Translate

Sunday, September 2, 2012

መለስ ያጠፏቸው የፓርቲው ሰዎች


በ1984 አ.ም አቶ መለስ ዜናዊ የተወሰኑ የፓርቲውን ቁልፍሰዎች ሰብስበው አጠር ያለች ቀጭን ትእዛዝ አስተላለፉ ።እንዲህ ሲሉ “ጓሃፍ ጽረጉለይ” ”እነዚህን ቆሻሾች አስወግዱልኝ”ነበር ያሉት ። በእርግጥም (“ቆሻሻ”)የሚለው ትርጉምአይገልጸውም ። ጓሃፍ ለማየት የምትጠየፈውን አስቀያሚቆሻሻ አይነት ሃሳብ ነበር የእርሳቸው ገለጻ ።
መለስ በዚህ ቃል ተጠቅመው “አስወግዱልኝ” ያሉትን 36 ሺህየህወሃት ታጋዮችን ነበር ።ትእዛዙም ተግባራዊ ተደረገ ።

No comments:

Post a Comment