information for ethiopia
Saturday, August 31, 2013
መቶ የሚሆኑ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ወዳልታወቀ ቦታ ተወሰዱ!
›
መቶ የሚሆኑ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ወዳልታወቀ ቦታ ተወሰዱ! አክራሪነት በጣም ሲያድግ ሲያድግ ሲያድግ አሸባሪ ደረጃ ይደርሳል ተብሎ ይሰጋል፡፡ አሸባሪስ ምን ያደርጋል… አሸባሪማ እገታ ይፈፅማል፡፡ በሆነው ባልሆነው፤ ...
Thursday, August 29, 2013
ሰማያዊ ፓርቲ በሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ላይ ተቃውሞ አቀረበ
›
ፓርቲው ከ33ቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስብስብ ጋር ተለያየ በግንቦት ወር 2005 ዓ.ም. የመጀመሪያውን የተቃውሞ ሠልፍ ያካሄደው ሰማያዊ ፓርቲ፣ በመጪው እሑድ በሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በተዘጋጀው ሰላማዊ ሠልፍ...
የእኛ “መንግስት” (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)
›
“በእያንዳንዱም መንግስት የሚያድሩ ብዙ ልዩ ልዩ ነገዶች ይኖሩ ይሆናል፡፡ ስለ ሆነ መንግስት አንዱን ነገድ አጥቅቶ ሌላውን ነገድ ለመጥቀም ሥራው አይደለም፡፡ አስተካክለን ካሰብን ዘንድ መንግስት መቆሙ ለሕዝቡ ሁሉ ጥቅም ...
የሕወሐት ባለስልጣናት የአሜሪካ ቆይታ፤ የከዱ አሉ
›
ከኢየሩሳሌም አርአያ በአባይ ወልዱ የሚመራውና ሰባት ከፍተኛ የሕወሐት ባለስልጣናት የተካተቱበት ቡድን በአሜሪካ አራት ከተሞች ባካሄደው ስብሰባ በተለይ በላስቬጋስ ጠንካራ ተቃውሞ እንደገጠመው በስፍራው የተገኙ ምንጮች...
Tuesday, August 27, 2013
ተስፋሁንን መግደል ለኢህአዴግ ተስፋ ይሆናታልን….!?
›
ተስፋሁንን መግደል ለኢህአዴግ ተስፋ ይሆናታልን….!? አብዲሳ የብዙ ጊዜ ወዳጄ ነበር፡፡ በየገጠሩ እየዞርን በርካታ ስራ አብረን ሰርተናል፡፡ የዋህነቱ እጅግ በጣም አስገራሚ ነበር፡፡ በየክልሉ ስንዞር አበሉን የሚጨርሰው...
ከወራት በፊት ለኃይለማርያም ደሳለኝ፣ በረከት ስምዖን፣ የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት በህንዳዊ ፕሮፌሰር ሲማሩ ነበር(ተመስገን ደሳለኝ)
›
“በእያንዳንዱም መንግስት የሚያድሩ ብዙ ልዩ ልዩ ነገዶች ይኖሩ ይሆናል፡፡ ስለ ሆነ መንግስት አንዱን ነገድ አጥቅቶ ሌላውን ነገድ ለመጥቀም ሥራው አይደለም፡፡ አስተካክለን ካሰብን ዘንድ መንግስት መቆሙ ለሕዝቡ ሁሉ ጥቅ...
Sunday, August 25, 2013
ሕወሐት በአዜብ ጉዳይ ተወጥሯል (ኢየሩሳሌም አርአያ)
›
ከኢየሩሳሌም አርአያ ለስድስት አመት ኤፈርትን ሲመሩ የቆዩት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከሃላፊነት መነሳት ተከትሎ በሕወሐት ውስጥ ውጥረት መንገሱን ምንጮች አመለከቱ። የኤፈርት ቦርድ ሰብሳቢ በነበሩት ባለቤታቸው አቶ መለስ ...
‹
›
Home
View web version