድሃኒት መሸጫ ሱቅ
አጼ ምኒልክ የኢትዮጵያ መሐንዲስ!
ክብር ለቀደሙት አባቶቻችን!
ፍቅሩ ኪዳኔ

No comments:

Post a Comment