

🏻ባለፈው ወራት በቅድስት አገራችን በአንድ አንድ ክፍለ ሃገሮች በድርቅ እንደተጎዱና በርከት ያሉ ሰዎች ና እንስሳትን ለሞት መዳረጋቸውን የሚታወስ ነገር ነው።
🏻<<ለወገን ደራሽ ወገን ነው >>
🏻<<ስጡ ይሰጣችኧል>>እንደሚል ቃሉ እርስዎም ባስተማሩን መሰረት በተከፈተው የቀይ መስቀል አካውት
🏻መሽቷል ስንል መንጋቱ ኣይቀርምና የአገሬ ልጆች በረሃብ እየተጎዱ ዝምምም ብየ አላይም ቧዩ ለህዝብ ተቆርቋሪ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በዛሬይቱ እለት 2,048,892,59 ብር በቦታው ተገኝተው አስረክበኧል።
🏻በእውነት ከተጠበቀው በላይና በተደረገው ነገር አባታችን ደስተኛ መሆናቸውም በተጨማሪ በወጣው ይተካላችሁ ሲሉ ትልቅ ደስታቸውንም ገልፅዋል።
No comments:
Post a Comment