Translate

Sunday, September 30, 2012

የጠመጠመ ሁሉ አይቀድስ፣ የጮኸ ሁሉ አይነክስ!


የኢትዮጵያዊነት መስተጋብር፣ ከነገድ፣ ከባህል፣ ከእምነትና ከቋንቋ ሳንዱቅ ተመዞ፣ ከጽርሐ አርያም በተለገሰ የጸጋ ልዕልና አብነት አሰተርእዮ የተቃኘ ስለመሆኑ አሌ የማይባል ሀቅ ነው። ሀገርና ሕዝብን በአንድ ጠረፍ አባዝቶና አካቶ፣ በአንድ ዥረት አጣጥቶ፣ ሀረግ ስቦ፣ ሃረግ መዞ <<ሥር ሰዶ፣ ሥር አጋምዶ>> ወግና ልማድን ሾርቦ፣ በማህበረ-ሰባዊ የቁርኝት ሕግ እየተመራ ዘመናትን እየናደ እዚህ ስለመድረሱ ዋቢ መጥቀስ “ያላዋቂ ሳሚ….” አይነት እሳቤ ይመስለኛል። እንደውም የማንነታችን መገለጫ የሆነውን የስነ-ህልውና ማጀት እያተባ በህብረ-ሱታፌ እያገመ፣ ሁለንተናዊ ባህሪይ የተካነ አወንታዊ አትሮን ለመሆን በቃ እንጅ። ይህ ቁርኝት ማህበራዊና ኢኮኖሚአዊ ቅርፅ ይዞ አንደ ሰርዶ ባራቱ ማእዘን እየተንሰራፋ << የዘርና የጎሳን ካብ ንዶ፣ ሠላምና መቻቻልን አጋምዶ >> የልዩነት አግማስን አየሰነጠቀ፣ በእኛነት ያኖረን ፅኑ ማህበራዊ መሠረት መሆኑ ከቶ አይካድም።  እንዲያም ሲባል << የማንነታችን መባቻ፣ የህልውናችን ማቋቻ፣ ጥንተ-ሥሪት፣ ዝክረ-ምሪት፣ የሀበሻ ዘር ነዶ፣ የኢትዮጵያዊነት ህብረ-ተጋምዶ >> ጭምር ነው ማለት ይቻላል። ዛሬ፣ ዛሬ ድንበር እያበጀንለት ያለውን የዘር ድር ቁጢት ቋጠሮ፣ በዓይነ ህሊና ላፍታ የሗሊት ተጉዘን፣ ቅድመ ሆነ ድህረ ዓለም ብንፈትሽ፣ የማይነትብ << ተወራራሽ ሽል፣ ተደራሽ መድብል >> በመሆን፣ የአብሮነታችን ድጓ፣ የማንነታችን ጸጋ፣ << ነባር ቅርስ፣ እሴተ-ውርስ >> ያለን ሕዝቦች እንደሆንን ደግሞ ደጋግሞ ያረጋግጥልናል።

የታላቁ ሩጫ ሀብትና ንብረት ሊወረስ ነው


‹‹ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጋር እየተደራደርን ነው››  አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ (Great Ethiopia Run) ላለፉት 12 ዓመታት በአዲስ አበባና በተለያዩ ክልልሎች የጎዳና ላይ ሩጫ ለተለያዩ ዓላማዎች በማካሄድ ያገኘው ሀብት ሕገወጥና ከተመሠረተበት ዓላማ ውጪ ነው ተብሎ ሊወረስ ነው፡፡
በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በአትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴና ጓደኞቹ የተመሠረተ ሲሆን፣ ለትርፍ ያልተቋቋመ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት በመሆንም ከ12 ዓመታት በፊተ በፍትሕ ሚኒስቴር ሥር ተመዝግቦ ዕውቅና አግኝቷል፡፡

ከተመሠረተ ጀምሮ በየዓመቱ በአዲስ አበባ ላይ የ10 ሺሕ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ  በማከናውን የበለጠ ትኩረትን ያገኘው ታላቁ ሩጫ፣ በአዲሱ የበጎ አድራጎት አዋጅ መሠረትም ተመዝግቦ ዕውቅና አግኝቷል፡፡

ይሁን እንጂ የበጎ አድራጎትና ማኅበራት ኤጀንሲ ባካሄደው የኦዲት  ሥራ ታላቁ ሩጫ የበጎ አድራጎት ሥራ ለመሰማራት ፈቃድ ቢሰጠውም ተግባሩ ግን ከተመዘገበበት ዓላማ ውጪ መሆኑን፣ በአትራፊ ድርጅትነት ሲንቀሳቀስ መገኘቱንና ከዚህም መንግሥት ተገቢውን ጥቅም አለማግኘቱን ለመረዳት እንደተቻለ፣ የኤጀንሲው የሕዝብ ግንኙነት የሥራ ሒደት ባለቤት  አቶ አሰፋ ተስፋዬ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡

ዊኪሊክስ በኢትዮጵያ አውሮፕላን ላይ ተፈጽሟል የተባለውን ሴራ አጋለጠ


-    ኢትዮጵያውያን የሂዝቦላ መረጃ አቀባዮች የቤት ሠራተኛ ተመስለው አታለዋል
በዓለም እጅግ አነጋጋሪና ገናና ለመሆን የበቃው የዊኪሊክስ ድረ ገጽ ይፋ ባወጣው አዲስ መረጃ የበረራ ቁጥር “ET-409” የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 አውሮፕላን፣ ከቤይሩት ራፊቅ ሐሪሪ አውሮፕላን ማረፊያ ጥር 17 ቀን 2002 ዓ.ም. ከመነሳቱ ወዲያው ሲከሰከስ፣ የእስራኤል የስለላ ድርጅት ሞሳድ በተሳተፈበት ምስጢራዊ የደኅንነት ሥራ ሳቢያ ሰለባ ሳይሆን እንዳልቀረ አመለከተ፡፡
በኢራን የደኅንነት መሥርያ ቤት የሚደገፈው ሂዝቦላም ተሳታፊ እንደነበር ይፋ አድርጓል፡፡

ስትራትፎር ግሎባል ኢንተለጀንስ ለተባለ ተቋም የሚሠሩ ተንታኞች የተለዋወጧቸውን የኢሜል መልዕክቶች ባለፈው ሐሙስ ይፋ ያወጣው ዊኪሊክስ፣ ከአደጋው ክስተት ጀምሮም ሆነ ቀድሞ የነበሩ የበረራ መረጃዎችን የመዘገበው የአውሮፕላኑ “ጥቁር ሳጥን” አደጋው የደረሰው በአብራሪዎች ስህተት ስለመሆኑ ምንም ዓይነት መረጃ እንዳልመዘገበ ተንታኞቹ መናገራቸውን አውጥቷል፡፡ ሆኖም የሊባኖስ የስለላ ተቋም በሞሳድ የተፈጸመ ቀድሞ የማጥቃት ዕርምጃና ሂዝቦላን የተካረረ ጠብ ውስጥ ለመክተት የተደረገ ሴራ ነው በማለት መረጃውን አጣጥሎታል፡፡

ንግድ ባንክ ለሼክ አል አሙዲ ፈቅዶት የነበረው የ850 ሚሊዮን ብር ብድር ታገደ


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ በቅርቡ ለሼክ መሐመድ አል አሙዲ የፈቀደው የ850 ሚሊዮን ብር ብድር እንዲታገድ መወሰኑን የንግድ ባንክ ምንጮች ገለጹ፡፡ ንግድ ባንክ ይህን ብድር ለመስጠት ሲስማማ የማበደር አቅሙን አልፈተሸም፣ ዘንድሮ ከባንኩ ብድር የሚፈልጉ እንደ ስኳር ፕሮጀክቶች የመሳሰሉ የመንግሥት የልማት ዕቅዶች የብድር ፍላጎት በአግባቡ አልተጤነም፣ እንዲሁም በአንድ ጊዜ ለአንድ ተበዳሪ ከፍተኛ ገንዘብ ለመልቀቅ መወሰኑ አግባብ አለመሆኑ ስለታመነበት፣ ብድሩ ለጊዜው እንዲቆም መንግሥት መወሰኑን እነዚህ ምንጮች ገልጸዋል፡፡

ተበዳሪው ሼክ አል አሙዲ ብድሩን ለመውሰድ ጥያቄ ያቀረቡት ለአፍሪካ ኅብረት ለሚያሠሩት ባለአምስት ኮከብ ሆቴል ሕንፃ ሊፍት መግዣና መግጠሚያ ነው፡፡ ብድሩም በቀጥታ ሊሰጥ የታቀደው ሊፍቱን ለሚያስመጣው ኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ ለተባለው ሌላኛው የሼክ አል አሙዲ ኩባንያ ሲሆን፣ ንግድ ባንክ ለሊፍቱ ማስመጫ ራሱ ኤልሲ ከፍቶ ኮሚሽን ከማግኘት ይልቅ፣ በኤልሲ ኮሚሽን የሚያገኘውን ገቢ ትቶ በቀጥታ ለኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ ብድሩን ለማስተላለፍ መምረጡ፣ የብድር ክፍል ሠራተኞችን ያስገረመ ጉዳይ እንደሆነ የባንኩ ምንጮች ገልጸዋል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ ለሼክ አል አሙዲ ኩባንያዎች 942 ሚሊዮን ብር ብድር መፍቀዱን መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን፣ ብድሩ የፀደቀው ሚድሮክ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ለሚገነባው የአፍሪካ ኅብረት ባለአምስት ኮከብ ሆቴል ሕንፃና ለማያ ፒፒ ከረጢት ፋብሪካ ግንባታ ነው፡፡ ለአፍሪካ ኅብረት ሆቴል ሕንፃ ማጠናቀቂያ 850 ሚሊዮን ብር ተፈቅዶ የነበረ ሲሆን፣ ለከረጢት ፋብሪካው ግንባታ ደግሞ 92 ሚሊዮን ብር ነበር ቦርዱ ያፀደቀው፡፡ ለብድር ማስመለሻ የተያዙት ዋስትናዎች (ኮላተራልስ) እየተገነቡ ያሉት የሆቴል ሕንፃና የከረጢት ፋብሪካዎች ነበሩ፡፡

ጥቂት ምክር ለአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ ከመለስ ጥበብ ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና ያሰተውሉ።


ጥቂት ምክር ለአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ ከመለስ ጥበብ ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና ያሰተውሉ።


ዳንኤል መኩሪያ ከኖርዌይ

ከሰው ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና፤የእግዚአብሔርም ድካም  ከሰው ይልቅይበረታልና።(1ኛ ቆሮንጦስ 1፥25)
Because the foolishness of God is wiser than men, and the weakness of God is stronger than men.
ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በቅድሚያ የታላቂቷ ሀገር የኢትዮጵያ መሪ እንዲሆኑ እግዚአብሔር ይህን ታላቅ እድል ስለሰጠወት እንኳን ደስ ያለወት እላለሁ።
Hailemariam-PM1ይህችን አጭር መልዕክት እንድጽፍልዎ ያነሳሳኝ  የኢትዮጵያ  ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ቃለማህላ በፈፀሙበት ዕለት ያደረጉት ንግግር ሲሆን ፥ይህንኑ ጽሁፍ በማዘጋጀት ላይ እያለሁ ደግሞ የመጀመሪያውን ንግግርዎን የሚያጠናክር ቃለ ምልልስ በኒዮርክ የተባበሩት መንግስታት ስብሰባ ለመካፈል በሄዱበት ከአሜሪካ ድምጽ ሬድዬ ጋር እንዳደረጉ አደመጥኩ የመጽሐፍ ቅዱስ አማኝ በመሆንወና እኔም የእርሥዎን እምነት ስለምጋራ ምክሬንም ከዚሁ መጽሐፍ አደርጋለሁና እንደሚቀበሉኝ ተስፉ አደርጋለሁ አስተዋይ ምክርን ቀለቡ ያደርጋል ይላልና ቃሉ።

“ወቅቱ ትርጉም ያለው ተሃድሶ፣ ዕርቅና ፍትሕ የሚመሠረትበት ሊሆን ይገባዋል!”


የጋራ ንቅናቄው አዲሲቷ ኢትዮጵያ ልትመሠረት የምትችልበትን ፈጣንና ደፋር እርምጃዎች አቶ ኃይለማርያም እንዲወስዱ ይጠይቃል፡፡

ክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
መ.ሣ.ቁጥር 1031
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ
ውድ ጠቅላይ ሚ/ር ኃይለማርያም፤
ይህንን ደብዳቤ የምንጽፍልዎ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሾምዎ የተሰማንን ለመግለጽ ቢሆንም ባለፉት ጥቂት ዓስርተ ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያን ካስተዳደሩት ጠቅላይ ሚኒስትሮችEthiopian news አንድ ሶስተኛው የሚሆኑት ሰላማዊ በሆነ መንገድ የሥልጣን ሽግግር እንዲያደርጉ ያስቻላቸው ምክንያት ከእነርሱ በፊት የነበረው ጠ/ሚ/ር በመሞቱ ምክንያት መሆኑን በውል የሚታወቅ ነው፡፡ እርስዎም በዚህ የሥልጣን ቦታ ላይ መቀመጥዎ ያልተጠበቀ የመሆኑ ያህል በፈጣሪ ምሪት የሚያሻው በመሆኑ ለአገራችን እውነተኛ ሰላም፣ ፍትሕ፣ እኩልነት፣ ዕርቅና ፈውስ ሊመጣ የሚያሻበት ወቅት ላይ በመሆናችን ይህንንም ተግባራዊ ማድረግ የሚቻለው“ከጎሣ ይልቅ ለሰብዓዊነት ቅድሚያ” በመስጠት መሆኑን ስለምናምን ነው፡፡

Saturday, September 29, 2012

በአቶ መለሰ የተያዘውን የአምባገነንነት ክብረወሰን አቶ ኃይለማሪያም የማይሰብሩበት ምን ምክንያት አለ?


Hailemariam Desalegn
የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአካልም በመንፈስም ከሞተ ወራቶች መቆጠር ተጀምረዋል ነገር ግን ሙዋቹ መለስ ዜናዊ የዘረጋቸው የአፈና መዋቅሮች የደነገጋቸው አፋኝ ሕጎች የዘረፋ ሰንሰለቶች አብረው ወደ መቃብፍር አልወረዱም።በዘርና በጥቅም ተሰባስበው ሀገርንና ህዝብን የሚግጡና የሚበዘብዙ የጥቂት ግለስቦች ቡድን ዛሬም በስልጣን ላይ ይገኛሉ ።አቶ መለስ የዘረጋቸውን የተለያዩ ህዝብን በጠብመንጃ አስፈራርቶ አፍኖና እረግጦ እየበዘበዙ የመኖር እስትራቴጂ ጭፍሮቹ እያፋፋሙትና እያጠናከሩት ይገኛሉ።

እነዚህን ጭንቅላታቸው ሆድ የሆነባቸውና አርቆ አስተዋይነት አይምሮ ያጡ የወያኔ አሽከሮችና የአንድ ብሄር የበላይነት ናፋቂዎችና የበታችነት ስሜት ያናወዛቸው ጠባብ ትምክህተኞችን ሳይወገዱ መይም ሳይገደዱ ሁሉም ሰው እኩል የሚሆንባት የህግ የበላይነት የሰፈነባት የአመለካከት የመፃፍና የመናገር ነፃነት የተረጋገጠባት የሀብት ክፍፍል ሚዛናዊ የሆነባት ሰብአዊና ተፈጥሮአዊ መብቶች የሚከበርባትን የጋራ ኢትዮጵያን ለመመስረት መሞከር የባሰ ወያኔን ከማጠንከር ውጭ ሌላ ምንም ለውጠ አያመጣም::

በኢትዮጵያን ወገኖች አሁንም ድህነት ስደት የመብት ረገጣው ተጠናክሮ ይገኛል።የኢትዮጵያ ሕዝብ ክፍውን የኑሮ ሸክም እየተሸከመ ይገኛል።
ባሳለፍነው አመት የተጀመረው በሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊም ወገኖቻችን ጥያቄ አሁንም እንደቀጠለ ይገኛል አዲስ የእስልምና እምነት ከውጭ እንዳስመጣ በጉልበትም ካልተቀበላቹ እያለ እያስፈራራ አያሰረ እየገደለ እንደሆነ እያየን ነው:: አንቀበልም ያሉት ደግሞ አሸባሪ እየተባሉ ነው:: 

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመንግስት ሃይሎች እና በዩኒቨርሲቲ መምህራን መካከል የተካሄደው ስብሰባ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው ። “ግንቦት ሰባት እና ግንቦት ሃያ እኩል ሊታዩ ይገባል” ተባለ




university-of-gondar-stadiumየሃይማኖት አክራሪነት እና ልማታዊ እንቅስቃሴዎች በሚል በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመንግስት ሃይሎች የተከናወነው ስብሰባ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማቸው ።

በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት ከሰኞ እስከ ረቡእ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በህክምናና ጤና ኮሌጅ  ካምፓስ  ሳይንስ አምባ አዳራሽ ውስጥ የተከናወነው አጠቃላይ የአክራሪነትን እና የልማታዊ እንቅስቃሴ ስብሰባን አስመልክቶ ስብሰባውን ይመሩት የነበሩት የወያኔ አባላት በሙሉ ተቃውሞ  የገጠማቸው ሲሆን የስብሰባው ዋነኛ አቀንቃኝ እና የቀድሞው የትምህርት ሚንስትር ዶ/ር ስንታየሁ ወልደሚካዔል ባደረጉት ንግግር ከፍተኛ ተቃውሞ ሲገጥማቸው ፤በፕሮፌሰር ይግዛው ከበደ የተባሉት የዩኒቨርሲቲው መምህር ማለትም የቀድሞው ዩኒቨርሲቲው ፕረዚዳንት “ግንቦት ሃያ እና ግንቦት ሰባት እኩል ሊታዩ ይገባል”  ሲሉ ገልጸዋል 
በስብሰባው ወቅት በተነሳው አምባጓሮ የስልጣን ማን አለብኝነታቸውን 
                                                                                                           
                                                                                                           
                                                                                                                                   university-of-gondar-stadium   

የሳውዲ አረብያ መንግስት ኢትዮጵያን ከሀጂና ኡምራ ጉዞ አገደ


ኢሳት ዜና:-የሳዑዲዓረቢያ መንግስት ኢትዮጵያን ከሐጂና ዑምራ ጉዞ በድንገት ማገዱ ሙስሊሙን ኀብረተሰብ ማስደንገጡን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች አረጋገጡ፡፡
በየዓመቱ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ለሐጂ ጸሎት ወደ ሳዑዲዓረቢያ የሚያደርጉት ሃይማኖታዊ ጉዞ የአረፋ በዓል ሊደርስ አንድ ወር ሲቀረው ጀምሮ የሚከናወን መሆኑን አስታውሰው ዘንድሮም በሙስሊሙ ኀብረተሰብ አመኔታ ያጣው የኢትዮጵያ እስልምና ም/ቤት(መጅሊስ) ጉዞውን እንደሚያስተባብር ማስታወቂያ በይፋ አስነግሮ የነበረ ቢሆንም የሳዑዲ መንግስት ግን በተለየ ሁኔታ ኢትዮጵያን ከጉዞው ማገዱን አስታውቋል፡፡
የሳዑዲ መንግስት ለምን ይህን እርምጃ እንደወሰደ በይፋ የገለጸው ነገር ስለመኖሩ እንደማያውቅ የጠቀሰው ምንጫችን እየተነገረ ያለው ምክንያት ግን ከሙስሊሙ ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ በመጅሊሱ ወይም በእስልምና ምክር ቤቱ ላይ እምነት በማጣቱ ሳይሆን እንደማይቀር ጠቅሰዋል፡፡
ጉዞውን አስተባብራለሁ በሚል ከሙስሊሙ ኀብረተሰብ ገንዘብ እየሰበሰበ የነበረው መጅሊስ የጉዞው እገዳ ከተሰማ በኃላ ገንዘባችንን መልስ በሚል ጥያቄዎች መወጠሩ ታውቋል፡፡

በእስር ላይ የሚገኘው የአንድነት ፓርቲ አመራር አቶ አንዱአለም አራጌ ለነጻነት የሚደረገው ትግል እንዲቀጥል አሳሰበ


ኢሳት ዜና:-በግፍ እስር ላይ የሚገኘው የአንድነት ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊው ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዱአለም አራጌ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች መስከረም 17 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በሽብርተኝነት ስም ታስሮ የሚገኘውንና እና የፓርቲው ከፍተኛ አመራር የሆነውን አቶ አንዱዓለም አራጌን በቃሊቲ በመገኘት ጎብኝተዋቸዋል።  አመራሩ የአንድነት ፓርቲ የብሔራዊ ም/ቤት አባል የሆነውንና ቂሊንጦ ታስሮ የሚገኘውን አቶ ናትናኤል መኮንንም ጎብኝተዋል።

አቶ አንዱዓለም ‹‹ትግሉን አጠናክሮ ከመቀጠል ውጭ ምርጫ እንደሌለና የተበታተኑ ተቃዋሚዎች በመሰባሰብ ጠንካራ ኃይል ቢፈጥሩ እንደሚጠቅም ተናግሮ የእሱም አላማ ለሁሉም የሆነች ኢትዮጵያን መፍጠር እንጅ ሌላ እንዳልሆነ ገልጿል፡፡››

አመራሩም ምንጊዜም ከጎኑ እንደሆኑና ትግሉንም ግቡን እስከሚመታ አጠንክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠውለታል፡፡

የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ የእስር ቤቱ ሃላፊዎች አጉላልተዋቸው እንደነበር ጠቅሰዋል።

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቃውሞ ወደ ከፍተኛ ደረጃ እየተሸጋገረ ነው፤ በምርጫው ቀን ተቃውሞዓችን በአደባባይ ይሆናል ብለዋል


የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቃውሞ ወደ ከፍተኛ ደረጃ እየተሸጋገረ  ነው። አርብ መስከረም 18 ቀን 2005 ዓም በአንዋር መስጊድ ብቻ ግማሽ ሚሊዮን የተገመተ ሕዝብ ተገኝቶ ተቃውሞውን አሰምቷል። ከአዲስ አበባ ውጭም በተለያዩ  ከተሞች ምዕመናን በከፍተኛ ቁጥር በመሰባሰብ ተቃውሞዓቸውን አሰምተዋል።
በአዲስ አበባው አንዋር መስጊድ ለአስር ደቂቃዎች ተቃውሞ ለማሰማት ታቅዶ  የነበረ  ቢሆንም ምዕመናኑ ከሠላሳ ደቂቃዎች በላይ የተደራጀ ተቃውሞ አሰምተዋል።  የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ቁጣ ከሌላው ጊዜ ከፍቶ  መታየቱም በቦታው የነበረ ዘጋቢያችን ከላከልን ሪፖርት መረዳት ተችሎአል።
ምዕመኑ ተቃውሞአቸውን በገለጹበት ስፍራ የወያኔው አገዛዝ በርካታ ፓሊሶችና ጆሮጠቢዎችን ያሰማራ ቢሆንም ሕዝቡን ለማስፈራራት ያደረጉት ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል። እንዲያውም ፓሊሶች አራት ሴቶችንና ሶስት ወንዶችን ይዘው ለመሄድ ሲሞክሩ ምዕመናኑ ተረባርበው አስጥለዋቸዋል።
በትናንትናው ዕለት በታየው ተቃውሞ የሙስሊሙን ቁጣ ያባባሰው በእስር ላይ በሚገኙ የሙስሊም መሪዎች ላይ የሚደረገው  ድብደባና ሰቆቃ  እንዲሁም ከህዝበ ሙስሊሙ ፈቃድ ውጪ የ ሃይማኖት መሪዎችን በቀበሌ ለማስመረጥ ላለፉት ሁለት ሳምንታት ካድሬዎችን ለቅስቀሳ በያንዳንዱ ቤት በመላክ ፈቃደኛ የማይሆኑትን ለማስፈራራት እየተደረገ ያለው ሙከራ እንደሆነ ታውቆአል።

ጥሪ ለኦሕዴድ አባላት


ተዋርዶ ከማዋረድ መላቀቂያችሁ አሁን ነው!

Ginbot 7 weekly editorialየኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ታላቁን የኦሮሞ ሕዝብ እወክላለሁ ይላል። ኦሮሞ ደግሞ የኢትዮጵያ ምሰሶ ነው። ከዚህ ታላቅ ሕዝብ ወጣሁ የሚለው ኦሕዴድ ግን እወክለዋለሁ የሚለውን ሕዝብ ጥቅም ሊጠብቅና ሊያስጠብቅ ቀርቶ ለራሱ እንኳን መሆን ያልቻለ፤ የተናቀና የተዋረደ የወያኔ ሎሌ ሆኖ ድፍን 21 አመት አስቆጠሮአል። ወያኔ ደግሞ ስሙ እንደሚያለክተው ከውልደቱ ጀምሮ የትግራይ ነፃ አውጭ ድርጅት ነው።
ወያኔ ትግራይን “ነፃ” ካወጣ በኋላ ለመቋቋሚያ የሚሆነው ግዛት አስፈለገው። ወያኔ ኦሮሚያን መግዛትና መበዝበዝ ለሕልውናው አስፈላጊ እንደሆነ ተገነዘበ፤ ለዚህም ተንቀሳቀሰ። በኦሕዴድ ሎሌነት የኦሮሚያን ሕዝብና መሬት በቁጥጥሩ ሥር አደረገ። “ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ” እንዲሉ በዘር ፊደራሊዝም ስም የኦሕዴድ ካድሬዎች ኦሮሚያን ለወያኔ ዘረኞች አሳልፈው ሰጧት።

Friday, September 28, 2012

Hailemariam Desalegn parroting dead tyrant


by Abebe Gellaw
Hailemariam Desalegn’s recent interview with Peter Heinlein of VOA confirms that his rise to the helm of power can be largely attributed to his opportunistic imitation of how the late dictator talked and walked as well as his commitment to serving TPLF bigwigs that control him as their Trojan horse.
Hailemariam called political prisoners such as famed journalist Enskinder Nega and Andualem Aragie “terrorists” that wear two hats operating legally and illegally as operatives of terrorist organizations. He claimed that protecting the country from these kinds of people is a national priority.
Despite the fact that Hailemariam tried to portray himself as a God-fearing Christian, it turns out that this man of God has no qualms about the injustice and atrocities being committed against defenseless citizens by the brutal regime he took over as Prime Minister.

ፀረ - ማርያም ፖለቲካ


         ስብሃት ነጋ፣ በፓልቶክ ክፍል ተጋብዞ ባደረገው ንግግር፣ “ለኦርቶዶክስ ወይም ለአማራ ብቻ ተወስኖ የቆውን የኢትዮጵያ መንገስታዊ ስልጣን ለተጨቆነው ህዝብ አስረከብነው” ማለቱን አንድ ጓደኛዬ ነገረኝ። ይህን የነገረኝ ጓደኛዬ በስብሃት ንግግር በጣም ተገርሞ ስለነበር፣ 

        “አታስብ! ስብሃት አብሻቂ የንግግር ጠባይ አለው።” ስል ጠቆምኩት። ለነገሩ በሚናገረው ባልስማማም፣ ስብሃት ያመነበትን እንደወረደ ስለሚያፈርጠው ከሌሎቹ እሱ ይሻለኛል። “በዚህች አለም ላይ መጥፎም ይሁን ጥሩ ያመንክበትን ፈፅመህና የልብህን ተናግረህ ማረፍን የመሰለ እርካታ የለም” ይል ነበር መለስ ዜናዊ - ነፍሱን ይማረውና።
          ስብሃት ነጋ በርካታ ዝነኛ ያልሆኑ አባባሎች አሉት። ለመጥቀስ ያህል፣ “….ትግሬዎችን ወደመጡበት እንመልሳቸዋለን” የተባለችው የበድሩ አደም ነጠላ ዜማ የተለለቀቀች ሰሞን፣ ስብሃት እንዲህ ሲል መልስ ሰጥቶአል፣ “….እኛ ወደመጣንበት ስንባረር፣ መንዜዎችን ሰሜን ሸዋ አራግፈን ነው የምናልፈው!”

“ለዚህ (መንግሥት) ታላቅ ክብር አለኝ”


ሃይሌ! ወደ ፓርላማ?
haile gebreselasse
“ለኢትዮጵያ የጥምር መንግስት ያስፈልጋታል” በማለት በ1997 ምርጫ አጥብቆ ሲከራከር የነበረውና በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ደረጃ ኢንቨስትመንት ውስጥ የገባው ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ በኢትዮጵያ ቀደም ሲል ከነበሩት መንግስታትና ትውልዶች ይልቅ አሁን ላለው ትውልድ ከበሬታ እንዳለው በመግለጽ አስተያየቱን ሰነዘረ። የክብር ሪኮርዶቹን በሙሉ ለቀነኒሳ ያስረከበው ሃይሌ በእጁ የሚገኘውን ብቸኛ ሃብቱን (የህዝብ ክብር) እያሟጠጠ መሆኑ እየተገለጸ ነው።
ሃይሌ ይህንን የተናገረው መስከረም 12 ቀን 2004 ዓ ም ከተለያዩ አስተያየት ሰጪዎች ጋር በመንግስት ቴሌቪዥን (ኢቲቪ) አስተያየት በሰጠበት ወቅት ነበር። የቀድሞውን ስርዓትና ትውልድ “ድንጋይ ዳቦ በነበረበት፣ ፍራፍሬ ከጫካ ያለምንም ድካም ከሚሰበሰብበት” ዘመን ጋር ያወዳደረው ሃይሌ፣ “የአሁኑ ትውልድ” በማለት ያሞካሸውን ስርዓት ከተፈጥሮ ጋር ጦርነት በማካሄድ ለውጥ ማስመዝገበ መቻላቸውን አስምሮበታል።

Thursday, September 27, 2012

ቴዲ አፍሮ በሰርጉ ቀን ለአካል ጉዳተኞች በብሄራዊ ቴአትር 100.000 ሺህ ብር ለገሰ ሌሎችም ድንቃድንቅ ስጦታዎች ከአድናቂዎቹ እና ከወዳጆቹ ተሰጠው

ወጣቱ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮን የማይወድ እና የማያደንቅ ወጣት አዛውንት የለም ሆኖም ይህንን የሰርጉን ቀን አስመልክቶ ወዳጅ ዘመዶቹ ታላቅ የደስታ ቀናቸው ነበር ።በዛሬው እለት የተፈጸመው ይህ ሰርጉ ደማቅ ከመሆኑም በላይ ታሪክ የተሰራበት እለት መሆኑን ታዳሚዎቹ ገልጸዋል ።ብዙ አርቲስቶች የተሳተፉበት ይህ የሰርግ በአል የእርሱን ኩራትም ሆነው በሰርጉ እለት አሳይተውታል። ቴዲ አፍሮ ለውዱ ባለቤቱ እሱ ከመድረክ ላይ ሆኖ ሙሽሪት ከሚዜዎቿ ጋር ከመድረክ ስር እየጨፈረች ጸባየ ሰናይ የሚለውን ዘፈኑን አቀንቅኖላታል ።ከዚያም በላይ አለማየሁ እሸቴ አዲስ አበባ ቤቴ የሚለውን ዘፈን ሲዘፍን ተሰምቷል በዚህም ዘፈን ላይ መድረክ ላይ በመውጣት የጋራ ዳንሳቸውን አሳይተዋል ።

በመጨረሻም የሰርግ ዘፈን ሲዘፈን በታዳሚው ፊትለፊት እየተሳሳሙ የፍቅር ጉያቸውን በሞቀ ትንፋሻቸው አሙቀውታል ሌሎችም የሙዚቃ ባለሙያዎች ስራዎቻቸውን ያቀረቡ ሲሆን ከሰአት ማጠር የተነሳ ሃይልዬ ታደሰ እና ታምራት ደስታ ብቻ ሳይዘፍኑ ፕሮግራሙ ተጠናቆአል ።

በመንግስት እና በኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር መካከል ድርድር ቢጀመርም፡ ጦርነቱም እንደ ቀጠለ ነው


ኢሳት ዜና:-በመንግስት እና በኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር መካከል  ድርድር ቢጀመርም፡ ጦርነቱም እንደ ቀጠለ ነው ሲሉ የግንባሩ ቃል አቀባይ ገለጡ
የኦብነግ ቃል አቀባይ  አቶ ሀሰን አብዱላሂ  በኬንያ አደራዳሪነት ተከታታይ የሆኑ ድርድሮችን ለማካሄድ ስምምነት ላይ ቢደረስም ፣ ጦርነቱ ግን አሁንም እንደቀጠለ መሆኑን ተናግረዋል።
“እናንተ ከመንግስት ጋር ድርድር ውስጥ የገባችሁት ሀይላችሁ እየተዳከመ በመምጣቱ ነውን?” በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ አቶ ሀሰን ሲመልሱ ፣ ድርጅታቸው ከመጀመሪያው ጀምሮ በድርድር እንደሚያምን ገልጠው ፣  ከመቼውም ጊዜ በላይ በጠንካራ ሁኔታ ላይ መሆኑንም ተናግረዋል
ድርጅታችሁ ብቻውን ወደ ድርድር ከመቅረብ ይልቅ ከሌሎች ተቃዋሚ ድርጅቶች ጋር በጋራ በመሆን ብትደራደሩ ይበልጥ ሀይል አይኖራችሁም ነበር ወይ? ተብለው የተጠየቁት ቍል አቀባዩ  ፣ ከተወሰኑ ተቃዋሚ ድርጅቶች ጋር አብረው እየሰሩ መሆናቸውን፤ ከቁሪዎቹ ድርጅቶች ጋር ግን አብሮ ለመስራት እየቸገራቸው መምጣቱን ገልጠዋል
የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር ከመንግስት ጋር የሚያደርገውን ድርድር በሚቀጥሉት 2 ወራት ውስጥ በሶስተኛ አገር እንደሚያካሂድ የገለጡት ቃል አቀባዩ፣ የድርድሩን ነጥቦች ከመናገር ተቆጥበዋል።
ከአቶ ሀሰን አብዲላሂ ጋር የተደረገውን ሙሉ ቃለምልልስ በድረገጻችን ላይ መከታተል ትችላላችሁ።

በመተማ ከአቶ መለስ ሞት ጋር በተያያዘ ከ120 በላይ ሰዎች ታሰሩ


ኢሳት ዜና:-ኢሳት እንዳረጋገጠው በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞን በመተማ ከተማ በአቶ መለስ ዜናዊ ሞት ደስታችሁን ገልጣችሁዋል የተባሉ ከ120 በላይ ሰዎች ታስረው ስቃይ እየደረሰባቸው ነው።
የመተማ አካባቢ ነዋሪዎች   እንደገለጡት አቶ መለስ ዜናዊ ሞታቸው እንደተሰማ ” መለስ እንኳንም ሞተ፣ ተገላገልን” በማለት በመጠጥ ቤቶች ውስጥም ሆነ በተለያዩ ቦታዎች ደስታቸውን ገልጠዋል የተባሉ ከ120 በላይ ሰዎች ታስረዋል።
ግለሰቦቹ ታስረው ከፍተኛ የሆነ ድብደባ እና ስቃይ እየደረሰባቸው መሆኑን የጠቀሱት ነዋሪዎች ፣ እስረኞቹ እስካሁን ድረስ ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውም ታውቋል።

ኢትዮጵያ፤ በአዲስ ዓመት አዲስ ጠ/ሚኒስቴር


ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም
ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ
who is hailemariam desalegnኢትዮጵያዊያኖች አዲሱን ዓመታቸውን የዘመን መለወጫ በሴፕቴምበር 11 አክብረዋል፡፡ አሁን በኢትዮጵያ 2005 ዓም ነው፡፡ በሴፕተምበር 21 ደግሞ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትርተሰጥቷቸዋል፡፡ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ከአዲስ ዓመት መግባት ጋር ተዳምሮ ሲቀርብ እንዴት ደስ ያሰኛል!! ከልብ የመነጨ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክትና መልካም ምኞት ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ተገቢ ነው፡፡
በልዩ ጥሪ በተሰበሰበው ፓርላማ መሃል ተገኝቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ቃለ መሃላ ፈጸመ፡፡ ሊሆን በሚገባው መልኩ ስርአቱን አሟልቶ ባይከናወንም፤ ቀዝቀዝ ባለ ሂደት ነበር የተከናወነው፡፡ ቱልቱላ አልተነፋም:: ሰልፍ አልተከናወነም::

“ግራውንድ ሲቀነስ አንድ”


በአዲስ አበባ የመሬት ውስጥ ነዋሪዎች
ethiopia life under ground
(ቀጭኑ ዘ-ቄራ  ለአዲስ አበባ ከተማ ክብር ያላችሁ እንስማማለን። አዲስ አበባ አንጀቷ ርህሩህ ነው። ከገዢዎች ክፋት በተጨማሪ አዲስ አበባ ፊቷን ብታጠቁር ምን ይኮን ነበር? ሎሬት ጸጋ ስለ አዲስ አበባ ተቀኙት ወደው አይደለም። በውነት ላስተዋለው የአዲስ አበባ ቆዳና ያዲስ አበቤዎች ትከሻ “ላይችል አይሰጥም” የሚሉት አይነት ነው።
በየቀኑ አዲስ አበባ በማለዳ በትና በምሽት የምትሰበስባቸው ልጆቿ ተቃምሰው ማደራቸው ባዲሳባ በረከት እንጂ በገዢዎች አቅርቦት አይመስልም። ከአራቱም ማዕዘን የሰው ደራሽ ወደ አዲስ አበባ ይንፎለፎላል። አዲስ አበባ ሞልታ የምትፈስ አትመስልም። እምዬ ምኒሊክ ሲቆረቁሯት ጀምሮ አዲስ አበባ  ተቀባይ ነች። የኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ የአፍሪካ መዲና፣ የሰው ልጅ እምብርት፣ አዲስ አበባ፣ ፊንፊኔ። ምንም ትባል ምን አዲስ አበባ ሁሉም ጓዳ የተባረከች ናት። “ዘላለማዊነት ለአዲስ አበባ” የቀጭኑ ቄራ መፈክር ነው።

Wednesday, September 26, 2012

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ኢሳት ወደ ኢትዮጵያ የሙከራ ስርጭት ጀመረ


ኢሳት ዜና:-በገዢው ፓርቲ አፈና ከአንድ አመት በላይ ለሚሆን ጊዜ ታፍኖ ቆየው ኢሳት ወደ ኢትዮጵያ የሚያስተላልፈውን የሙከራ ስርጭት  ጀምሯል።
ከኒው ሆርን ቴሌቪዥን የአየር ስርጭት በመግዛት በሚቀጥሉት ቀናት ሙሉ ስርጭቱን የሚጀምረው ኢሳት፣ በቅርቡ ተጨማሪ የራሱ ሙሉ የስርጭት ጊዜ ይኖረዋል።
አዲሱ ስርጭት በኤ ቢ 7 በ7 ዲግሪ ዌስት ላይ በ 10815 ሜጋ ሀርዝ፣ በ27 ሺ 500 ሜትር ባንድ ሲምቦል ሬት፣ በ5 ስድስተኛ ኤፍ ሲ ይተላለፋል። ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ናይል ሳትን በመክፈት ስርጭቱን በቀላሉ ለማግኘት ይችላል።
ተጨማሪ መግለጫዎችን ሙሉ ስርጭቱ እንደተጀመረ እንሰጣለን።

በደቡብ ክልል ” መለስ ዜናዊ እንኳን ሞተ” ብለው ተናግረዋል የተባሉ 80 ሰዎች ታሰሩ


ኢሳት ዜና:-በደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ የሚገኙ አርሶአደሮች፣ ” መለስ ዜናዊ እንኳንም ሞተ፣ አናዝንም” በማለት ሲናገሩ ተሰምተዋል በሚል ነው የወረዳው አቃቢ ህግ ክስ ያቀረበባቸው።

የክስ መዝገቡ እንደሚያመለክተው አርሶ አደሮቹ በኢፌዲሪ ወንጀል ህግ አንቀጽ 4 /86 ሀ ላይ የተደነገገውን ተላልፈዋ ል። በመዝገብ ቁጥር 4103/30/2004 ፣ በ ቀን ጻጉሜ 1፣ 2004 በተጻፈው የክስ ቻርጅ ላይ የሰፈረው የወንጀሉ ክስ ዝርዝር ይዘት እንደሚያመለክተው ተከሳሾቹ በ18/ 12 /04 ዓም እለቱ አርብ ጧት 3 ሰአት ላይ በጎይዳመር ቀበሌ ውስጥ አቶ ገዛሀኝ ሀሞሾ ቤት ውስጥ ሀዘንተኛ ለማጽናናት በተሰበሰቡበት 4ቱም ተከሳሾች አንድ ላይ ሆነው “መለስ እንኳን ሞተ አናዝንም፣ መንግስት ሞቷል፣ መንግስት የለም” በማለት ድምጻቸውን ከፍ አድርገው መንግስት እንደሌለ በማሰብ ህዝብ ለማናወጥ በሚችል ሁኔታ ህዝብን በማሳሳት ወንጀል “ተከሰዋል ይላል።

አንድ አድርገን፡ የሃይለማርያም ደሳለኝን እና የደመቀ መኮንን የተደበቀ ታሪክ አወጣ



Hailemariam-PM1ዘሃበሻ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፤ ካቶሊክና ONLY JESUS … በሶስት ትውልድ ሶስት ሃይማኖት!!!!
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ደመቀ መኮንን ለክረምት ወደ ቤተሰብ ሲሄዱ እንደ ልጅነታቸው ቁርዓን በመቅራት እና የአባታቸውን ማሳ በማረስ ጤፍ ፤በቆሎና ዳጉሳ በመዝራት አባታቸውን በስራ ያግዙ ነበር፡፡
አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ስንተኛ ካዎ እንበላቸው?
Washington DC & # 2176 “SON OF WOLAITA’S KING”
(ምንጭ፡ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዙሪያ የሚጦምረው “አንድ አድርገን” ብሎግ)፡- ዘወትር ሰዎች ስልጣን ላይ ስላለ ሰው እጅጉን የማወቅ ጉጉት ያድርባቸዋል ፤ አይደለም ጠቅላይ ሚኒስርን የመሰለ ዙፋን ይቅርና ሌላም ስልጣን ቢሆን ብዙ ይባላል ብዙም ይወራል ፤ ስልጣን ላይ የነበረው ሰው ከስልጣን ሲወርድም ምን አይነት ስራ ሲሰራ እንደነበር የማወቅ ጉግታቸው ይጨምራል ፤ እዚህ ግቡ የማይባሉ ሰዎች ወንበሩን ሲይዙት የሁሉም ሰው አይን ውስጥ ይወድቃሉ ፤ ከዚህ በፊት “ቀይ መብራት” ብለን ባቀረብነው ጽሁፍ ጥቂቶች ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር የአቶ ደመቀ መኮንን ሃይማኖት ሙስሊም መሆናቸውን በመጠራጠራቸው ስለ አቶ ደመቀን ጀርባ እንድንጽድላቸው ጠይቀውን ነበር፤ እኛም ጥቂት ካነበብነውና ከቅርብ ሰዎች ከሰማነው መሰረት በማድረግ ስለ አቶ ደመቀ ፤ ስለ አቶ ኃይለማርያምና መጽሀፍ በማገላበጥ ስለ ወላይታ ጥቂት ማለት እንወዳለን፡፡

ወ/ሮ አዜብ የምኒልክ ቤተ መንግስትን የሚለቁ አይመስልም


 በየትኛውም አገር አንድ መንግስት ሲቀየር አዲስ የሚመረጠው አካል፤ ወደ አስተዳደር ቢሮው መግባት ይኖርበታል። በራሺያ የክሬምሊን ቤተ መንግስት ወይም በአሜሪካ ኋይት ሃውስ የመንግስት መቀመጫ ስፍራዎች ናቸው።  ለኢትዮጵያ ደግሞ የመንግስት ስራ ማከናወኛ የአራት ኪሎው ምኒልክ ቤተ መንግስት መሆኑ ይታወቃል። ታዲያ በሌሎች አገራት የመንግስት ለውጥ ሲደረግ፤ ፕሬዘዳንቱም ሆነ ጠቅላይ ሚንስትሩ በጨዋ ደንብ ጨርቅ እና ማቃቸውን ይዘው ይወጣሉ። በኢትዮጵያ ግን ይህ አልሆነም። የቀድሞው እመቤት ቤተ መንግስቱን የሙጥኝ እንዳሉት ነው።
አቶ ኃይለማርያም ምኒልክን ቤተ መንግስት ከሩቅ ከማየት ውጪ ከነቤተሰባቸው ወደ ቅጥር ግቢው አልተዛወሩም። ሌላው ቀርቶ በትላንትናው እለት የሁለቱን ሱዳኖች ልዑካን ተቀብለው ያነጋገሩት፤ ፕሬዘዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ በሚገኙበት ኢዮቤልዩ ቤተ መንግስት ውስጥ ነበር። ከዚህ በፊት በመለስ ዜናዊ ይደረጉ የነበሩ የእንግዳ አቀባበል ስርአቶች ይፈጸሙ የነበረው በአራት ኪሎው ምኒልክ ቤተ መንግስት ሲሆን፤ አሁን ግን ሴትዮዋ አልወጣም በማለቷ ምክንያት… አቶ ኃይለማርያም ፕሬዘዳንቱ የሚገኙበትን ቤተመንግስት በጋራ ለመጠቀም ተገደዋል።

Tuesday, September 25, 2012

በዋልድባ አምላከ ቅዱሳን ተዓምራቱን እያሳየ ነው


በዋልድባ አምላከ ቅዱሳን ተዓምራቱን እያሳየ ነው

የገዳማውያኑ የጸሎታቸው በረከት ይደርብን
  • ቅዱስ ራጉኤል በእለተ ቀኑ በዋልድባ ዛሬማ ወንዝ ላይ የተሰራውን ድልድይ በመብረቅ ተመቶ ጠራርጎ ወስዶታል
  • በአቲካ ወንዝ ላይ የተሰራው የሸንኮራ ማልማያ ግድብ እንዲሁ በዚሁ ቀን ፈራርሷል
  • የገዳማውያኑ እንግልት እንደቀጠለ ነው
  • ቤተክሕነት በዋልድባ ገዳም ለሚፈርሱት ቤተክርስቲያኖች ካሳ ጠይቋል ይባላል (የተረጋገጠ መልስ ማግኘት አልቻልንም)
ባለፉት ጥቂት ሳምትታት ውስጥ በዋልድባ ገዳም አካባቢ በሚሰራው የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ የቻይናው ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ሥራውን ቀን ከሌሊት በመስራት ላይ እንደነበረ ከአካባቢው በደረሱን መረጃዎች ለመገንዘብ ችለናል። እንደሚታወቀው ከጥቂት ወራት በፊት በዋልድባ ገዳም አካባቢ ሊሰራ የታሰበውን ፕሮጀክት ሙሉ ለሙሉ ሃላፊነቱን ወስዶ ሥራዎቹን ጀምሮ የነበረው የሱር ኮንስትራክሽን በተለያየ ጊዜ በአካባቢው በደረሰው ተአምራት ለምሳሌ ለመጥቀስ ያህል የዲሳይን ኢንጂነሩ በአጋጣሚ በመሞቱ፣ ጥቂት ሰራተኞች በአውሬ በመበላታቸው፣ የግድቡ ሥራ በጣም አዳጋች በሆነ መልኩ መስራት ባለመቻላቸው (ለግድብ ሥራ ጉድጓድ ቆፍረው በነጋታው ሲመለሱ ውሃ ሞልቶት ወይንም አፈር ተንዶ በመሞላቱ) ተደጋጋሚ ክስተቶች በመፈጸማቸው የሱር ኮንስትራክሽን ኮንትራቱን አፍርሶ መውጣቱ ይታወሳል። ኮንትራት አፍርሶ መውጣት (breach of contract) በብዙ ሚሊዮን ብር ቅጣት የሚያስቀጣ ቢሆንም ሱር ኮንስትራክሽን ባለቤቶቹም ኢትዮጵያውያን በመሆናቸው የእግዚአብሔርን ተአምራት በዓይናቸው በማየታቸው ቅጣቱን ተቀጥተው ትተው ወጥተው ነበር።

የመቀሌ ጥንታዊ ቀልዶች


            በመቀሌ ከተማ የቀልድ ነገር ሲነሳ፣ ካሳ ደበስ እና አስፋቸው ፈቃዱም አብረው ይነሳሉ። በእነዚያ የሩቅ ዘመናት ከማለዳው አራት ሰአት ጀምሮ የጠላ ገበያ ይደራባት በነበረችው መቀሌ ቀልድ ትልቅ ስፍራ ይሰተው ነበር። ጥርስ የማያስከድኑ ቀልዶችም በጠላና በአረቄ ቤቶች ይንቆረቆራሉ። ሁለቱ የቀልድ አባቶች ዛሬ በህይወት ባይኖሩም፣ ከተማይቱ ነዋሪዎች ግን ዛሬም ድረስ በፈገግታ ያነሳሱዋቸዋል። በአማርኛ ሲቀርቡ ያስቁ ይሆን?
• • •
        አስፋቸው ፈቃዱ ማመልከቻ በመፃፍ የታወቁ ነበሩ ይባላል።ታዲያ ከእለታት አንድ ቀን አንዲት የመንደሩ ነዋሪ፣ “ለፍርድ ቤት ማመልከቻ ይፃፉልኝ” ብላ ትጠይቃቸዋለች፣
“ትከፍይኛለሽ?”
“ገንዘብ ስለሌለኝ በነፃ ይፃፉልኝ?”
አስፋቸው ተስማምተው የሚከተለውን ማመልከቻ ፃፉላት፣

አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር የታዛዥነት እንጅ የአዛዥነት ስብእና የላቸውም ተባለ


ኢሳት ዜና:-ኢትዮጵያን ለ 21 ዓመታት የገዙዋት አቶ መለስ ዜናዊ በህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ሲለዩ እርሳቸውን የተኩዋቸው አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ፣  ትሁት፣ ቅንና ደግ ቢሆኑም፣ የህወሀት ባለስልጣናትን ተጋፍተው ለውጥ የሚያመጡ ሰው አለመሆናቸውን እርሳቸውን በቅርብ የሚያውቁና አብረዋቸው የሰሩ ሰው ለኢሳት ተናግረዋል። አቶ ሀይለማርያም ተሿሚዎቻቸውን እንደፈለጉ ለማሽከርከር ለሚፈልጉ የኢህአዴግ ባለስልጣናት የተመቸ ጠባይ እንዳላቸው የገለጡት ከእርሳቸው ጋር በአንድ ወቅት አብረዋቸው የሰሩት በአሁኑ ጊዜ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ የአመራር አባልና የደቡብ ክልል ተወካይ የሆኑት አቶ ዳንኤል ሺበሺ ለኢሳት ገልጠዋል።
ከአቶ ሀይለማርያም ጋር የቀረበ ግንኙነት የነበራቸው አቶ ዳንኤል በቤተሰብም ሆነ በግል ባህሪያቸው እጅግ የተመሰገኑ ሰው መሆናቸውን ተናግረዋል::
አቶ ሀይለማርያም ጥሩ የግል ስብእና ቢኖራቸውም ሰብአዊ መብቶችን በመጣስ ከሚወገዘው ኢህአዴግ ጋር አብረው መስራታቸው አድርባይ ተደርገው እንዲተቹ መንገድ  እንደከፈተና እርሳቸውም እንዲህ አይነቱን አስተሳሰብ እንደሚጋሩት አቶ ዳንኤል ተናግረዋል::
አቶ ሀይለማርያም በሚቀጥሉት የስልጣን ጊዜያቸው በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ለውጥ ያመጣሉ ብለው እንደማያስቡ አቶ ዳንኤል ሽበሺ ይናገራሉ::
አቶ ዳንኤል አቶ ሀይለማርያም እንደ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ደፋር እርምጃ በመውሰድ ለለውጥ እንዲነሱም ጥሪ አቅርበዋል::

ደቡብ ጎንደር እስቴ መካነ ኢየሱስ ውስጥ ህዝብ በጅምላ በፖሊስ እየተደበደበ መሆኑን በስፍራው የሚገኘው የኢሳት ወኪል ዘገበ


ኢሳት ዜና:-የችግሩ መንስዔ በከተማዋ የሚያልፈው የመንገድ ፕሮጀክት በሌላ በኩል በማለፉ ምክንያት ህዝቡ በሰላማዊ ሰልፍ ተቃወሞውን ለማሰማት በመውጣቱ ነው።
ለህዝቡ የታውሞ ሰልፍ የመንግስት ተወካዮች ምላሽ እንሰጣለን  ባሉት መሰረት የአካባቢው ነዋሪ  ቀና ምላሽ እየጠበቀ ባለበት ሁኔታ < ምላሽ እንሰጣለን >ያለው መንግስት ያሰማራው ልዩ ሃይል በትናንትናው ዕለት ሰልፈኛውን ህዝብ በጅምላ በቆመጥ ሲደበድብ ውሏል።
የፖሊስ አባላቱ መውሰድ በጀመሩት ድንገተኛ የሀይል እርምጃ ህዝቡን በማስቆጣቱ ረብሻና ግርግሩ እየተባባሰ መምጣቱን ያመለከተው የ ኢሳት ወኪል፤በዚህ ጊዜ ፖሊሶቹ ወደ ሰልፈኛው ጥይት መተኮሳቸውን ገልጿል።
በፖሊስ ጥይት የሞቱ እና የቆሰሉ ጥቂት አለመሆናቸውን ያመለከተው ዘገባው፤ የአካባቢው ፖሊስም ሆነ መንግስት እንኳን ስለሞቱት ሰዎች ቀርቶ ተከስቶ ስለነበረው ክስተት ምንም ነገር አለማለታቸው ህብረተሰቡን ይበልጥ እንዳበሳጨው ጠቁሟል።
በተለይ የተቃውሞው አስተባባሪዎች ናቸው በተባሉት የከተማዋ ወንዶች ላይ ከፍተኛ የሀይል እርምጃ መወሰዱን የጠቆመው ወኪላችን፤ እየተወሰደባቸው ያለው ድብደባና አፈና ሊገታ ባለመቻሉ አብዛኞቹ ወንዶች አካባቢያቸውን ለቅቀው መሰደዳቸውንና በከተማዋ ሴቶችና ህፃናት ብቻ መቅረታቸውን አመልክቷል።
ፖሊስ በህዝብ ላይ የወሰደው እርምጃ  በመገናኛ ብዙሀን ባይዘገብም ወሬው በከተማዋ ዙሪያ  ወዳሉ ወረዳዎች  በስፋት  የተዛመተ ሲሆን፤ የየወረዳዎቹ ነዋሪዎች  የተወሰደውን የጭካኔ እርምጃ  እየተቃወሙ መሆናቸውንና ችግሩ ወደ ሌሎች ወረዳዎች እየተስፋፋ መሆኑን  የወኪላችን ዘገባ ያስረዳል።

አቶ በረከት የኢቲቪና የፕሬስ ድርጅት ሥራ አስኪያጆችን አንስተው ታዛዦቻቸውን ሊሾሙ ነው ተባለ


ኢሳት ዜና:-የኮሙኒኬሽን ሚኒስትሩ አቶ በረከት ስምዖን  የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እና የኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ሥራ አስኪያጆችን በማንሳት ለእርሳቸው ታዛዥ የሆኑ ሰዎችን ለማስቀመጥ  እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተጠቆመ።
በዚህም መሰረት ከደቡብ ክልል ያስመጡትና በኢትዮጵያ ራዲዮ ውስጥ በምክትል ሥራ አስኪያጅነት ሢሰራ የቆየው ሰለሞን ተስፋዬ የኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣የ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ ሰይፈ ደርቤ ደግሞ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት  ዋና ሥራ አስኪያጅ እንዲሆኑ ወስነው ይህንኑ ተግባራዊ ለማድረግ እየተንቀሳቀሱ መሆናቸውን ምንጮቹ ገልጸዋል።
ሰይፈ ደርቤ የፍትህ ዋና አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ ላይ በምክትል ዋና አዘጋጅነት በሚሠራበት አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በተከታታይ በሚያወጣቸው  የፕሮፓጋንዳ ጽሁፎች፤ የሀሰት ክስ ሲደረድር መቆየቱ የሚታወቅ ሲሆን፤ ለ አዲስ ሹመት የታጩት ሁለቱም ሰዎች የ አቶ በረከት ታዛዦች መሆናቸውን ምንጮቻችን ተናግረዋል።
አቶ በረከት እነዚህን ሁለት ታዛዦቻቸውን ወደ ላይ ለማምጣት የፈለጉትም እንደተለመደው <ጠላቴ>የሚሏቸውን ለማጥቃት ይረዱኛል ብለው ነው-ብለዋል-ምንጮቹ።

Is Hailemariam Desalegn a messenger of ecstatic hope


ESAT Yesamintu Engida Tamagne Beyene Sep 24 2012


የወጣቱ ነፍስ…. (ሚጢጢ ልቦለድ)


አቤ ቶኪቻው


ወጣቱ ከአስረኛ ፎቅ ላይ ቁልቁል ተወረወረ። ትንሽ እንደሄደ ነፍሱ በሆዷ ከዚህ ላይ ወድቆ ላይተርፍ ነገር ምን አለፋኝ” ብላ ከስጋው ተለየች። እና ወደ ደመናው መሄድ ጀመረች። ስጋው ግን፤ “አይ አበሳዬ” ብሎ አስፋልቱ ላይ ፍጥፍጥ አለ።

የወጣቱ ነፍስ አስከሬኑ ግባ ከመሬት አስኪፈፀም ድረስ ከዳመና ዳመና እየዘለለች ቆየች እና የቀብር ቀን ሲደርስ ዝቅ ብላ በየሰዉ አናት ላይ እያንጃበበች ስለ ሬሳው የሚወራውን “ቡጨቃ” አዳመጠች። አብዛኛውን ሰው ከፎቅ የመፈጥፈጤ ምክንያት “የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞት ነው” ብሎ በኪሱ ውስጥ ያስቀመጠውን ወረቀት አላመኑትም።
ያመኑትም ቢሆኑ እርምጃው አላደነቁለትም። አንደውም አንዳንዶቹ ሲያለቀሱ… “አንተ ምን ቤት ነህ… አንተ ምን ቤት ነህ… አንተ ጀነራል ነህ ሆይ…. አንተ ሚኒስቴር ነህ ሆይ እንኳን ሚኒስቴር ሚስቱስ ምን ሆኑ…? አንተ አካባጅ አንተ አካባጅ… ማበድህን መቼ አወኩ መታመምህን መች ሰማሁ… አልሰማሁምኮ አልሰማሁምኮ…” ብለው ሲያለቅሱ ብትሰማ ነፍሱ ተስፋ ቆረጠች።

ኢህአዴግና የተዳፈነው ፍም (ደረጀ ሀብተወልድ-ሆላንድ)


(ደረጀ ሀብተወልድ-ሆላንድ)
የአቶ መለስን ሞት ተከትሎ በኢህአዴግ ውስጥ የሥልጣን ሽኩቻ እና ሊፈነዳ የደረሰ ቂም እንዳለ በስፋት ይወራል። እርግጥ ነው፤ ባለፉት ዓመታት በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች በተለይም በህወሀት እና በብአዴን መካከል ተዳፍነው የቆዩት የቂም እሳቶች በገሀድ የሚነድዱበት ጊዜ ላይ የደረስን ይመስላል።ስፍር ቁጥር ከሌላቸው  የነ አቶ በረከት እና የህወሀቶች ቁርሾዎች መካከል  ለዛሬ አንዱን እንመልከት።
በህወሀት ውስጥ በነ ስዬ እና በነ መለስ መካከል የተፈጠረው ክፍፍል በአቶ መለስ ቡድን አሸናፊነት በተጠናቀቀ ማግስት በክፍፍሉ ወቅት ለአቶ መለስ ታማኝነታቸውን ያስመሰከሩት ብአዴናውያን ፤ከአለቃቸው- ቱባ ቱባውን ስልጣን “ጀባ” መባላቸው ይታወሳል። ኢትኦጵ መፅሔት በወቅቱ የቡሔን በዓል  አስታክኮ በፊት ገፁ ላይ ያወጣው ካርቱን እስካሁን ትዝ ይለኛል።
አቶ መለስ በብአዴኖች ተከበው መሀል ላይ ቁጭ ብለዋል። አዲሱ ለገሰ ፦”ሆያሆዬ “እያሉ ያወራርዳሉ። እነ በረከት “ሆ!” እያሉ ተሰጥኦውን ይመልሳሉ።መለስ እጃቸውን የስልጣን ሙልሙል ወደያዘው ጆንያ እየሰደዱ ሹመት የተፃፈበትን ሙልሙል  ያድሏቸዋል።

ሰለ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ያልተባሉና ያልተነገሩ ነገሮች በቀድሞ ተማሪያቸው እይታ


የአቶ ኃይለማርያም የቀድሞ የዩነቨርሲቲ ተማሪ

ቀን 11/1/2005 ዓ.ም

I. መግቢያ፡-

who is hailemariam desalegnየጠቅላይ ሚንስተር አቶ መለስ ዜናዊ ድንገተኛ ሞት ተከትሎ የአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ያልተጠበቀና ያልታሰበ ወደስልጣን መምጣት ብዙዎችን ያስገረመ ጉዳይ ሲሆን ይህንንምተከትሎ የዚች ሃገር  ጉዳይ  ያገባኛል ያሉ ብዙ ግለሰቦች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሲቪክ ማሀበራት እና ሌሎችም የሳቸው ሹመት ለሃገሪቱ ጥሩ አጋጣሚ ሊሆን እንደሚችልና ምናልባትም ፈጣሪ ለዚች ሃገር ለውጥ ያስቀመጣቸው ሊሆኑ ሁሉ እንደሚችሉ ተስፋ አድርገውባቸዋል፡፡ እኔም ከነዚህ ወገኖች አንዱ ነኝ፡፡

ስለ ጠቅላይ ሚንስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ በተለያዩ ድህረገጾችና ጋዜጦች ብዙ የተባሉና የተጻፉ ሲሆን አብዛኞቹ የሳቸውን በጎና ጥሩ ጎኖች የሚዳሰሱ ናቸው፡፡ ከዚህም መካከል ሰውየውን ጥሩ ሃይማኖተኛና፣ ፈርሀ እግዚአብሔር ያላቸው፣ የመልካም ስነምግባር ባለቤት፣ ቅንና ተንኮል የሌለባቸው፣ ጥሩ አስተማሪና አስተዳዳሪ የነበሩ፣ ቤተሰባቸውን የሚወዱና የሚያከብሩ፣ ሰውን የማይጎዱ፣ ምንም አይነት ሱስ የሌለባቸውና ሙስናን የሚጸየፉ ወዘተ… የሚሉ ናቸው፡፡ እኔም ከሞላ ጎደል በነዚህ የሰውየው ባህሪያቶች እና ገለጻዎች እስማማለሁ፡፡

Monday, September 24, 2012

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ የነበሩት ኮበለሉ


ኢሳት ዜና:-በአሁኑ ወቅት በኃላፊነት ላይ ባለው የኩማ አስተዳደር የአዲስአበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የማስታወቂያ ቢሮ ኃላፊ በመሆን ያገለገሉትና ከአንድ ዓመት በፊት በአቅም ማነስ ተተችተው ከኃላፊነታቸው የተነሱት አቶ ከፍያለው አዘዘ ወደ ዩናይትድስቴትስ አሜሪካ ቤተሰባቸውን ይዘው መኮብለላቸው ተሰማ፡፡
አቶ ከፍያለው ከ1997 ዓ.ም ምርጫ አለመግባባት ጋር በተያያዘ በገዥው ፓርቲ ተሹሞ የነበረውን የባለአደራውን የአቶ ብርሃነ ደሬሳ አስተዳደር በግንቦት ወር 2000 ዓ.ም በይስሙላ ምርጫ በተካው የአቶ ኩማ ደመቅሳ ካቢኔ ውስጥ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሥራአስኪያጅነት ኃላፊነታቸው በመነሳት በቀጥታ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ ለመሾም
ችለው  ነበር፡፡
አቶ ከፍያለው በተሾሙበት ወቅት ለዚህ ከፍተኛ ኃላፊነት የሚያበቃ ልምድ የላቸውም በሚል በአንዳንድ ወገኖች ዘንድ ቢተቹም ገዥው ፓርቲ ግን አስተያየቱን ሳይቀበለው ቀርቷል፡፡ ሆኖም ከአንድ ዓመት በፊት “እስከቀበሌ ባሉ መዋቅሮች ጭምር የራሱን ቡድን አደራጅቷል፣የአቅም ችግርም አለበት” በሚል ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ በመሩት ግምገማ ተብጠልጥለው ከሥልጣናቸው ተሰናብተዋል፡፡

የአሜሪካ መንግስት የአቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ሹመት ታሪካዊ ነው አለ


ኢሳት ዜና:-የፕሬዚዳንት ኦባማ አስተዳደር በኢትዮጵያ የታየው የስልጣን ሽግግር ታሪካዊ፣ ሰላማዊና ህገመንግስታ ነው በማለት አወድሶታል።
አሜሪካ ከአቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ጋር ጥሩ የሆነ ግንኙነት መመሰርቷን የገለጠው መግለጫ ፣ በሚቀጥሉት አመታት የኢኮኖሚ ግንኙነቱን ለማጠንከር፣ ሰብአዊ መብቶችንና ዲሞክራሲን ለማጎልበት እንዲሁም የአካባቢውን ጸጥታ ለማስጠበቅ ከእርሳቸው ጋር በጋራ እንደሚሰራ አስተዳደሩ ገልጧል።
የአሜሪካ መንግስት አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው እንዲመረጡ ግፊት ማድረጓን የተለያዩ ድረገጾች መዘገባቸው ይታወሳል። ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አቶ ሀይለማርያም ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ከመመረጣቸው በፊት ስልክ ደውለው አነጋግረዋቸው እንደነበር መዘገቡ ይታወሳል።
የኦባማ አስተዳዳር በገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ላይ በቂ ግፊት ባለማሳደሩ በኢትዮጵያ ውስጥ ዲሞክራሲ እንዳይዳብር ና የሰብአዊ መብቶች እንዳይከበሩ ምክንያት ሆኗል በማለት ይተቻል።
በእስር ላይ የሚገኙትን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አንዱአለም አራጌና ሌሎችንም የህሊና እስረኞች የኦባማ አስተዳዳር ለማስፈታት ያደረገው ጥረት አለመኖር፣ ብዙ ኢትዮጵያውያን በኦባማ አስተዳዳር ላይ ያላቸውን ነቀፌታ ይሰነዝራሉ።

ኢሳት ዜና:-የህወሀት መስራች የሆኑት አቶ ስብሀት ነጋ ይህን ያሉት ሰሞኑን ለንባብ ከበቃው አዲስ ጉዳይ መጽሔት ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ነው።
ቀደም ሲል  የህዝባዊ ወያነ ሀርነት ትግራይ-ህወሀት ሊቀ-መንበር ሆነው የተመረጡት አቶ አባይ ወልዱ ብሔራዊ እርቅ  የሚለው ጥያቄ  ፈጽሞ ተቀባይነት እንደማይኖረውና  ጥያቄውን የሚያነሱ ሀይሎችን  እንደሚታገሏቸው  መናገራቸው ያታወሳል።
የአቶ አባይ ወልዱ  አባባልም ሆነ፤ አቶ ስብሀት ለ አዲስ ጉዳይ መጽሔት በሰጡት ቃለ-ምልልስ ያንጸባረቋቸው ሀቆች፤ ኢህአዴግ አዲስ ሊቀመንበርና አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሾመ ቢያውጅም፤ ስለ አገሪቱ የወደፊት አቅጣጫ ፤ከሁዋላ ብቻ ሳይሆን ከፊት ጭምር ሆነው እንደ መሪ እየተናገሩና እየሠሩ ያሉት የህወሀት ሰዎች መሆናቸውን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው ብለዋል-ቃለ ምልልሱን ያደረሱን አንባቢዎች።

A New Prime Minister in a New Ethiopian Year

Hailemariam Desalegn new prime minister in the new year
by Alemayehu G. Mariam
Ethiopians had their new year on September 11. It is now 2005 in the Gregorian calendar. On September 21, they also got a new prime minster. How delightfully felicitous to have a new prime minister in the new year! Heartfelt congratulations and best wishes to the people of Ethiopia are in order.
Hailemariam Desalegn was sworn in as prime minister before a special session of parliament. It was a rather low key affair with little pomp and circumstance. There were no parades and no sounds of bugle or trumpet announcing the changing of the guard. No inaugural balls.

ዶላር አዘዋዋሪዎቹ ደላሎች!! ዳያስፖራው ወጋገን ባንክን እያደለበ ነው!


wegagan
ህወሓት የአጋር ፓርቲዎቹን የንግድ ተቋማትና ልማታዊ ባለሀብት እያለ የሚጠራቸውን አባላቱን በዋናነት አሰባስቦ ያቋቋመው የወጋገን ባንክ ውለታ ባስገባቸው የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች አማካይነት በቀን እስከ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጋ ዶላር የመሰብሰብ አቅም መገንባቱ ተጠቆመ።
የጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ባካሄደው ማጣራት ወጋገን ባንክ ከፖለቲካው አመራር ባለው ቀጥተኛ ድጋፍና ሽፋን በመታገዝ ወደ ኢትዮጵያ የሚተላለፈውን የውጪ ምንዛሪ መቆጣጠር ያስቻለውን አቅም የገነባው በአስገዳጅ ደንብ ነው።
በሶማሌ ተወላጆችና በህወሓት ሰዎች አማካይነት በሽሪክነትና በተናጥል የተቋቋሙ የገንዘብ አዘዋዋሪ ተቋማት ስራውን መስራት የሚያስችላቸውን ፈቃድ ሲያወጡ ከወጋገን ባንክ ጋር ብቻ ለመስራት አስቀድመው ውል እንደሚፈጽሙ ያስታወቀው ዘጋቢያችን፤ በዚሁ መሰረት ውል ከገቡት የገንዘብ አሰባሳቢ ድርጅቶች መካከል ዋንኞቹን በስም ዘርዝሯል።

Sunday, September 23, 2012

ወጣቱ በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ሞት ምክንያት ከ10ኛ ፎቅ ተከስክሶ ሕይወቱ አለፈ


በታምሩ ጽጌ
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈተ ሕይወትን ከሰማበት ዕለት ጀምሮ መሪር ሐዘን ውስጥ ገብቶ የነበረው ወንድወሰን ተስፋዬ የተባለ የ30 ዓመት ወጣት ከአሥረኛ ፎቅ ላይ ተከስክሶ ሕይወቱ ማለፉ ታወቀ፡፡
ወጣቱ ራሱ ተወርውሮ ሕይወቱ ያለፈው ነሐሴ 24 ቀን 2004 ዓ.ም. በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በቀድሞው ቀበሌ 02/03 በተለምዶ ወሎ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከሚገኘው ሚና ሕንፃ ላይ መሆኑን፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሰው መግደል ወንጀል ምርመራ ዲቪዚዮን ለሪፖርተር አረጋግጧል፡፡

ወጣቱ አሰፋ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በሚባል ድርጅት ውስጥ በሹፌርነት ተቀጥሮ የታሸጉ ምግቦችን እያዞረ ለሱፐር ማርኬቶችና ለተለያዩ የንግድ ተቋሞች ያከፋፍል ነበር፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ሕልፈተ ሕይወት ከተሰማበት ነሐሴ 15 ቀን 2004 ዓ.ም. ጀምሮ “መኖር ምን ያደርጋል” በማለት ከሥራ ባልደረቦቹ ተለይቶና ለብቻው በመሆን አንዳንድ ጊዜም ያለቅስ እንደነበር ይሠራበት ከነበረው ድርጅት ባለቤት መስማቱን የገለጸው ፖሊስ፣ አሠሪውም የወጣቱ ሁኔታ ስላላማራቸው ለአራት ቀናት ዕረፍት ወስዶና ተረጋግቶ እንዲመለስ በመፍቀድ፣ የመኪና ቁልፍ ተረክበውት ወደ ቤቱ መሄዱንና በመጨረሻም ሕይወቱ ማለፉን መስማታቸውን ተናግሯል፡፡

የበረከት፣ አዜብና ስብሃት ፍጥጫ


ከኢየሩሳሌም አርአያ
በሽማግሌው ስብሀት ነጋና በረከት ስምኦን መካከል ስር ሰዶ የቆየው የውስጥ ሽኩቻ እየከረረ ሔዶአል ።አዜብ መስፍን ከበረከት ጎን ተሰልፈዋል።አዜብ ለፓርቲው ሊቀምንበርነት «ይመጥናሉ» ያሉዋቸውንና «መለስን ይተካሉ» ሲሉ በድፍረት የተሟገቱላቸው ሁለት አመራር አባላት ተቀባይነት አለማግኘታቸው አበስጭቶአቸዋል። አዜብ የጠ/ሚ/ር እንዲሆኑ የተሟገቱላቸው ቴዎድሮስ አድሀኖም ከእጩነት ራሳቸውን በማግለል ኩም አድርገዋቸዋል።
ሕወሀትን ከጀርባ በማሽከርከር የሚታወቁት ስብሀት ነጋ ለቀጣዩ ፍልሚያ ሀይል እያደራጁ ነው። ለበረከት ያላቸው ጥላቻ-ንቀት ጭምር የተላበሰ ነው። አዜብን ለመበቀል ግዜው አሁን እንደሆነ አረጋግጠዋል።የስብሀትና አዜብ ቁርሾ የተጠነሰሰው ከአምስት አመት በፊት ነበር። በወቅቱ የተወሰኑ የህውሀት ማ/ኮሚቴ አመራሮችን የሰበሰቡት አዜብ«ስብሀት ከኤፈርት ሃላፊነቱ መነሳት አለበት » ይላሉ። ትእዛዙን የተቀበሉት እነቴዎድሮስ ሀጎስ መልእክቱን ለሽማግሌው ያደርስሉ። ስብሀትም በቁጣ«ጉአል ጎላ ክትቅመጠሉ ድያ?ሞይተ ድየ ብደወይ?» ማለትም «የጎላ ልጅ ልትቀመጥበት ነው? ሞቼ ነው በቁሜ?» ነበር ያሉት። «የሚስቱን ትእዛዝ ሳያወላዳ ተግባራዊ ያደርጋል» ሲሉ በገረሜታ የሚገልጹአቸው መለስ በወቅቱ በአዜብ የቀረበውን ስብሀት ነጋን የማስነሳት ሀሳብ ከመተግበር ወደሁዋላ አላሉም።

Saturday, September 22, 2012

ወያኔን የማስገደድ አሊያም የማስወገድ ትግላችን ተጠናክሮ ይቀጥላል!!!


በረከት ስምዖን በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ብሎ ኃይለማርያም ደሣለኝና ደመቀ መኮንን የኢሕአዴግ ዋናና ምክትል ሊቀመናብርት ሆነው መመረጣቸውን ተናግሯል። ኃይለማርያም ደሣለኝ ደግሞ የተደረገው “ምደባ” መሆኑን በአጽንዖት ደጋግሞ ሲናገር ተደምጧል። “በምርጫ” እና “በምደባ” መካከል ስላለው ውስጠ ወይራ ለጊዜው እንተወው እና በሚከተሉት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ እናትኩር።
ኃይለማርያም ደሣለኝና ደመቀ መኮንን የህወሓት አባላት አይደሉም፤ የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ እቅድ ሲነደፍም በቦታው አልነበሩም። የእነዚህ ሁለት ሰዎች የኢሕአዴግ ዋናና ምክትል ሊቀመናብርት ሆኖ መመረጥ እና በቅርቡም ጠቅላይ ሚኒስትርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ሊሰየሙ የሚችሉ መሆኑ በኢትዮጵያ ፓለቲካ ውስጥ የሚኖረው አንድምታ ምንድነው? የእነዚህ ሰዎች ወደ ፊት መምጣት በገዢዎች ቡድን ውስጥ የአስተሳሰብ ለውጥ መምጣቱን የሚያመለክት ነውን?  እነዚህና እነዚህን የመሳሰሉ ጥያቄዎች ከየአቅጣጫው እየቀረቡ ነው።
በመለስ ዜናዊ የተመራው የትግራይ ገዢ ቡድን ሥልጣን እንደያዘ አንድ ማኅበረሰብ የሚገነባባቸው ሶስቱንም አውታሮች በመቆጠጣር በዘመናችን ተወዳዳሪ የሌለው ዘረኛ አምባገነናዊ አገዛዝ ኢትዮጵያ ውስጥ አሰፈነ። እነዚህ ሶስቱ አውታሮች ፓለቲካ፣ ኢኮኖሚና ሲቪል ማኅበረሰቡ ናቸው።

አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሹመት ህግና ስርአትን የተከተለ አይደለም ተባለ


ኢሳት ዜና:-በሟቹ የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ምትክ የኢትዮጵያ ፓርላማ ከገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ የቀረበለትን ዕጩ ጠ/ሚኒስትር ሹመት ተቀብሎ በማጽደቁ አዲሱ ጠ/ሚኒስትር በትናንትናው ዕለት ቃለመሃላ ፈጽመዋል፡፡
ፓርላማው ትናንት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ የቀረበለትን የሹመት ጥያቄ ተቀብሎ ያጸደቀበት ሒደት ግን ሕግና ሥርዓትን ያልተከተለ ነው በሚል አንዳንድ የሕግ ባለሙያዎች እየተቹት ነው፡፡
የጠ/ሚኒስትሩ ሹመት የቀረበበት አግባብ የፓርላማውን ክብር የሚነካ ነበር ያሉት
ባለሙያዎቹ  ጠ/ሚኒስትሩን በፓርላማ አብላጫ ድምጽ ካለው ገዥ ፓርቲ አባላት መካከል እንደሚመረጥ ሕገመንግስቱ እንደሚደነግግ አስታውሰዋል፡፡ ይህ ሥርዓት ግን ተጥሶ ከፓርላማው ውጪ ባለ አካል መከናወኑ ትክክለኛ አካሄድ አልነበረም ብለዋል፡፡

አቶ መለስ ዜናዊ ሞተውም በከፍተኛ እጀባ እተጠበቁ ነው


ኢሳት ዜና:-አራት ኪሎ በሚገኘው ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ለተቀበሩት ለሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ለአቶ መለስ ዜናዊ  ልዩ ጥበቃ እየተደረገላቸው መሆኑን ፍኖተ-ነፃነት ዘገበ፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይታተም ቢከለከልም  “ኦን ላይን” ጋዜጣ በመሆን  በኢንተርኔት ስርጭቱን የቀጠለው ፍኖተ-ነፃነት እንደዘገበው፤ አቶ መለስ ከተቀበሩ በኋላ ባልተለመደ ሁኔታ የቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን በሮች የተቆለፉ ሲሆን፤ መቃብራቸው በተለየ ኃይል ልዩ ጥበቃ እየተደረገለት ነው፡፡
ከቀብሩ በኋላ በወወክማ ወይም በመንፈሳዊ ኮሌጁ አቅጣጫ ያለው በር ሙሉ በሙሉ ተቆልፎ የሚውል ሲሆን ፤ቀን ቀን በዋናው በር ወደ ቤተክርስቲያኑ የሚገባ ካለ ፤የት እንደሚሄድና  ለምን መግባት እንደፈለገ ተጠይቆ ከታመነበት ብቻ እንደሚገባ እንዲያም ሆኖ ሲገባና ሲወጣ ከትትል እንደሚደረግበት የጋዜጣው ዘገባ ያመለክታል
ምሽት ላይ ዋናው በር  ተከፍቶ በርካታ ሰው ለፀሎት የሚገባ ቢሆንም ፤የአቶ መለስ የቀብር ቦታ በልዩ ጥበቃ እየተጠበቀ ይታያል፡፡

ቅኝቱን ያልሳተው አዲሱ ሹመት ከተስፋዬ ዘነበ(ኖርዌይ በርገን)


Hailemariam Desalegn
2004 ዓ.ም ሃገራችን ብርቅዬና በሞያቸው አንቱ የተባሉ እንዲሁም ለሃገራቸው ከፍተኛ አስተዋፆ ያደረጉ እጅግ ውድ ልጆችዋን እንዳጣች ሁሉ በስተመጨረሻው አዲሱ አመት ከመጥባቱ በፊት እንደ መጅገር ተጣብቀው የህዝብና የአገር ደም ሲመጡ፣ ሃብት ንብረትዋን ሲመዘብሩ የነበሩት እስከ እኩይ ምግባራቸው ላይነቁ እስከ ወዲያኛው ማሸለባቸው የታወሳል፡፡
በማለቂያው እነዚህን እኩይዎች ነቀለልን እንጂ በመለስና በሰርዓቱ ሃገርና ህዝብ ሲታመሱ ነው አሮጌው ዘመን ያለቀው፡፡ ዘመኑን ሙሉ እሱና ጀሌዎቹ ያረቀቁትን የአገሪቱን ህገ-መንግስት አክብሮ ማስከበር እርም ሆኖባቸው ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ ህገ-መንግስታዊ መብታቸውን ተጠቅመው የተደራጁ የድርጅት አመራሮችን እንዲሁም የመፃፍና የመናገር መብታቸውን ተጠቅመው ስለዴሞክራሲ፣ ስለፍትህ፣ ስለመልካም አስተዳደር እጦት የፃፉትንና ሌሎችንም ንፁሃን ዜጎች ሰብስቦ የተለመድው ማጎሪያ የወረወራቸው ዘረኛው መለስ ጀምሮ ባልጨረሰው 2004 ዓ.ም መጀመሪያ ነበር፡፡

“እንግዲህ ጠቅላይ ሚኒስትሬ ማነው? ኃይለማሪያም አይደለምን…!?”



ሟች ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ (ወይ ጊዜ ድሮ ድሮ አረ የምን ድሮ ከሶስት እና ከአራት ወራት በፊት ብዙዎች መለስን ሲግለፁዋቸው ገዳዩ እና አምባገነኑ እያሉ ነበር። በእርግጥ እኔ እንደዛ ብያቸው አላውቅም። እኔ መለስን ገዳይ ካልኳቸው ግፋ ቢል በሳቅ ይገሉኛል ለማለት ይሆናል እንጂ በግልፅ ይፋ በሆኑ ሪፖርቶች ላይ እንደሚታየው በትንሹ የባድመውን የተሳሳተ ጦርነት ሳይጨምር የሶስት ሺህ ሰዎች ደም በእጃቸው ላይ እያለ ጨክኜ ገዳይ ብያቸው አላውቅም። (በሌላ ቅንፍ ቡቡ እኮ ነኝ!)) የሆነው ሆኖ ጊዜ ደጉ “ገዳይ” ሲባሉ የነበሩትን ሰውዬ “ሟች” እያልን እንድንጠራቸው አድርጎናል። ሞት አይቀርም ከቶ ምንም ታክቱ ምን ቢከተክቱ… ብለን በአዲስ መስመር እንቀጥል።

ቅኝቱን ያልሳተው አዲሱ ሹመት


Author and writer Tesfaye Zenebe from Norway

ከተስፋዬ ዘነበ(ኖርዌይ በርገን)
2004 ዓ.ም ሃገራችን ብርቅዬና በሞያቸው አንቱ የተባሉ እንዲሁም ለሃገራቸው ከፍተኛ አስተዋፆ ያደረጉ እጅግ ውድ ልጆችዋን እንዳጣች ሁሉ በስተመጨረሻው አዲሱ አመት በማለቂያው  እነዚህን  እኩይዎች  ነቀለልን እንጂ  በመለስና  በሰርዓቱ  ሃገርና ህዝብ  ሲታመሱ  ነው  አሮጌው ዘመን ያለቀው፡፡ ዘመኑን  ሙሉ እሱና  ጀሌዎቹ  ያረቀቁትን  የአገሪቱን ህገ-መንግስት   አክብሮ ማስከበር እርም ሆኖባቸው  ፍፁም  ሰላማዊ በሆነ  መልኩ ህገ-መንግስታዊ  መብታቸውን  ተጠቅመው  የተደራጁ  የድርጅት  አመራሮችን  እንዲሁም  የመፃፍና የመናገር መብታቸውን  ተጠቅመው  ስለዴሞክራሲ፣  ስለፍትህ፣ ስለመልካም  አስተዳደር እጦት  የፃፉትንና ሌሎችንም ንፁሃን ዜጎች ሰብስቦ የተለመድው ማጎሪያ የወረወራቸው ዘረኛው መለስ ጀምሮ ባልጨረሰው 2004 ዓ.ም መጀመሪያ ነበር፡፡ከመጥባቱ በፊት እንደ መጅገር ተጣብቀው የህዝብና የአገር    ደም  ሲመጡ፣ ሃብት ንብረትዋን ሲመዘብሩ የነበሩት  እስከ እኩይ ምግባራቸው ላይነቁ  እስከ ወዲያኛው ማሸለባቸው  የታወሳል፡፡                                                                  

ትንሽ ድጋፍ ለአቶ ሀይለማርያም – ደረጀ ሀብተወልድ-ሆላንድ


ደረጀ ሀብተወልድ – ሆላንድ
ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ከአቶ መለስ የተረከቧት ኢትዮጵያ፤ እርሳቸው  ቃለ-ምሕላ ከፈጸሙ በሁዋላ እንዳሉት ወደ ተስፋ ምድርነት ለመቀየር ሩብ ጉዳይ የቀራት ኢትዮጵያ ሳትሆን፤ በውድቀት አፋፍ እያጣጣረች የምትገኝ ኢትዮጵያ ናት።
በፖለቲካው መስክ በወንድማማቾቹ ኢትዮጵያውያን መካከል የቆመው የልዩነት አጥር እንደ ሰናዖር ግንብ ቋንቋችንን ደበላልቆት መደማመጥ ባልቻልንበት ሁኔታ ነው አቶ መለስ ያለፉት።
በኢኮኖሚው መስክ ጥቂት ሰማይ የነኩ ከበርቴዎች በተፈጠሩበትና ብዙ ድሆች እንደ አሸን በፈሉበት ጊዜ ነው አቶ መለስ የሞቱት።

Friday, September 21, 2012

ኃይለማርያም ደሳለኝ – እንደ ዳንኤል፤ እንደ አክሊሉ ወይስ እንደ መለስ?


አገራችን ኢትዮጵያ በታሪኳ አስር የሚሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሮች አስተዳድረዋታል፡፡ ከእነዚህ መካከል በተለየ ሁኔታ ከሚወሱት አንዱ ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ናቸው፡፡
በጣልያን ወረራ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ በአውሮጳ ያደረጉት ተጋድሎ እጅግ ከፍተኛ ለመሆኑ በተለያዩ ቦታዎች ሲጠቀስ የሚሰማ ነው፡፡ አርበኞቻችን በአገር ውስጥ የሕይወት መስዋዕትነት ሲከፍሉ አክሊሉ ሃብተወልድ በአውሮጳ የከፈሉት መስዋዕትነትና ኢትዮጵያን ለማዳን የሠሩት ሥራ ተጽፎ የማያልቅ ታሪካቸው ነው፡፡ ያላንዳች ማጋነን የዲፕሎማሲውን ሥራ ያለመታከት ከግብ ያደረሱት አክሊሉ ነበሩ፡፡
በተለይ “የአክሊሉ ማስታወሻ” በተባለው የራሳቸው ታሪክ በከፊል የተወሳበት መጽሐፍ ላይ የእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆር እና የፈረንሣዩ ጠ/ሚ/ር ላቫል ከኢትዮጵያ ክፍላተሃገራት አብዛኛው የሆነው ሐረር፣ ሲዳሞና ባሌን ጨምሮ ለጣሊያን እንዲሰጥ የተቀረው ጎጃም፣ ጎንደርና ትግራይ ለኢትዮጵያ እንዲሆን በምስጢር ያዘጋጁትን “የሆር-ላቫል” ስምምነት ሰነድ አክሊሉ በለንደን በጋዜጣ ላይ ይፋ እንዲወጣ በማስደረግና በእንግሊዝ ፓርላማ ውስጥ ከፍተኛ ሙግት በማስነሳት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆር እያለቀሰ ይቅርታ የጠየቀበትና ሰነዱም ውድቅ የተደረገበት ውሳኔ ጠ/ሚ/ር አክሊሉ ለአገራችን ከሰሩት ስፍር ቁጥር ከሌለው ውለታ አንዱ ነው፡፡

“ታላቅ ዕድል ነው!”


ጠ/ሚ/ሩ በሙስና “የተለከፉ መስመር እንዲይዙ ይደረጋል” አሉ፡፡
hailemariam
ዛሬ አርብ ልክ ከጠዋቱ 3፡38 ላይ 374 የኢህአዴግ ወኪሎችና ኢህአዴግን እንደሚደግፉ በግልጽ የሚናገሩት አንድ በግል ያሸነፉ የፓርላማ አባል የሚገኙበት የተወካዮች ምክር ቤት አጨበጨበ። ጭብጨባውን ተከትሎ ኢቲቪ የቦሎ ሶሬውን ሰው አመላከተ። ከሃያ አንድ ዓመት በኋላ በሟቹ አቶ መለስ የፓርላማ መቀመጫ ላይ የተሰየሙት አቶ ኃይለማርያም ፈገግታ አሳዩ። አስቀድሞ የተነገረው በትረ ሹመት ስርዓቱን አሟላ። አቶ ኃይለማርያም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆናቸው ታወጀ።

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቃውሞ በአንዋር መስጊድ ቀጥሎ ዋለ

ለአራት ሳምንታት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቃውሞ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ቀጥሎ እንደዋለ አንድ የእስልምና እምነት ተከታይ ከስፍራው ለኢሳት ገለጹ።
ኢሳት ያነጋገራቸው ሙስሊም እንደተናገሩት ሰሞኑን በፌስቡክና በሌሎችም መገናኛ መንገዶች እነደተነገረው፤ በዛሬው እለት አማኞች በታላቁ አንዋር መስጊድ በግዜ በመገኘት የእለቱን ጸሎት ከጨረሱ በሁዋላ፤ አስቀድሞ በታቀደው መሰረት መጀመሪያ ነጭ መሀረቦችን በማውለብለብ፤ ለጥቆም አላሁዋክበር በማለት፤ ድምጻቸው እንዲሰማ እንዲሁም የታሰሩት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባለት እንዲፈቱ ጠይቀዋል።
በአዲስ አበባ በአንዋር መስኪድ አካባቢ ቆመጥ የታጠቁ የፌደራል ፖሊስ አባላት ፈሰው ምእመናኑን ለማስፈራራት ሞክረው እንደነበር የገለጹት ምንጫችን፤ የእስልምናው ምእመን ጸሎቱንም ተቃውሞውንም በሰላማዊ መንገድ አሰምቶ ያለምንም ግጭት ወደየቤቱ እንደተበተነ ገልጸዋል።
እኚሁ ምንጫችን፤ ከመጪው መስከረም 21 ቀን ጀምሮ ይካሄዳል ለተባለው በመንግስት የሚደገፍ የመጅሊስ ምርጫ ሙስሊሙ በግዴታ የምርጫ ካርድ እንዲወስድ በተለያየ መልኩ እየተገደደ መሆኑን ገልጸዋል።

Thursday, September 20, 2012

ህወሓት የደኅንነት ሞተሩን መሪው አደረገ!


abay and debretsion
ህወሓት የድርጅቱን መሪዎች መምረጡን ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሰረት አቶ አባይ ወልዱ ሊቀመንበር፣ ዶ/ር ደብረጽዮን ወልደ ሚካኤል ምክትል አድርጎ ሰይሟል። ምርጫው የተከናወነው መቀሌ ሳይሆን አዲስ አበባ ነበር። ሴፕቴምበር 19 ይፋ የተደረገውን የህወሓት ምርጫ አስመልክቶ ህወሓት መግለጫ አሰራጭቷል።
ህወሓት በምርጫው ያልተገመቱና አዲስ አመራር ወደ ሃላፊነት አምጥቷል። እርሳቸውም ዶ/ር ደብረጽዮን ወልደ ሚካኤል ናቸው። በሚኒስትር ማዕረግ የኢንፎርሜሽንና ደህንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተርና የኢትዮ ቴሌኮም ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት  ዶ/ር ደብረጽዮን በነባር ታጋዮች ዘንድ እይወደዱም።

“የመሬት ባላባቱ” ሚኒስትር!!ምስጢሩን ያጋለጠው መሃንዲስ የት ደረሰ


abay corruptionአቶ አባይ ጸሀዬ በዘመዶቻቸው ስም በርካታ መሬቶች መውስዳቸው፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ ባስቀመጡት ሃላፊ አማካይነት በመሬት ንግድ ከፍተኛ ጥቅም ማግኘታቸው፣ ህጋዊ ሰነድና ካርታ ያለው ቁልፍ ቦታ ከባለቤቱ ተነጥቆ ለእርሳቸው ዘመድ መሰጠቱ ሲረጋገጥ ምርመራው እንዲቆም መታዘዙ ታወቀ። በየክልሉ ተመሳሳይ ንቅዘት አለ።
በህዝብና በቦሌ ክፍለ ከተማ ሰራተኞች፣ እንዲሁም ለአብነት የተጠቀሱት ንብረታቸው የተወሰደባቸው ሴት ወ/ሮ ጉዳያቸውን የትኛውም ቦታ ሲወስዱ መጀመሪያ ቀጠሮ እንደሚሰጣቸው፣ በቀጠሮዋቸው ቀን ሲሄዱ ምን ምላሽ እንደማያገኙ ጠቅሰው  ባቀረቡት አቤቱታ መሰረት የተጀመረው የምርመራ ስራ ይህንን ይመስላል።
ቀደም ሲል ተጠሪነቱ ለአቶ መለስ የነበረው የፌደራል ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና  ኮሚሽን መርማሪዎች አቶ አባይ ጸሃዬን “የመሬት ከበርቴው” የሚል ስም ሰጥተዋቸዋል። ስያሜውም የተሰጣቸው በቦሌ ክፍለ ከተማ መሬት ሲነግዱ ስለነበር ነው።
የኮሚሽኑ የጎልጉል ምንጭ እንዳመለከቱት አቶ አባይ ጸሀዬ መሬት ሲነግዱ እንደ ነበር የታወቀው በክፍለ ከተማው በተካሄደ ምርመራ ነው። በክፍለ ከተማው በጠራራ ጸሃይ የግለሰቦችን መሬት ሳይቀር እየቸበቸበ እንደሚገኝ ኮሚሽኑ በደረሰው ተደጋጋሚ ጥቆማ መሰረት የሚመለከተው መምሪያ መነሻ ጥናት ያዘጋጅና ምርመራው እንዲጀምር ይታዘዛል።

አቶ መለስ በመጨረሻው የስልጣን እድሜያቸው በፕሮፓጋንዳ ሰራተኞቻቸው ተስፋ ቆርጠው እንደነበር ታወቀ


ኢሳት ዜና:-የኢሳት የኢህአዴግ ምንጮች እንደገለጡት ኢህአዴግ በፕሮፖጋንዳው መስክ ለደረሰበት ኪሳራ  አቶ መለስ አቶ በረከትን ተጠያቂ አድርገው ነበር።
በአንድ የግንባሩ ስብሰባ ላይ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሠራተኞች ብቃት ማነስ የተበሳጩት አቶ መለስ ‹‹እዚህ ተቋም ላይ ከሰበሰብካቸው ሰዎች ይልቅ ያ የግል ጋዜጣ የሚያዘጋጀው ልጅ የበለጠ ኮሚትመንት አለው፣ እሱ የሚሰራውን ያውቃል፣ ያንተ ሰራተኞች የሚሰሩትን አያውቁም›› በማለት አቶ በረከትን ወርፈዋቸው  ነበር ።
አቶ መለስ ስም ሳይገልጹ በደፈናው ‹‹አንድ ጋዜጠኛ›› ሲሉ ማነፃጸሪያ ያደረጉት የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ነው በማለት ምንጮቻችን ገልጸዋል፡፡
በኢህአዴግ ባለሥልጣኖች ዘንድ አቶ መለስ ዜናዊ በግምገማ እና ስብሰባ ወቅት የኮሙኒኬሽን መሥሪያ ቤትን አይተቹም እየተባሉ ይታሙ የነበረ ሲሆን ከላይ የተገለጸውን ትችት ያቀረቡትም ለመጀመሪያ ጊዜ እንደነበር ምንጮቻችን አስረግጠው ገልጸዋል፡፡

በደሴ የፌዴራል ፖሊሶች ሙስሊሞችን በቆመጥ ሲደበድቡ የሚያሳይ ቪዲዮ ይፋ ሆነ


ኢሳት ዜና:-ሙስሊሞቹ በፌዴራል ፖሊሶች ክፉኛ የተደበደቡት፤ <መመራት የምንፈልገው ራሳችን በመረጥነው መጂሊስ ነው!፤ መንግስት በሀይማኖታችን ጣልቃ አይግባብን!>በማለት ህገ-መንግስታዊ ጥያቄ በማንሳታቸው ነው።
ቪዲዮውን ለኢሳት ያደረሱ አንድ የደሴ ነዋሪ<በአወሊያ ከተጀመረ ዘጠኝ ወራት ያስቆጠረው የሙስሊሞች መብት የማስከበር እንቅስቃሴ አንድም ጊዜ ከህጋዊና ሰላማዊ ማዕቀፍ አፈንግጦ የታየበት ጊዜ ባይኖርም፤መንግስት ግን ሲፈልግ መሪዎቻችንን ያስራል፤ሲያሻው ይደበድበናል>>ብለዋል።
<<ሌላው ቢቀር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በሞቱ ጊዜ ለተወሰነ ጊዜያት ተቃውሟችንን ማቆማችን፤ ምን ያህል ህጋዊና ሰላማዊ መሆናችንን የሚያስረዳ ቢሆንም፤መንግስት ግን ይህን እውነት ላለማየት ሆን ብሎ ዐይኑን ጨፍኗል>> ብለዋል- እኚሁ የደሴ ነዋሪ።
<< ሹመኞቻችን ያዘኑ መስለው ህብረተሰቡን ለለቅሶ ውጡ እያሉ- እነሱ ግን  ውስጥ ለውስጥ ሌላ ተለጣፊ መጂሊስ ሊያስቀምጡብን ሲራወጡ መክረማቸውንም ደርሰንበታል>> ሲሉ አክለዋል።

የሃይለማርያም አንገት (ከተስፋዬ ገብረአብ)


Hailemariam Desalegn new Ethiopian PMዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ፕሬዚዳንት ሆነው በተመረጡ ጊዜ በመከላከያና በሲቪል የህወሃት አባላት ዘንድ አቧራው ጨሶ እንደነበር አስታውሳለሁ። አባላቱ የፖለቲካውን ጨዋታ አልተረዱትም ነበር። በወቅቱ የነጋሶ ሹመት የይስሙላ መሆኑን ማስረዳት፣ ለህወሃት መሪዎች ፈተና ሆኖባቸው ነበር። ህወሃት አሁንም ተመሳሳይ ችግር ገጥሞታል። ምናልባትም በቀጣዩ የሃይል አሰላለፍ የህወሃት የበላይነት እንደተጠበቀ መሆኑን ማሳመን ካልቻሉ መፈንቅለ መንግስት ሊያጋጥም ይችላል።
የህወሃት ሲቪልና የመከላከያ አባላት በአብዛኛው፣ “የኢትዮጵያ ስልጣን ሙሉ በሙሉ ለኛ ይገባል” ብለው ያምናሉ። ለሌሎች የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች የሚሰጡ ሹመቶችን በቀና አይመለከቱም። “አቅም የላቸውም፣ ሰነፎች ናቸው፣ ሌቦች ናቸው” ይሏቸዋል።
እዚህ ላይ እውነት አላቸው።
ህወሃት በአብዛኛው ወደ ስልጣን የሚያመጣቸው፣ ደካሞችን እየመረጠ ነው። አባተ ኪሾን ራስህ ሾመህ፣ አባተ ኪሾን መክሰስ ግን ስላቅ ነው። እያወቅህ ለምን ከአቅሙ በላይ ስልጣን ትሰጠዋለህ?