Translate

Thursday, October 2, 2014

የኢትዮጵያ ኢምባሲ ባልደረባ የሆኑት አቶ ሰለሞን ገ/ስላሴ በ 48 ሰአት ውስጥ ከአሜሪካ እንዲወጡ ታዘዙ:: ከአሜሪካ ተባረሩ አሁን በደረሰን ዜና መሰረት

የኢትዮጵያ ኢምባሲ ባልደረባ የሆኑት አቶ ሰለሞን ገ/ስላሴ በ 48 ሰአት ውስጥ ከአሜሪካ እንዲወጡ ታዘዙ:: ከአሜሪካ ተባረሩ አሁን በደረሰን ዜና መሰረት

የኢትዮጵያ ኢምባሲ ባልደረባ የሆኑት አቶ ሰለሞን ገ/ስላሴ በ 48 ሰአት ውስጥ ከአሜሪካ እንዲወጡ ታዘዙ:: ከአሜሪካ ተባረሩ አሁን በደረሰን ዜና መሰረት

የኢትዮጵያ ኢምባሲ ባልደረባ የሆኑት አቶ ሰለሞን ገ/ስላሴ በ 48 ሰአት ውስጥ ከአሜሪካ እንዲወጡ ታዘዙ

ሰኞ ረፋዱ ላይ ኢትዮጵያኖች በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞአቸውን በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ ተገኝተው ድምጻቸውን በማሰማት ላይ እንዳሉ የኢምባሲውና የአቶ ግርማ ብሩ ዘበኛ የሆኑት በኢትዮጵያኖች ላይ የጥይት እሩምታ ካወረዱ በሆላ በደህንነት አባላት ከታሰሩ በሆላ በዲፕሎማት መብት ቢለቀቁም ዛሬ ጥዋት በ48 ሰአት ውስጥ ከአሜሪካን ሀገር እንዲወጡ የአሜሪካን መንግስት ማዘዙን ምንጮች ለኢሳት አስታውቀዋል። ዜናውን ካጠናቀቅን በሆላ አቶ ሰለሞን ዛሬ ከሰአት በሆላ መባረሩን ኢሳት አረጋግጦል።
በእለቱ ምንም አይንት ጉዳት ባይደርስም የአሜሪካን የጸጥታ ሃይሎች ጉዳዩን እየመረመሩት መሆኑን ቃላአቃባዮ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ አረጋግጠዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ከኢትዮጵያ ኢምባሲ ጋዜጠኛ ነው ተብሎ በስቴት ዲፓርትመንት የጋዜጠኞች መግለጫ ላይ የተላከው የህወሃቱ ዘጋቢ በእለቱ ጥያቄ አለኝ በማለት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ኬሪ ይህንን ጉዳይ እንዴት ያዩታል ሲል በመጠየቁ በርካታ የአለም ጋዜጠኞችን እና የስቴት ዲፓርትመንትን አስቋል። ቃለ አቃባዮ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ እንጅ ኬሪ አይደለም ብለዋለች። ምን ማለት እንደፈለግህ አልገባኝም ጥያቄህን አቅርብ ብላዋለች።  በቦታው የተገኙትን ጋዜጠኞችም የኢትዮጵያን መንግስት ጋዜጠኞች ብቃት ጥያቄ ውስጥ መክተታቸውን ለመረዳት ተችሎል።
ጥያቄና መልሱን ይመልከቱ

    No comments:

    Post a Comment