information for ethiopia
Friday, May 31, 2013
Ginbot7 Popular Force Song (Ethiopia)
›
Thursday, May 30, 2013
የግንቦት ሰባት አራተኛ ጉባኤ አቋም መግለጫ
›
የግንቦት ሰባት አራተኛ ጉባኤ አቋም መግለጫ የግንቦት ሰባት የፍትህ ፤ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ አራተኛ ጉባኤ ቅዳሜ ግንቦት 17 ቀን 2005 ዓም ተጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ከተካሄደ በኋላ ህዝባዊ ትግ...
የግንቦት 7 ንቅናቄ 4ኛ ጉባኤ ህዝቡ ወደ ትግሉ እንዲቀላቀል ጥሪ አቀረበ
›
የግንቦት 7 የፍትህ፣ የነጻነት፣ የዲሞክራሲ ንቅናቄ 4ኛ ጉባኤ ከግንቦት 11 – 19/2005 አ/ም በበርካታ ወቅታዊ፣ ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ላይ በመወያየት እና የድርጅቱን አዲስ ም/ቤት በመምረጥ ወያኔን በማስወገድ ረገድ ...
የአሜሪካ የህግ ባለሙያዎችና አኢጋን በኅብረት ስራ ጀመሩ!
›
ዓርብ የፖለቲካና የሙስሊም እስረኛ ጠበቆችን ያነጋግራሉ በኢትዮጵያ በግፍ የታሰሩ የፖለቲካና የህሊና እስረኞችን በተመለከተ የአሜሪካን የህግ ባለሙያዎች ማህበር (ABA – American Bar Association) ሙሉ በሙ...
ኢህአዴግ ደብሮታል!
›
ባለፈው ጊዜ ግንቦት 17 ሰማያዊ ፓርቲ በአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ጥያቄ አቅርቦ መነግስት እንደተለመደው ዝም ብሎ ደብዳቤ አንቀበልም በማለት አላየንም አልሰማንም ብሎ የአራዳ ሰፈር ልጆች (ባላየ...
ሊደመጥ የሚገባው እና ጥልቅ የሆነ ቃለ መጠይቅ ከአቶ አብርሃም ያየህ
›
ከአቶ አብርሃም ያየህ ዳዊት ከበደን አውራምባ ታይምስን ለዚህ ጥልቅ ቃለ መጠይቅ ከልብ እናመሰግናለን
Wednesday, May 29, 2013
‹‹አገሬን ያወቅኋት አሁን ነው፤ ዜጋ ነኝ ለማለት አይቻልም፤›› አቶ ነጋ፣የኮሚሽኑ መርማሪ ቡድን በተጠርጣሪዎች 60 የክስ መዝገቦች መቋረጣቸውን አስታወቀ
›
- የ14 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደለት - ሁለት ተጠርጣሪዎች በምርመራ ወቅት መደብደባቸውን ተናገሩ ‹‹ተያዘ የተባለው ሰነድ ሁሉ በሀብት ምዝገባ ያስመዘገብኩት ነው›› አቶ ገብረ ዋህድ ወልደ ጊዮርጊስ ...
‹
›
Home
View web version