ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
የሮማ ሰዎች ወሮበላ አደጋ ጣዮች ምንም ዓይነት አደጋ ሳይጥሉ ቅድመ ዝግጅት አድርገው ገና ከበሩ ጋ በመጠበቅ ዓላማዎቻቸውን ያከሽፉባቸው ነበር፡፡
በአሁ ጊዜ ደግሞ የዘመኑ የፕሬስ ነጻነት አደጋ ጣይ ወሮበሎች እ.ኤ.አ መስከረም 26 /2015 በዋሺንግተን ዲ.ሲ የሚገኘውን የአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት በድብቅ ጭለማን ተገን አርገው ሰርጎ ገብተው ነበር ፡፡

