Translate

Thursday, December 19, 2013

ጎሰኝነት /የጎሳ ብሄርተኝነት ስነ ልቦና /the Psychology of Ethnic Nationalism

Aseged Tamene

ጎሰኝነት /የጎሳ ብሄርተኝነት ስነ ልቦና /the Psychology of Ethnic Nationalism

በጎሰኝነት የታጨቀ አስተሳሰብ የሰው ልጅ ህሊና በማሰወር ከሰውነት ደረጃ አውጥቶ ወደ አውሬነት በመቀየር ስብዕና የተላበሰ አስተሳሰብን ያጠፋል!!!
ጎሰኞች በአደባባይ እብደታቸውን የሚያሳዩበት ቀን ህዳር 29!!!
በአገራችን በፋሽስቶቹ ናዚ-ወያኔዎች እየተቀነቀነለት ያለው በሽታ ጎሰኝነት ይባላል ፡፡ጎሰኝነት በባህሪው አንድ የጎሳ ቡድን ስለራሱ የበላይነት የሚሰብክበት የተለየን ነን የሚል አስተሳሰብ በማዳበር፣የራሱን ጎሳ የተለየ አድረጎ ሚመለከት ፣እና እስከ ማምልክ የሚያደርስ እራሱን በእብሪት ፣በትምክት የሚወጥርበት ፣ከሱ ጎሳ ውጪ ያሉ ሰዎችን እንደ ሰባዊ ፍጡር የማይመለከት ፣የሰውን ልጂ ህሊና በማሳወር ከሰውነት ደረጃ አውጥቶ ወደ አውሬነት የሚቀይር የስነልቦና ለውጥ የሚያመጣ እናም አስክሮ የሚያሳብድ አደገኛ በሽታ ነው፡፡ዛሬ የወያኔ ጎሰኞች እዚህ ውስጥ ነው ያሉት አይታወቃቸውም ልክ እንደ ሂትለር ዘመን በአርያን ጎሰኝነት እንደበዱትና አይሁዶችን በጠላትንት ፈርጀው የዘር ማጥፋት እንደፈጸሙባቸው እነሱም የወያኔ ጎሰኝነት አሳብዷቸው በውልቃይት ጠገዴ፣ሁመራ፣ዳንሻ የሚኖሩ አማሮቸ ላይ የዘር ማጥፋት ፈጽማዋል በቦታውም የራሳቸውን ከ500ሺ በላይ የትገሬ ጎሳ አስፍርዋል ፣በሰሜን ወሎ ሬያ፣አላማጣ፣መሆኒ፣አበርገሌ..ወዘተ ሚኖሩ አማሮቸን አፈናቅለዋል ፣አሁን የዘር ማጥፈትና የዘር ማፅዳት ወንጀል በመፈጸም ላይ ይገኛሉ፡፡ስለሆም ጎሰኝነት ሰውን ልጅ ሂሊና እንደሚሰውርና አስክሮ ከሰውነት ደረጃ አውጥቶ ወደ አውሬነት በመቀየር የስነልቦና ለውጥ እንደሚያመጣ ለህብረተሰቡ ሰፊ ግንዛቤ ማስጨበጥ ያፈልጋል፡፡ፋሺስቱ መለስ በአደባባይ በ1984ዓ.ም በመቀሌ ለትግሬ ህዝብ የተናገረውና አዶልፍ ሂተለር በኑረን በርግ የተናገረው ናዚ-ጀርመን እና ፋሽስቱ ናዚ-ወያኔ በጣም ተመሳሳይ መሆነቸውን በግልፅ ያሳያል!!! እንኳን ተወለድን እንኳን ከትግርሬ ተፈጠርን  ናዚው መለስ ከተናገረው.
መለስ ከአዶለፍ ሂትለር የማይሻል አውሬ!!!

No comments:

Post a Comment